Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ankesha Communication
@ankeshacom12
Joined March 2023
143
Following
5
Followers
25
Posts
ankesha Communication
@ankeshacom12
7 days ago
በተፈጥሮዉ አረንጓዴ ቀለም ያለዉ ልዩ ለአእምሮ እርካታ የሚሰጥ በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ በ3ቱ ጥርባ ቀበሌ የሚገኝ ጥርባ ሀይቅ ይጎበኙ ኢንቨስት ያድርጉ!!
ankeshacom12's tweet video.
ankesha Communication
@ankeshacom12
14 days ago
የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 50ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው ከመስከረም 22 እስከ 23 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ም/ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ መክሮ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
18 days ago
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ገወና ቀጠና "በፅምዶ ስም ጦርነት ያወጁብንን ታሪካዊ ጠላቶቻችንን በጋራ ክንዳችን በመመከት እና በመደምሰስ አንፀባራቂ ድል እናስመዘግባለን !!" በሚል መሪ ሀሳብ ከወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ እየተደረገ ነው።
ankesha Communication
@ankeshacom12
25 days ago
የፖሊስ አባላት በህግ ማስከበር ተግባር የተሰጣቸውን ተልዕኮ በቁርጠኝነት በመወጣትና አጠቃላይ የህ���ቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የአላማ ፅናትና የስራ ፍቅር ወሳኝ ነው።
Who to follow
Sonia Calaza
@soniacalaza
Catedrática de Derecho Procesal. Universidad Nacional de Educación a Distancia.
Behiwot Tilahun🇪🇹 በህይወት ጥላሁን🇪🇹
@BehiwotTilahun
Sustainable Energy Engineer
Aaron McCall (PADS)
@AaronMcCall22
CEO at Rochester City FC Previously managed at Snodland Town, South East Athletic & Hildenborough Athletic & Rochester City.
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 1 month ago
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ባለፉት ሁለት ወራት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ ዘርፍ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 1 month ago
ጳጉሜ 4 ህብር ቀን ጳጉሜ 4 ህብር ቀንን በማስመልከት በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት በጎዳና ላይ ስፖርታዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርገዋል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 1 month ago
✍️ አንድ ደርዘን ደብተር የህፃናትን የነገን ህልም ያሳካል!! የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት 10 ደርዘን ደብተርና 3 ፓኮ እስክርቢቶ ለአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት አስረክበዋል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 1 month ago
"ጳጉሜ 2 የማንሰራራት ቀን" በወረዳችን በተጠናቀቀው በጀት በግብርና በጤና፣ በውሃና ኢነርጂ፣ በማዕድን፣ በመንገድ ዘርፍ፣ በኢንፎርሜንና ኮሙዩኒኬሽን እና በሌሎች በርካታ ሰራዎች ተሰርተዋል��
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 3 years ago
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እና በአገው ግምጃ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ሽኝኝት ተደረገላቸው። መልካም ፈተና
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 3 years ago
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እና በአገው ግምጃ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ/ም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና የሚወስዱ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ እንጅባራ ዩኒቨርስቲ የማጓጓዝ ስራ እየተሰራ ነው።
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 3 years ago
አንጋፋው የጥርባ ቲያትርና ሙዚቃ የባህል ቡድን የአገው ግምጃ ቤት ከተማ ማህረሰብ፣ የባህል ቡድኑ መስራች ደራሲ ዳይሬክተርና ተዋናይ ወጣት አርቲስት ደሳለኝ መኩሪያው እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ታላቅ የስነ ጽህፍ ድግስ ተካሂዷል:
ankesha Communication
@ankeshacom12
about 3 years ago
የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ አቶ ቻላቸው ነጋ እና የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ አይሸሽም በየነ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ የአረጋዊያንና የአቅመ ደካሞች ቤት የመጠገንና የመስራት ስራ በዛሬው እለት በይፋ አስጀምረዋል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በ2015/16 ዓ/ም የምርት ዘመን 737,515 ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
11ኛው መላው የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ስፓርት ውድድር ፍፁም ስፖርታዊ ጨዋነት በታየበትና የርዕስ በርዕስ መስተጋበሮችን በፈጠረበት ውድድር ተጠናቋል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
⚽
#በቮሊቦላ
አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እንጅባራ ዩንቨርስቲን 3ለ2 በማሸነፍ የ2015 ዓ/ም 11ኛው መላው የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ስፓርት ውድድር ዋንጫን አንስቷል። እንጅባራ ዩኒ���ርስቲ እና አዮ ጓጉሳ ወረዳ 3ኛና 3ኛ ደረጃ ይዘዋል።
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
በቀበሌው ህብረተሰብ ተሳትፎ ከ7መቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ ገንዘብ ወጪ ሆኖ የተሰራው 5.5 ኪሎ ሜትር ከመሰላ መገንጠያ-ዘውላ ደገሀ ቀበሌ ጽህፈት ቤት ድረስ ያለው መንገድ የዶዘር፤ የቋረጣ እንዲሁ�� የዲች ስራ ተጠናቀቀ።
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
11ኛው መላው የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ስፓርት ንቅናቄ ውድድር በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ መካሄድ ጀመረ።
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
በአዊ ብሔረሰብ አሰተዳደር በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ድንጉሻ ቀበሌ በህብረተሰብ ተሳትፎ ከ2.2 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ወጪ ሆኖ የተሰራው 8 ኪሎ ሜትር ከድንኩሻ- አዲስ አ���ም የጠጠር መንገድ ስራ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ ።
ankeshacom12
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 3 years ago
#BreakingNews
#AlJazeera
#CNN
#NewYorkTimes
#WashingtonPost
ankesha Communication
@ankeshacom12
over 3 years ago
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት CALM P4R ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ በማንጃ ተንኮሻ ቀበሌ የተሰራው ሰለላ ተፋሰስን ከተለያዩ ቀበሌዎች የተወጣቱ አካላት ጎብኝተዋል። የተጎዳ የመሬት መልሶ እንዲያገግም ለማድረግ መልካም ተሞክሮ ነ���።
Last Seen Users on Sotwe
TURKISH +21 🇹🇷
Seen from
Turkey
かめぽん
Seen from
United States
ยากเยดแม่ยาย
Seen from
Singapore
รวมดาวโอลี่แฟน
Seen from
Thailand
FonFriendly56ครูฝนขี้อ้อน (ช่องจริง)
Seen from
Thailand
نياك المتزوجات ومطلقات
Leak Mym France - OF Telegram
Seen from
France
Justaman
Seen from
Saudi Arabia
عـزالديـن ربيع 🇮🇶
Seen from
Germany
ديوث زوجتي
Seen from
Germany
Trends for you
1
Dodgers
Under 10K tweets
2
Darnold
Under 10K tweets
3
Bo Nix
Under 10K tweets
4
Broncos
Under 10K tweets
5
Roadster
Under 10K tweets
6
David Hamilton
Under 10K tweets
7
Sean Payton
Under 10K tweets
8
Aaron Ashby
Under 10K tweets
9
Brew Crew
Under 10K tweets
10
Drew Lock
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.9M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.6M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫