Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
VERONICA
@_Kalkidan__
ኪዳነምህረት እናቴ🤍 አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ መዝሙረ ዳዊት ፶፥፲ ☦ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ|Orthodox Christian☦
Ethiopia
Joined July 2022
262
Following
2.4K
Followers
297
Posts
Pinned Tweet
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 4 years ago
በማያልቀው ምህረትህ አስበን🙏
VERONICA
@_Kalkidan__
over 1 year ago
አቤቱ እሳታዊ አንደበት መለኮታዊ ፀሐይ መሐሪና ጻድቅ ቅዱስ አብ ሆይ፤ በጽድቅህ አጽድቀኝ የተቀደደውን ክርስቲያናዊነቴንም በልጅህ በዐማኑኤል በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ መርፌ ጥቀምልኝ ወይም ስፋልኝ። የእሑድ ሰይፈ ስላሴ
VERONICA
@_Kalkidan__
over 1 year ago
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው 🧡
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
አልቅሼ ሲቀለኝ ነግሬሽ የዉስጤን አትዘገይም ስትሰሪልኝ ቤቴን❤️🩹
Who to follow
ጥበብ
@firehwot12
ኦርቶዶክስ
Yared🩵
@fine_youngman
IM DAT N****
ቃlu
@kalkidan_16
||ታዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር።|| መዝ ፻፲፱÷፸፩
_Kalkidan__
retweeted
ጽንዓት
@tsenat__tessema
almost 2 years ago
"ሩፋኤል ሆይ መንፈሳዊ ሐኪም ነህና ደዌ ኃጢአት እንዳያሰቃየኝ ፍቱን መድኃኒትህን ቀብተህ አድነኝ አቤቱ የሀበተ ረድኤትህም ተሳታፊ አድርገኝ።"
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል❤❤ አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል
_Kalkidan__
retweeted
ጽንዓት
@tsenat__tessema
almost 2 years ago
ለፀዓተ ነፍስከ፡ "ተክለ ሃይማኖት ሆይ ከዚች ዓለም የፈተናና የመከራ ቂም በቀል ኑሮ በመላእክት አጃቢነት በክብር ለተለየችው ፀዓተ ነፍስህ ሰላም እላለሁ።"
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
"ሁሉንም ጸሎታችሁን ስላልመለሰ እግዚአብሔርን የምታመሰግኑበት ቀናት ይመጣሉ" አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
“እንደ ፀሐይ የምታበራ ለኾነች፣በክብር ላጌጠች ለሰማይ ሙሽራ ለእናታችን ጽዮን ሰላምታ ይገባል፣በሠራዊት ጌታ ጣቶች የተጻፉ የዐሥሩ ቃላት ትዕዛዛት በዉስጦቿ ያሉ የሙሴ ጽላት ሰላምታ ላንቺ ይገባል” አባ-ጊዮርጊስ-ዘጋስጫ
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
ሚስጥረኛዬ ነሽ ሚስጥረኛዬ ኪዳነምሕረት መፅናኛዬ አውቀዋለው ደጅሽን የእረፍት ቦታዬን ጽኑ ሠላም ፀጥታ ማግኛዬን የት እሔዳለሁ አልልም ሲከፋኝ ኪዳነምሕረት አንቺ እያለሽልኝ🥺🤲🥰❤️🩹
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
ማርያምዬ እናቴ
VERONICA
@_Kalkidan__
almost 2 years ago
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
"ገብርኤል ሆይ! ስለ ስምህ በገናን አንሥቼ:ክቡር የምትሆን አንተን ሰላም እላለሁ።ዙፋኑን በሰማይ ያበጀ እግዚአብሔር ምድርን በጎበኘ (አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው በሆነ)ጊዜ በአንተ አርአያ ይመሰል ዘንድ ከመላእክት ሁሉ ያንተን ውበት ወደደ።"
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
እናቴ❤️🩹
_Kalkidan__
retweeted
ጽንዓት
@tsenat__tessema
about 2 years ago
"የይቅርታ መልአክ ሆይ ችግሬን አቃልልኝ ጭንቀቴን አሰወግድልኝ ምክርን ትለግሰኝ ጥበብንም ታስተምረኝ ዘንድ አባት እንዳደረኩህ አንተም ልጅ አድርገኝ።"
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለው የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለው ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለሁ
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሺ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስላንቺ ምንለው ብዙ ነው
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም 21❤️🩹🙏
_Kalkidan__
retweeted
Yaregal L.Kebede ♍️
@YKebedd
about 2 years ago
❤[ማርያም]❤ 🙏🙏🙏 አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን !! ግቢ ከቤታችን በረከቶችን ነሽ በሀሴት ቁመናል ደስታን ስለወለድሽ !! 💙💙💙
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
አባቴ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል 19❤️🩹🙏
VERONICA
@_Kalkidan__
about 2 years ago
ለእኔም ጥበብ ስጭኝ!!!❤️🩹
Last Seen Users on Sotwe
huge breast & big ass 🍑🔞
Seen from
Indonesia
BV®️
Seen from
Turkey
²EDeer
Seen from
Egypt
pppr
Seen from
Korea
Lee Johnson
Seen from
United Kingdom
evliçiftiz
Seen from
Turkey
baikbaik94
Seen from
Malaysia
高橋尤美
Seen from
United States
wange
Seen from
United States
roza
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Belgium
Under 10K tweets
2
Sami
Under 10K tweets
3
Platner
Under 10K tweets
4
Rushing
Under 10K tweets
5
#ZatimaOnParamountPlus
Under 10K tweets
6
Team USA
Under 10K tweets
7
Tanner Scott
Under 10K tweets
8
Soccer
Under 10K tweets
9
Dylan
Under 10K tweets
10
Mitch McConnell
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.8M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.2M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.2M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
60.9M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫