Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
#ኢትዮጵያዊ
💚💛❤️
#መዝሙር
፴፱፥፯ አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን
Addis Ababa
Joined January 2014
117
Following
851
Followers
457
Posts
Pinned Tweet
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 5 years ago
በእንተ ሀገሪትነ ኢትዮጵያ ናስተበቊዕ ከመ እግዚአብሔር ብዙኀ ሰላመ ይጸግዋ በመዋዕሊነ፡፡🙏 በዘመናችን ፍጹም ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጣት ዘንድ ስለ አገራችን ስለ ኢትዮጵያ እንማልዳለን፡፡ 🙏🙏
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
about 1 month ago
@IRIMFA_EN
"The time has arrived for all of you who have committed atrocities against Ethiopia and its people to pay the price. Congratulations!"
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
6 months ago
@JobFound5
Interested
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
6 months ago
@JobFound5
Interested
Who to follow
Solo Melesse
@SoloMelesse
- Self employed in flooring. Also an activist who wants to see freedom, justice, & equality in Ethiopia. Love to travel, meet people, love music & love to dance
መልካም 💚💛❤️☝🏽
@lilbaltazar2001
Humanity is the better religion .
TheNikola
@TheNikolaClub
Everything they tell you is fake.
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
9 months ago
ገፍተህ የማትጥላቸው ብዙ ነገሮች አሉ:: የተገፋ ደግሞ ከፍ ከፍ ማለቱ አይቀርም። ግፍ ለሚሠራም ለሚሠራበትም የሚፈርድ አለ። ዛሬ በግለሰብም በተቋምም ደረጃ በተለዬ የሚገፉ አሉ። እየመረረን/እየሞትንም ቢሆን እኒህ ተገፊዎች ከፍ ከፍ ሲሉ እናያለን!!!
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
12 months ago
@UpdatingOnRome
Indeed it's true! We love him, we praise him, we bow before him, we believe in him. The Lord of lords, God of gods, King of kings, Alpha and Omega. Almighty Jesus Christ!
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
about 1 year ago
የሰኞ ድርሳነ መድኃኔ ዓለም https://t.co/8OhCo9Lv43
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 1 year ago
የኢየሱስ ሞዐ አምላክ ሆይ ከችግርና ከጥፋት አድነኝ ምግብና ልብስ ስጠኝ ብሎ በስምህ የጸለየውን ሁሉ አጠግበዋለሁ ምግብና ልብሱን እሰጠዋለሁ የእህልም በረከት ከርሱ አይታጣም። በስምህ እንጀራና ቀዝቃዛ ውኃን የሰጠ እስከ፯ ትውልድ ድረስ ���ምረዋለሁ
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 2 years ago
"በኢትዮጵያ የሚከናወነው ሁሉ ያለምንም ሁኔታ የዚችን ዓለም ዕጣ ፈንታ የሚወስን መሆኑን መላው የአዳም ዘር ሁሉ ሊያውቅ ግድ ነው በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቀህ ልታውቅ ግድ ነው።እግዚአብሔር ቤቱን ካጸዳ በኋላ ነው ወደ ዓለም በይበልጥ የሚዞረው"
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 2 years ago
በዓለ ግዝረቱ ለኢየሱስ!
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 4 years ago
ጥር 6 ግዝረተ ኢየሱስ ክርስቶስ "ስምንት ቀን በተፈጸመ ጊዜም ሕጻኑን ሊገዝሩት ወሰዱት" በወሰዱትም ጊዜ በአካሉ ላይ ስለት ሳያርፍ በማይመረመር ምሥጢር ተገዝሮ ተገኘ:: ይኸውም ዕለተ ዓርብ ሳትደርስ ደሙ ያለጊዜው እንዳይፈስ ነው:: ሉቃ ፪፥፳፩
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
almost 3 years ago
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 3 years ago
"ከሆነም በኋላ ታምኑ ዘንድ አሁን አስቀድሞ ሳ��ሆን ነግሬአችኋለሁ።” ዮሐ 14፥29 https://t.co/uWJ7i3ODgiመልእክት_10_በድምፅ https://t.co/U5bzxYX8ySመልዕክት_10_pdf ኢትዮጵያን ለማዳን ጎንደርን መጠበቅ እና ማዳን ቀዳሚው እውነታ ነው!! https://t.co/nKDetdh4LR
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
almost 3 years ago
"የከበሩ ሐዋርያት ሳያስተምሩዋት በራሷ ፈቃድ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያመነች ኢትዮጵያ የከበረች ሀገር ናት።" ድርሳነ መስቀል ዘሐምሌ
et_taoriya
retweeted
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 4 years ago
እውነትን ከሀና እና ቀያፋ እንዲሁም ከሄሮድስ ደጅ ለመፈለግ ስንጋጋጥ ማየት ያስገርማል። ሰውንስ መሸወድ ይቻላል፤ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ግን ፈጽሞ መሸወድ አይቻልም። ማወቅ የምንፈልግ ከሆነ የእኛ ፖለቲከኞች ነገር "አይነጋ መስሏት..." ነው።
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
about 3 years ago
ስለ ቅን፣ የዋሕ እና ትሑት ኢትዮጵያዊያን ብሎ ሀገሬን እግዚአብሔር ይማራት!!!
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
about 3 years ago
እግዚአብሔር በኢትዮጵያም በዓለምም የሚሆነውን አስቀድሞ በባሮቹ በኩል ተናገረ። ማን ይስማ? ሁሉም ቸል አለ። ኖኅ በዘመኑ ጮኸ ማን ሰማው? ራሱንና ቤተሰቡን አተረፈ። ለእኛስ ለኢትዮጵያውያን ስንት ኖኆች ተላኩ? በኑሯቸው ዝቅ ያሉ ስለሆኑ አልሰማንም
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 3 years ago
መንግሥት ከእግዚአብሔር እርዳታ ቢፈልግና ቢያገኝ ይጠቀምበት ነበር: ግን አልተጠቀመበትም ስላልተጠቀመበትም መንግሥት ጤና አላደረም። ለምን? ቤተ ክርስቲያንን እያስቸገሩ ጤና ማደር የለም። ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 3 years ago
የብዙ ዘመን ልምድ ያለው ዲያብሎስ ያላሸነፋትን ቤተክርስትያን የ700 ዓመት ልምድ ባለው ስውር ማኅበር የሚመራ ስብስብ እንደ ዲዮቅልጥያኖስ ይፈትናት ይሆናል እንጂ አያሸንፋትም! መሠረቷ ጉልላቷ የሆነው ክርስቶስ ነውና። ነአምን በአሐቲ ቤተክርስቲያን
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 3 years ago
https://t.co/P3VxSstQ9T https://t.co/fJiywvmFUu https://t.co/sLObM46J6k https://t.co/DIHXmp9Oaj
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 3 years ago
"ከሆነም በኋላ ታምኑ ዘንድ አሁን አስቀድሞ ሳይሆን ነግሬአችኋለሁ።” ዮሐ 14፥29 https://t.co/uWJ7i3ODgiመልእክት_10_በድምፅ https://t.co/U5bzxYX8ySመልዕክት_10_pdf ኢትዮጵያን ለማዳን ጎንደርን መጠበቅ እና ማዳን ቀዳሚው እውነታ ነው!! https://t.co/nKDetdh4LR
et_taoriya
retweeted
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 4 years ago
ጥር 6 ግዝረተ ኢየሱስ ክርስቶስ "ስምንት ቀን በተፈጸመ ጊዜም ሕጻኑን ሊገዝሩት ወሰዱት" በወሰዱትም ጊዜ በአካሉ ላይ ስለት ��ያርፍ በማይመረመር ምሥጢር ተገዝሮ ተገኘ:: ይኸውም ዕለተ ዓርብ ሳትደርስ ደሙ ያለጊዜው እንዳይፈስ ነው:: ሉቃ ፪፥፳፩
ዘኢትዮጵያ💚💛❤️
@et_taoriya
over 3 years ago
@KubieWedi
Good luck!!!
Last Seen Users on Sotwe
niyak abouche yfourni
Seen from
Indonesia
sami zain
Seen from
United States
BlueSky
Seen from
Indonesia
🇲🇦MoroccanCuck🇲🇦
Baixinha Bundudinha
Seen from
Brazil
العربجي
Seen from
United Kingdom
salsa
Seen from
Indonesia
man
Zobr
Seen from
Egypt
ไอ้เนยมันเป็นดาว😜
Seen from
Thailand
Trends for you
1
Marina
Under 10K tweets
2
Ecuador
Under 10K tweets
3
Temporary
Under 10K tweets
4
Corbin and KC
Under 10K tweets
5
KC and Corbin
Under 10K tweets
6
Alannah
Under 10K tweets
7
Nixon
Under 10K tweets
8
Haiti
Under 10K tweets
9
Tunisia
Under 10K tweets
10
Parmida
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.3M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.6M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.3M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.9M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.7M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.6M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.8M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
Neymar Jr
@neymarjr
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.8M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫