የወንዘን ሰንሰለት እን��ሰበርነው ሁሉ የባህሩንም ሰንሰለት እንሰብረዋለን
በወንዝ እና በባህር ፍልሚያ ላይ እውነት ግልፅ ሆና ትታያለች
ጎረቤት ሃገር ግብፅ ኢትዮጵያ የየብብ እስረኛ ሆና እንድትቀር ነው
ካይሮ ለረጅም አመታት አዲስ አበባ ቀይ ባህር ላይ እንዳትደርስ ስትሰራ ከርማልምች።እንዲሁም መብቷ ከሆነው ���አባይ ወንዝም ልትከለክላት ሞክራለች።
ነገር ግን የህዳሴ ግድብ የውሃ ፕሮጀክት ብቻ አልነበረም። የወንዙን እና የባህሩን ሰንሰለት የሰበረው ህዝባችን ሉአላዊነቱን ያስከበረበት ነው።
ደህና ሁኑ
سنكسر قيد البحر كما كسرنا قيد النهر !
في معركة البحر والنهر ، تتجلى الحقيقة العارية !
وهي أن الجارة مصر تريد أن تبقى إثيوبيا حبيسة اليابسة وعطشى للنيل!
فمنذ عقود تعمل القاهرة على منع أديس أبابا من بلوغ البحر الأحمر، كما حاولت أن تمنع عنها حقها في مياهها في النيل !
لكن سد النهضة ليس مشروعًا مائيًا فقط، بل صرخة سيادةٍ أطلقتها أمة قررت كسر القيد مرتين
قيد البحر وقيد النهر !
دمتم بخي�� ،،،
#Ethiopia
#اثيوبيا
#سد_النهضة
#ኢትዮጵያ
#GERD
#مصر
#السودان
#Egypt
#Sudan