Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
@FridayPrayers
A
#TwitterBot
retweeting tweets about
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
#ዕለተ_ዓርብ
#ዕለተዓርብ
on Fridays
Joined March 2022
0
Following
19
Followers
373
Posts
FridayPrayers
retweeted
Nardos
@Nardos_1
over 3 years ago
"በከሃሊነቱ ሰማይና ምድርን ያፀና ከግርማውም የተነሣ ሰማያትና ምድር የሚንቀጠቀጡለትን አሱን ደካማ እንጨት ተሸከመው።" ድርሳነ ማኅየዊ
#ዕለተ_ዓርብ
FridayPrayers
retweeted
ምህረት
@mehpersie
over 3 years ago
'ፈጣሪ የአይሁድን ስድብ ታገሰ ለዚህ አንክሮ ይገባል'
#የዕለተ_ዓርብን_ዉለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
Kassahun D. Tola
@kasudm
over 3 years ago
ጌታችን በመስቀል ሳለ አባት ሆይ ይቅር በላቸው ብሎ እንደለመነ ሁሉ በመንግሥትህ በመጣ ጊዜ ዐስበኝ ተብሎ ተለመነ ። መካከለኛ ማለትም ይኸው ነው ። ~ሊቀሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
#ዕለተዓርብ
FridayPrayers
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
over 3 years ago
+++ ኢየሱስም፡ሖምጣጤውን፡ከተቀበለ፡በዃላ፦ተፈጸመ፡አለ፥ራሱንም፡አዘንብሎ፡ነፍሱን፡አሳልፎ፡ሰጠ።+++ ~ ዮሐ ፲፱:፴
#ዕለተ_ዓርብ
✝️❤🙏
Who to follow
777
@piassalion
Yaregal L.Kebede ♍️
@YKebedd
❤️💛💚 🤲ባለኝ ሳመሰግነው የበለጠ የሚሰጥ አምላክ አለኝ✝️ 💙ኢትዮጵያዊ _ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ💙
Hamu
@HRorisa
ኢይኃልቅ ምህረቱ🙏 ሀገር ትቅደም🇪🇹 💒🌧📸📚🎼📻
FridayPrayers
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
over 3 years ago
"እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው።ሰውም በትንሣኤው ነጻ ወጣ። የአምላካችን ቸርነትና ትሕትና የዋሕነት ሰውን በመውደዱ የተቀበለውን እንናገራለን።" + ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ +
#ዕለተ_ዓርብ
✝️❤️
FridayPrayers
retweeted
ምንተዓምር
@minitamerherena
over 3 years ago
"የሾኸ አክሊል ለራሱ የዘላለም ሕይወት ደግሞ ለእኛ" .
#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘነጋው_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 3 years ago
ስብሐት ለከ። አቤቱ በፍጥረቱ ሁሉ አንደበት የምትመሰገን ላንተ ለመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።..... {መልክዐ መድኃኔዓለም}
#መድኃኔዓለም
#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለት_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
።
FridayPrayers
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
over 3 years ago
#ዕለተ_ዓርብ
✨❤🙏
FridayPrayers
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
over 3 years ago
+++ ነፍሱን፡ለሞት፡አሳልፎ፡ሰጥቷልና ፥ከዐመፀኛዎችም፡ጋራ፡ተቈጥሯልና፤ርሱ፡ግን፡የብዙ፡ሰዎችን፡ኀጢአት፡ተሸከመ፥ስለ፡ዐመፀኛዎችም፡ማለደ።+++ ~ ኢሳ ፶፫:፲፪
#ዕለተ_ዓርብ
✨❤🙏
FridayPrayers
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 3 years ago
እኛን ከበደል ተገዢነት ነፃ ያወጣን ዘንድ ቅዱሳት እግሮቹንና አዳኝ እጆቹን በብረት ለተቸነከረ የመለኮት ፍቅር ሰላምታ ይገባል። ሰይፈ ሥላሴ
#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለተ_ዓርብን_ዉለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
over 3 years ago
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለ እኔ ደማ የእኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ 🎧❣️
#ዕለተ_ዓርብ
🙏🙏🙏
FridayPrayers
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
over 3 years ago
በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ የኢየሱስ ፍቅር ምንኛ ማረከኝ ከፍቅርም በላይ ሆነና መሰጠኝ ከመስቀል ስር ሆኜ ፊቱን እያየሁኝ 🎧❣️
#ዕለተ_ዓርብ
✨🙏🙏🙏
FridayPrayers
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 3 years ago
ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው፤ እሰከ ሞትም አደረሰው።
#መጽሐፈ_ቅዳሴ
#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
ምህረት
@mehpersie
over 3 years ago
ወንድም የሌለው አንድ ልጇ እንዲህ ሲሰቃይ የወለደ አንጀቷ እንደምን ይቻል? ምንስ ብላ ትፅናና?
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 3 years ago
በመከራችን ጊዜ ረድኤትን ስጠን የሰውም ማዳን ከንቱ ነው። በእግዚአብሔር ኃይልን እናደርጋለን እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል። መዝ. ፻፰፥፲፪-፲፫
#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 3 years ago
በመከራችን ጊዜ ረድኤትን ስጠን የሰውም ማዳን ከንቱ ነው። በእግዚአብሔር ኃይልን እናደርጋለን እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል። መዝ. ፻፰፥፲፪-፲፫
#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
ምህረት
@mehpersie
over 3 years ago
‘እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፣ ስለ በደላችንም ደቀቀ፣ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፣ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን’ ኢሳ 53
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
Tigist Ejigu
@tigist16ejigu
over 3 years ago
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
FridayPrayers
retweeted
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው 💚💛❤️
@Menelik1896Adwa
over 3 years ago
‘እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፣ ስለ በደላችንም ደቀቀ፣ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፣ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን’ኢሳ 53
#መድሃኒተ_አለም
🙏❤️
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
Last Seen Users on Sotwe
电子宅猫
Seen from
Thailand
Onlyfans Hub
Seen from
Russia
mert
Seen from
Turkey
sexyaicelebs
Aliye_CD_Ankara👠
Seen from
Turkey
Indonesian bokep
Seen from
Singapore
KING
𝐸𝓇𝑜𝓉𝒾𝒸 𝐹𝓊𝓃🎀
Seen from
Turkey
Eimy
Seen from
Mexico
MENatPLAY
Seen from
France
Trends for you
1
RIP Coop
Under 10K tweets
2
Tuberville
Under 10K tweets
3
Mistakenly
Under 10K tweets
4
Don Cooper
Under 10K tweets
5
Harvey Weinstein
Under 10K tweets
6
#OlandriaxOffWhite
Under 10K tweets
7
Blue Jays
Under 10K tweets
8
#AniyaxDsquared2
Under 10K tweets
9
Noah's Ark
Under 10K tweets
10
Vladdy
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫