Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Ethiopia Election
@ethioelections
የኢትዮጵያ ኢንሳይደር የምርጫ ዘገባዎች -
#ምርጫ2018
| Ethiopia Insider's dedicated platform for election coverage
Addis Ababa, Ethiopia
Joined April 2019
1
Following
3K
Followers
418
Posts
Ethiopia Election
@ethioelections
about 22 hours ago
በ25 ድምፅ ወደ ምክር ቤት፤ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እጅግ ዝቅተኛ በሆነ የድምፅ ቁጥር የተመረጡ ተፎካካሪ ዕጩዎች መኖራቸው ታወቀ ዝርዝሩን እዚህ ላይ ያገኙታል 👉🏾https://t.co/scrA5KEAlz
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
1 day ago
ጎጎት ፓርቲ በስምንት የምርጫ ክልሎች መሠረታዊ የሕግ ጥሰት ተፈፅሟል አለ ዝርዝሩን እዚህ ላይ ያገኙታል 👉🏾https://t.co/Cm49Di3dx9
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
2 days ago
ብልፅግና ፓርቲ ያለተፎካካሪ የተወዳደረባቸውን በርካታ ወንበሮች ማሸነፉ ሲገለጽ፣ ተቃዋሚዎችም ብልፅግና ያልተወዳደረባቸውን ወንበሮች ማሸነፋቸውን ቀጥለዋል ዝርዝሩን እዚህ ላይ ያገኙታል 👉🏾https://t.co/iP7o22WDz3
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
3 days ago
ኦፌኮ 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ “አምባገነናዊነትን ሕጋዊ ለማድረግ የተወጠነ የፖለቲካ ድራማ” ነው ሲል ወቀሰ የመግለጫውን ሙሉ ዘገባ ለማንበብ፣ ይህንን ይጫኑ 👉🏾 https://t.co/5HVcB9KfqV
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Who to follow
Samson Berhane 🇪🇹
@BerhaneSamson
Analyzing Business in Ethiopia| Previously led @TheReporterET as Editor-in-Chief. Edited @addis_fortune and Ethiopian Business Review.
Lensa (Aida) Mekonnen / አይዳ
@AidaTola
On a journey to curate #AESs and Chairwomen @InvestOrigins / Vlog @ https://t.co/rIDiAoc9XH
aronsime
@aronsimeneh
A Photographer & creative director based in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹
Ethiopia Election
@ethioelections
3 days ago
እስካሁን በታወጁት የምርጫ ውጤቶች ብልፅግና ፓርቲ የተወዳደረባቸውን ወንበሮች በሙሉ ማሸነፉ ታውቋል። ዝርዝር ዘገባውን እዚህ ላይ ያገኙታል 👉🏾 https://t.co/nA1sTxUxQ8
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
4 days ago
ምርጫ ቦርድ የ24 ምርጫ ክልሎችን ውጤት አጸደቀ፤ ሁለት ብልፅግና ያልተፎካከራቸው የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩዎች መመረጣቸው ታውቋል ሙሉ ዘገባውን እዚህ ላይ ያገኙታል👉🏾https://t.co/tZ9qr73aCc
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
5 days ago
በልዩ ሁኔታ በተቋቋሙ የምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ የመስጠት ሂደት እየተከናወነ ነው፤ በተፈናቃይ መጠለያዎች የመራጮች መረጃ እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ ዝርዝሩን 👉 https://t.co/EhTrq8cBPw
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
#Ethiopia
Ethiopia Election
@ethioelections
5 days ago
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከምርጫው ዕለት ጀምሮ ለከባድ ወከባ መጋለጣቸውን ገለጹ ዝርዝሩን 👉 https://t.co/YOFYXABDH7
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
#Ethiopia
Ethiopia Election
@ethioelections
7 days ago
የምርጫ ሳምንት ማጠቃለያ፦ ከቅድመ ምርጫው መዋቅራዊ ጫናዎች እስከ ምርጫው ዕለት ተግዳሮቶች https://t.co/1FkrEqOV3o
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
8 days ago
ኢዜማ በአምስት የምርጫ ክልሎች ምርጫው እንዲደገም መጠየቁን አሳወቀ https://t.co/iNrVWaMX6M
#EthiopiaElection
#ምርጫ2018
Ethiopia Election
@ethioelections
8 days ago
“ገዢው ፓርቲ የመንግሥት ልማትን ለምርጫ ቅስቀሳ ተጠቅሞበታል” ሲል ኢዜማ ወቀሰ https://t.co/nFi7bkvKqm
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
9 days ago
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የጥምረቱ የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ ሰጥተውታል የተባለውን መግለጫ “በተግባርም በአስተዋፅዖም የማናውቀው ግለሰብ” መግለጫ ነው ሲል አስተባበለ ዝርዝሩን 👉 https://t.co/e7eZb4ATeA
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
#Ethiopia
Ethiopia Election
@ethioelections
9 days ago
የተፈናቀሉበት አካባቢ ያሉ ዕጩዎችን ለመምረጥ እንደተገደዱ የደብረ ብርሃን ተፈናቃዮች ገለጹ ዝርዝር ዘገባውን እዚህ ላይ ያገኙታል፦ https://t.co/m3dNvpYKDX
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
#Ethiopia
#IDPs
Ethiopia Election
@ethioelections
10 days ago
የምርጫው ይፋዊ ውጤት ከሚታወጅበት ሁለት ቀን አስቀድሞ ልዩ የምርጫ መርሐ-ግብር እንደሚኖር ቦርዱ አስታወቀ ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ👉 https://t.co/B6m3C3ENzl
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
10 days ago
ቪዲዮ፦ 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ባለፈው ሰኞ ተካሄዶ ቢጠናቀቅም፤ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ግን ድምጻቸውን የሚሰጡት በመጪው ማክሰኞ ሰኔ 2 እንደሚሆን ምርጫ ቦርድ ትላንት አስታውቋል። ለመመልከት👉https://t.co/YC7mq7eTnf
ethioelections's tweet video.
ethioelections
retweeted
Ethiopia Insider
@ethiopiainsider
10 days ago
ቪዲዮ፦ “ምርጫው ተጭበርብሯል” በሚል የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያቀረበው አቤቱታ ለምርጫ ቦርድ እንደደረሰ የተቋሙ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ አረጋገጡ። አቤቱታውን የቦርዱ የህግ ክፍል እንደተመለከተውም ገልጸዋል። ➡️https://t.co/gVE9m3Y7OV
ethiopiainsider's tweet video.
Ethiopia Election
@ethioelections
10 days ago
ቪዲዮ፤ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ሙሉ መግለጫውን ለማድመጥ ይህንን ቪዲዮ 📷 ይመልከቱ! https://t.co/49rGzzHeio
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
10 days ago
የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ በከፊል ኢትዮጵያ ምርጫ አለመካሄዱ በአካታችነቱ ላይ ክፍተት መፍጠሩን ገለጹ ሙሉውን ዘገባ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይከተሉ፦ https://t.co/XfIjW72GZv
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
10 days ago
በ130 ምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች መዝገብ ላይ ያልተገኙ እና ካርድ ያልያዙ መራጮች እንዲመርጡ መደረጋቸውን ኅብረት ለምርጫ ገለጸ የዘገባውን ሙሉ ዝርዝር ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይከተሉ፦ https://t.co/ZC8gwthIh1
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Ethiopia Election
@ethioelections
11 days ago
በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው የ7ኛው አገራዊ ምርጫ “ተጭበርብሯል” ሲል ቁሕዴፓ አስታወቀ ዝርዝሩን እዚህ ያገኙታል 👉🏿 https://t.co/HWDVAXDLLf
#ምርጫ2018
#EthiopiaElection
Last Seen Users on Sotwe
Martabx_manis
Seen from
Indonesia
BOKEP VIRAL 18++
Seen from
Indonesia
Namnamnam
Seen from
Indonesia
ありす Aris
Seen from
Japan
Jembut Kadal
Seen from
Singapore
Türbanlı Paylaşım 06
Seen from
Switzerland
Naravenya
Seen from
Indonesia
A Ferinha
Seen from
United States
tantebecek
Seen from
Indonesia
chaseXparkerr
Trends for you
1
Knicks
Under 10K tweets
2
Brunson
Under 10K tweets
3
Wemby
Under 10K tweets
4
Mike Brown
Under 10K tweets
5
Becky Hammon
Under 10K tweets
6
Haiti
Under 10K tweets
7
Scott Foster
Under 10K tweets
8
NBA Champs
Under 10K tweets
9
#NYKvsSAS
Under 10K tweets
10
THEY DID IT
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.2M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
109.4M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.4M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.4M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.5M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.5M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
61.6M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.2M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫