Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Werabe Communication
@Werabecommu
Government Organization
Werabe, Ethiopia
Joined October 2021
1.8K
Following
480
Followers
239
Posts
Werabe Communication
@Werabecommu
about 1 month ago
Congratulation የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ዓመታዊ ሴክቶሪያል ጉባኤ የወራቤ ከተማ ሀብት በማፈላለግ የዘሞባቴ ጤና ጣቢያ እንዲገነባና ሥራ እንዲጀምር በማድረግ ላበረከተው አስተዋጽኦ የእውቅና ሰርተፊኬት ተሰጥቶታል።
Werabe Communication
@Werabecommu
about 2 months ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ!
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
❝በበጎነት ሀገር ትገነባለች፤ ተስፋና አብሮነት ይለመልማል፣ አን���ነት ይጠናከራል❞ ክቡር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) - የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
የወራቤ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የኢንተርፕራይዝ ግንባር የ2018 ዓ.ም የ4ኛ ሩብ ዓመት የአባላት ኮንፍረንስ ተካሂዷል በተካሄደው ኮንፈረንስም በበጀት ዓመቱ በኢንተርፕራይዙ ግንባር የተከናወኑ አጠቃላይ ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ተወያይተዋል።
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
በተለያዩ ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረገው የ2018 የክረምት ወር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባር በወራቤ ከተማ አስተዳደር ተጠናክሮ ቀጥ��ል። የዚሁ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባር አካል የሆነው የክረምት ወር የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጻም እና የክረምት በጎ ተግባራት ግምገማ መድረክ አካሂዷል!
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ተማሪዎች ቀጥሎ ባለው ሊንክ መለያ ቁጥራቸውን እና ስማቸውን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። 👉 https://t.co/uNXGuhe3qA
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
በወራቤ ከተማ አስተዳደር ቡርቃ-ጋፋት ቀበሌ በሚገኘው ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የአካባቢው አርሶአደሮች እና ወጣቶች በበጎ ፈቃዳቸው የእርሻ ልማት ስራ ���ዛሬው ዕለት አከናውነዋል።
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
በወራቤ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው ዳጤ-ወዚር ቀበሌ ለህብረተሰቡ ዘላቂ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለመዘርጋት ታቅዶ ሲሰራ የቆየው የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እንዲሁም የምንጭ ውሃ ጥናትና ዲዛይን ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ስራ ተጀምሯል!
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
��በከተማው በተለያዩ ተቋማት የተጀመረውና በሥራ ላይ ያለው የዲጂታል መረጃ ሥርዓት የከተማውን የመረጃ አያያዝ ሥርዓት ከወረቀት ወደ ዲጂታል የሚቀይር ብቻ ሳይሆን መልካም አስተዳደርን፣ ግልጽነትንና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሚያ��ችል ነው❞
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
"የልማት ፕሮጀክቶችን ለማስፈጸም፣ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ለማስፋፋትና ለህብረተሰቡ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ይበልጥ ለማሻሻል የገቢ አቅምን ማሳደግ ያስፈልጋል" አቶ ነስሬ አማን -የወራቤ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ
Werabe Communication
@Werabecommu
3 months ago
❝የመረጃ አያያዝን ዲጂታላይዝድ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጥን ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ ማድረግ ይገባል❞ አቶ ሻፊ ሙዜ - የወራቤ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የማዘጋጃ ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ
Werabe Communication
@Werabecommu
4 months ago
የስልጤ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የ2018 የበጋ ወር በጎ ፈቃድ አገልግሎት መዝጊያና የክረምት መክፈቻ ስነ-ስርዓት አካሄደ! ከ430 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት እቅድ ተይዟል።
Werabe Communication
@Werabecommu
4 months ago
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ ከገንዘብ ሚኒስ��ር እና ከባለበጀት መሥሪያ ቤቶች ጋር የማጠቃለያ ውይይት አካሂዷል።
Werabe Communication
@Werabecommu
4 months ago
Upcoming Event
Werabe Communication
@Werabecommu
4 months ago
#የማስጠንቀቂያ_መልዕክት
! ለወራቤ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በሙሉ፦ ከማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እና ከሀሰተኛ መረጃዎች ራሳችሁን እንድትጠብቁ የጥንቃቄ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
Werabe Communication
@Werabecommu
5 months ago
Werabe Communication
@Werabecommu
5 months ago
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ 15 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በድምፅዎ መሪዎን ለመምረጥ ተዘጋጅተዋል?
Werabe Communication
@Werabecommu
6 months ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምን ምን አሳኩ? ዝርዝር ነጥቡ ምስሉ ላይ ተመላክቷል፦
Werabe Communication
@Werabecommu
6 months ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ (Champion) ሆነው በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ (Assembly of the AU) ተሹመዋል! 15-08-2018
Last Seen Users on Sotwe
Khan Joiya
Seen from
Germany
Mzansi 🇿🇦🇿🇦
Seen from
South Africa
Mr munyala
Seen from
United Kingdom
❦
Seen from
Turkey
Ardana087
Seen from
Indonesia
Queen Rianbow 👑🌈🚀❄
Seen from
Thailand
ชอบถ่ายตูดน้าสาว
Seen from
Poland
สาวอวบอ้วน ชอบเสียว
Seen from
Thailand
Nikita Singh
Seen from
India
Lindsey Byrnes
Seen from
United States
Trends for you
1
Petey Halpin
Under 10K tweets
2
Tanner McKee
Under 10K tweets
3
Chandler Simpson
Under 10K tweets
4
McAfee
Under 10K tweets
5
March Madness
Under 10K tweets
6
Griffin Jax
Under 10K tweets
7
#ShareYourSpark
Under 10K tweets
8
Meek
Under 10K tweets
9
Muse Spark Open
Under 10K tweets
10
Matt Gaetz
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.9M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.6M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫