Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ምስክር
@ephremmisikir
Disciple.
Joined September 2019
205
Following
1.8K
Followers
759
Posts
ምስክር
@ephremmisikir
4 days ago
'ጴጥሮስም አፉን ከፍቶ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንዳያደላ ነገር ግን በአሕዛብ ሁሉ እርሱን የሚፈራና ጽድቅን የሚያደርግ በእርሱ የተወደደ እንደ ሆነ በእውነት አስተዋልሁ። ' የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
ምስክር
@ephremmisikir
6 days ago
"ሐናንያም መልሶ፦ “ጌታ ሆይ፥ ... በዚህም ስምህን የሚጠሩትን ሁሉ ለማሰር ከካህናት አለቆች ሥልጣን አለው” አለ። ጌታም፦ “ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤" ሐዋ 9:13-15
ምስክር
@ephremmisikir
6 days ago
"በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው። " የሐዋርያት ሥራ 9:4-5
ምስክር
@ephremmisikir
6 days ago
"ጃንደረባውም፦ “እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው?” አለው። ፊልጶስም፦ “በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል” አለው። መልሶም፦ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። ...... አጠመቀውም። " ሐዋ 8:36-38
Who to follow
Mistre Dereje🇪🇹
@DerejeMistre
Diplomat at the Embassy of Ethiopia, London
Yohannes Gashama🇪🇹
@GashamaYohannes
𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔|Diplomat||Pan-Africanism|Fear of God|Views are my own
Mintesnot Rufael
@MintesnotRufael
Add more positive energy.
ምስክር
@ephremmisikir
7 days ago
”አለመብሰልን አትታገሱ!“ከ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋር https://t.co/9hi1NlqM92
ምስክር
@ephremmisikir
8 days ago
"..ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሣው፤ ይህን እግዚአብሔር፥ ለእስራኤል ንስሐን የኃጢአትንም ስርየት ይሰጥ ዘንድ፥ ራስም መድኃኒትም አድርጎ በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። እኛም ለዚህ ነገር ምስክሮች ነን.." ሐዋ 5:30-32
ምስክር
@ephremmisikir
8 days ago
'መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ' የሐዋርያት ሥራ 4:12
ምስክር
@ephremmisikir
8 days ago
'ጴጥሮስ ግን፦ “ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ” አለው። በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥ ወደ ላይ ዘሎም ቆመ...' የሐዋርያት ሥራ 3:6-8
ምስክር
@ephremmisikir
8 days ago
...“ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና”... ሐዋ 2:38-39
ምስክር
@ephremmisikir
8 days ago
'ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ” አለ። ' የሐዋርያት ሥራ 1:8
ምስክር
@ephremmisikir
8 days ago
'ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን” አለው። ቶማስም፦ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰለት። ' የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ephremmisikir
retweeted
Mamusha Fenta
@MamushaFenta
10 days ago
#እነሆ_እምነታችን
| ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ - የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል - 2) | በማሙሻ ፈንታ https://t.co/EeADAcCh8R
ምስክር
@ephremmisikir
10 days ago
"እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።" ዮሐ17:22
ምስክር
@ephremmisikir
10 days ago
"እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው። ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም። እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።" የዮሐንስ ወንጌል 17:14-18
ምስክር
@ephremmisikir
10 days ago
"በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።” የዮሐንስ ወንጌል 16:33
ephremmisikir
retweeted
Mamusha Fenta
@MamushaFenta
12 days ago
ህብረት ከሰው እና ከእግዚአብሔር ጋር | ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሤ | ስነ-መለኰት | Equip Podcast Ep 09 https://t.co/o0eSzYw22h
ምስክር
@ephremmisikir
12 days ago
'እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። ' የዮሐንስ ወንጌል 17:3
ምስክር
@ephremmisikir
12 days ago
"... እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ። እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው..." ዮሐንስ 16:7-10
ምስክር
@ephremmisikir
12 days ago
'እኔ መጥቼ ባልነገርኋቸውስ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ለኃጢአታቸው ምክንያት የላቸውም። ' የዮሐንስ ወንጌል 15:22
ምስክር
@ephremmisikir
12 days ago
"ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ። ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 15:18-19
Last Seen Users on Sotwe
your little slut
caramelmachiato
Seen from
United States
KPK Couple
Seen from
Pakistan
Aidil
a mí me gustan mucho de esas
Seen from
Turkey
brondong Ganas
Seen from
Singapore
publicslut
Seen from
Indonesia
Hùng Đổ
Seen from
Vietnam
Türkçe Altyazılı Porno
Seen from
Turkey
골골ㄹ
Seen from
Saudi Arabia
Trends for you
1
Doom
Under 10K tweets
2
Jana
Under 10K tweets
3
Kordell
Under 10K tweets
4
Marvel
Under 10K tweets
5
#HappyBirthdayJustin
Under 10K tweets
6
Kang
Under 10K tweets
7
X Money
Under 10K tweets
8
Endgame
Under 10K tweets
9
Secret Wars
Under 10K tweets
10
NO AMNESTY
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.8M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.2M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.3M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.2M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.7M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.9M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.1M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.3M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.8M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.4M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫