Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ዝም
@ZinetSalo
Joined March 2016
733
Following
540
Followers
110
Posts
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
ሃበሻ የሰርጉ ቀን ሦስት ጊዜ አደባባይ ካልዞረ ትዳሩ የሚፀና አይመስለዉም_!
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
ከጀማሪ ደራሲ ጋ አትጀናጀኚ ብላት አልሰማ ብላ ይኽው በደረቀ ለሊት "እስቲ ውጪና ጨረቃዋን እያት የልቤን በዝርዝር ትነግርሻለች "ብሏት ወጥታ የመታት ብርድ ይሆን መጋኛ እያሳላት ነው🙁እስቲ ጨረቃ መጥታ ታድናት ይሆን እናያለን🤓
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
" ይሄ ደሞ አንድ ክፍል ቤት ተከራይቶ ቁርሴን አልጋዬ ላይ እየበላሁ ነው ብሎ ይፖስታል" ታዲያ የት አባህ ልትበላው ነው😂😂😂
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
እባካችሁ ሴቶች ታክሲ ውስጥ ሰው አትሙ ከአማችሁም ቶሎ ቶሎ እሙ ሰምቼ ሳልጨርስ መውረጃዬ ደረሰ እኮ
Who to follow
solechhabesha
@selamawitmulug3
☦️ +🦁 + ✡️ + 👑 + 📜
Alem Asfaw
@asmarech23
my Name Alem Asfaw my Adders Addis Abab Ethiopia
Ephrem g/meskel
@Ephremawash
i am i.
ዝም
@ZinetSalo
over 8 years ago
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛተ ቅጠል ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠል የት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬ ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር ለአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነብሱን የሰጣት ለካ ለእምነቱ አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ ኧረረረ ኧረረረረረረረረረረረ አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ቴዎድሮስ . . . . . . . ዝግባ የሚያሳክለን አንድ ፍቅር አጥተን ዝግባ የሚያሳክለን አንድነት አጥተን ከፊት የነበር ነው ከሰው ኋላ ቀርተን አናሳዝንም ወይ . . . . ኧረረረረረረረረረረረረረረረረረረ
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ኧረረረረረረረረረረረረረ ግመሌን ላጠጣት እንደ አፋር ተጉዤ ግመሌን ላጠጣት ቀይ ባሕር ተጉዤ አንድ ገመድ አጣሁ ልመልሳት ይዤ . . . . . . . ጎንደር ጎንደር . . (እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ)
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
የሰገደላት ውበቱን ያችን የቃል መስታየት ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ቆሞ ስቃይዋን ላለማየት እእእአአአአአ ና ና ካሳ ሲ ና ና ደርሶ ባያስጥለው ገብርዬ ከስለት ጀግና ተፈተነ በመቅደላ አቀበት ተዋከበና ተዋከበና
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
መልካም "የወዝ/የላብ/የሰርቶ/የለፍቶ/አደሮች" ቀን። መልካም ~ሰኞ~። መልካም የሥራ ሳምንት።
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
በአሥመራ ወያኔ ከመጣ ችግር መጀመሪያ አሥመራ ትሆናለች ቀብር አክሱም ትጠፋለች በአንድ ቀን ጀንበር ግሼን ላሊበላ ትሆናለች ቀብር ሁሉም ይሸፍታል ሴት እናኳን ሳይቀር:: ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ተፈሪን አውርደው ተፈሪ ከገዛ ለትንሽ ቀን እንጂ እጅግም አይገዛ ለዕለት ተጠንቀቀው አይምሰልህ ዋዛ በጉልበት ካልሆነ በፍቅርም አይገዛ ኋላ ግን ሟች ናቸው ነገሩ ከበዛ:: ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
የምኒልክ ዘር አልቆ መነን ትቀራለች ተፈሪን አግብታ ዱቄት ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ እሷም ጉድ ታያለች የባሏን መከራ ሳታይ ትሞታለች ሐበሻ የዚያን ቀን ትነፋፍሳለች ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
አንድ ዓመት ሲቀረው ምኒልክ ሊነግሥ አላህ መተማ ላይ ይስላል መቀስ በደም አጨማልቃ የምትቆራርስ እራስ የምትቆርጥ ያውም የንጉሥ አንደዜ ተመታች የማታላውስ ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
በተኩላ መሀል ብትሆን እንኳን ሠው መሆንህን አትዘንጋ የሳቀልህ ሁሉ ጓደኛ እንዳይመስልህ የጊዜ እንጂ የሰው ጓደኛ የለም......!
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
, አሸንዳ በርችት ,
#እሬቻ
በጥይት 😭 , አሸንዳ በጫወታ ,
#እሬቻ
በዋይ በዋይ ዋይታ 😭
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
ዛሬ * እንዴት ነሽ ፤ ኢትዮጰያ አንቺ የጉድ ፤ ሀገር፡፡ አለቁ ልጆችሽ፤ በራስሽ ወታደር፡፡
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
አሸንዳ በርችት እሬቻ በጥይት 😭😭😭 ፈጣሪ ሆይ ተመልከት👆😭
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
ዛሬም ይሄን መንግስት የሚደግፍ ይኖር ይሆን?! ዛሬም ለተገደሉት ንፁሃን ነብስ ማስተባበያ ይሰጥ ይሆን? ያሸማቅቃል! አንገት ያስደፋል! ተስፋ ያስቆርጣል! ሁላችንንም ገድላችሁናል።
#Bishoftu_massacre
Last Seen Users on Sotwe
Fugitive Caesar
Seen from
United States
その青春【公式】
Radith 18
Seen from
United States
Passcoba
Seen from
Indonesia
AstrooDragon
やのえ
Seen from
United States
●︿●
Seen from
Singapore
Sukastw
Seen from
Netherlands
sabtusiang
Seen from
Indonesia
malluaunt
Seen from
India
Trends for you
1
#AEWDynamite
Under 10K tweets
2
Bregman
Under 10K tweets
3
Karoline
Under 10K tweets
4
Indiana Bears
Under 10K tweets
5
Russ
Under 10K tweets
6
#JarvixOS
Under 10K tweets
7
Luis Castillo
Under 10K tweets
8
Jack Perry
Under 10K tweets
9
Trent Grisham
Under 10K tweets
10
hobi
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.7M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫