Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Netsanet.com
@abeb4455
ለምወደው ወዳጄ ፍትህ ለማምጣት ምንም ማድረግ እንደማልችል መረዳቴ ያሳዝነኛል። ለሀዘንተኛው ቤተሰቦቹ የፍትህ ማረጋገጫ መስጠት አልችልም ፣ ወይም መታሰቢያነቱ በወገኑ ዘንድ እንደሚከበርለት ቃል አልገባም ፣ በበደሉት ላይ ጠንክሮ ይቆማል ። በዚህ ቅጽበ
Joined July 2023
271
Following
5
Followers
415
Posts
Netsanet.com
@abeb4455
9 months ago
"ስደተኞች ወደ ቀያቸው ይመለሱ! ለመፈናቀላቸው ም/ት የራስ አስተዳደር ይቋቋም፣ ካሳ፣ ትክ፣መልሶ ማቋቋም ፣መልሶ ግንባታና የስነልቦና ድጋፍ ተደርጎላቸው በህግ አግባብ ይመለሱ፤ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን በገዛ ሀገራቸው ባይተዋር መሆናቸው ያብቃ።"
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
⚖️ የካቲት 07፦ "መንግሥት አቅመ-ቢስ ሆኗል! የሕዝብን ደህንነት ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት የሕዝብን ጥያቄ በመመለስ ራሱን ያድን።"
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
https://t.co/vOMjAUd8GX
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
⚖️ የካቲት 05፦ "የፌደራል መንግሥት ኃይሉን ያጠናክር! በሕዝብ ድምፅ የተወሰነውን የቅማንት የራስ አስተዳደር ጥያቄ መመለስ የመንግሥት ሕገ-መንግሥታዊ ግዴታ ነው።"
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
🎯 የካቲት 01፦ "አዲሱ ወር፣ አዲሱ ምዕራፍ! መንግሥት ሆይ፤ በሩን ክፍት አድርግ፣ አቤቱታችንን ስማ። የሕዝብ ወ��ሎችን መፍታት ለሰላም የመጀመሪያው እርምጃ ነው።"
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 30 (ታላቅ ጥሪ)፦ "ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው! መንግሥት ሆይ፤ ሕዝብህን አድምጥ፣ እስረኞችን ፍታ፣ ፍትህን አንግሥ። የቅማንት ሕዝብ ጥያቄ መልስ ይፈልጋል።"
#FinalCallForJustice
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 29 (ነገም ቀን ነው)፦ "እስር ቤት የጊዜ ጉዳይ ነው፤ እውነት ግን የዘላለም ናት። እስረኞቻችን በኩራት ይወጣሉ፤ ግፈኞች ግን በታሪክ ያፍራሉ።"
#JusticeWillPrevail
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
https://t.co/5aik4tZ0Cr
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 28 (የእስረኞች ጤና)፦ "በእስር ላይ የሚገኙ አመራ��ቻችን ጤንነትና ደህንነት በመንግሥት እጅ ነው። ታሪክ ተጠያቂ ያደርጋችኋል።"
#ProtectPrisoner
s
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 27(ወንጀል አይደለም)፦"ማንነትን፣ የራስ አስተዳደርንና የራስን እጣፈንታና እድል በራስ መወሰንን መፈለግና መጠየቅ ወንጀል አይደለም!የራስ አስተዳደር መጠየቅ ሕገ-መንግሥታዊ መብት ነው።"ማንነት ተፈጥሯዊ የማይጣስ መብት ነው።
#IdentityIsNotACrime
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 26 (የዓለም አቀፍ ትኩረት)፦ "ዓለም እያየ ነው! ���ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና የሕዝብ ወኪሎች ያለ ሕግ አግባብ መታሰራቸውን እንቃወማለን።
" #HumanRightsWat
ch
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 25 (ሰላማዊ ትግል)፦ "የተፈጥሮ መብትን፣ ህገመንግስታዊ መብትና ሰላማዊ ጥያቄን ���ወታደራዊ ኃይል መመለስ ሽንፈት እንጂ ብልህነት አይደለም። ሰላም የሚመጣው ፍትህ ሲኖር ብቻ ነው።
" #PeaceThroughJusti
ce
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
@Rhiachnash
Ehhh!
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 24 (ዲሞክራሲ)፦ "ዲሞክራሲ ማለት የሕዝብ ወኪሎች በነፃነት የሚናገሩበት እንጂ ወደ እስር ቤት የሚጎተቱበት ሥርዓት አይደለም።
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 22 (ኢ-ፍትሃዊነት)፦ "አንዱን ክልል መርቆ ሌላውን ማሳደድ ኢ-ፍትሃዊነት ነው። የቅማንት ሕዝብ እኩልነት እንጂ ልዩ ጥቅም አልጠየቀም።"
#JusticeForAll
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 20 (የመንግሥት ኃላፊነት)፦ "መንግሥት የሕዝብ ጠባቂ እንጂ የሕዝብ እስረኛ ሊኖረው አይገባም። የፖለቲካ ልዩነትን በእስር ሳይሆን በውይይት ፍቱት።"
#DialogueNotPrison
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 19 (የሐሰት ክ��)፦ "በወረቀት ላይ የተጻፈ የሐሰት ወንጀል በሕዝብ ልብ ውስጥ ያለውን እውነት አይለውጠውም። ሐሰተኛ ምስክሮች ሕሊናችሁን ግዙ።"
#NoMoreFalseAccusation
s
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
@Ruixsol
3
Netsanet.com
@abeb4455
10 months ago
ጥር 17 (ሕገ-መንግሥታዊ ቃል)፦ "አንቀጽ 39 የተጻፈው ሊከበር እንጂ ሊቀደድ አይደለም። ማንነትን መጠየቅ ወንጀል ከሆነ ሕገ-መንግሥቱ ለማን ነው?"
#Article39
Last Seen Users on Sotwe
Pup Scope
Seen from
Germany
Pushmeet Kohli
Seen from
Singapore
ALFAHAL ALSUDANI
Seen from
United Kingdom
Renato Perez G
Seen from
Peru
El De Los +ags
Seen from
Peru
الملك البصراوي
Seen from
Algeria
Ankaralı sikici
Seen from
Turkey
Blacked Woman
Seen from
Turkey
Emre Can
Seen from
Turkey
DanIArts (COMMS OPEN)
Trends for you
1
Ravens
Under 10K tweets
2
Giants
Under 10K tweets
3
Texans
Under 10K tweets
4
Penix
Under 10K tweets
5
Kellen Moore
Under 10K tweets
6
Falcons
Under 10K tweets
7
#BigBlue
Under 10K tweets
8
Nico Collins
Under 10K tweets
9
Jets
Under 10K tweets
10
Arsenal
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
239.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.5M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.3M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫