Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ክርስቲያን
#EOTC
#Civil_Engineer
“ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።” ያዕ. 1፥22
Shoa, Ethiopia
Joined August 2021
184
Following
2.6K
Followers
38.5K
Posts
Pinned Tweet
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
about 1 month ago
“ዮም ፍስሃ ኮነ በእንተ ልደተ ለማርያም” እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የልደት መታሰቢያ ቀን አደረሰን፤ አደረሳችሁ!
#ልደታ_ለማርያም
Timothy_Tefera
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
about 1 year ago
"የጠፋውን በግ አዳምን የፈለገው በአገኘውም ጊዜ በትክሽው የተሸከመው እውነተኛ ቸር ጠባቂ ከአንቺ የተወለደ
#ማርያም
ሆይ ደስ ይበልሽ፡፡"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
#ቅድስት_ድንግል_ማርያም
#ሰንበተ_ክርስቲያን
#ዐቢይ_ጾም
#ደስተኛ_ሳምንት
#ገብር_ኄር
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
about 2 months ago
ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መአት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት
#ቅድስት_ኪዳነምህረት
💕🙏💕
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
about 2 months ago
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።" ~| ሉቃ. 24፥5 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
Who to follow
Dawit Arega-@VisitEthiopiaTours
@Exoticethiopian
Explore Ethiopia’s Wonders-Adventure, Culture, Food & Nature in One Epic Journey! 📞 Call: +251 920 337 314 | #VisitEthiopia #LandOfOrigins @visiteth251
Alexander Y. (rednile12 )
@RedNile12
Red Nile Geopolitics | Travel Organizer | Digital Creater | History 📌 YouTube channel = @rednile12 https://t.co/YPfXLVBVnf
☮️💚💛❤️ 🙍🏽♀️ የካዛንቺስ/መነሀሪያ ልጅ😎
@tinicho06
ሁሉም በኅገር ነው! ዞሮ መግቢያዬ!
Timothy_Tefera
retweeted
ቋድር
@Hailekirkos
about 3 years ago
"ቀራኒዮ በኢየሱስ ክርስቶስ ተቀደሰች፣ ጎልጎታ አደፍ ጉድፍ በሌለባት በሥጋው በድን ተቀደሰች። በቀራንዮ የመከራው አልጋ ተተከለች፣ ጎልጎልታ ማሸለቢያው ሥፍራ ሆነች። ቀራንዮ የሰርጉ አፀድ ሆነች ጎልጎታም ድንኳኑ።" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
Timothy_Tefera
retweeted
ሀብተጊዮርጊስ⛪️☦️🌹🛐🙏
@HabtuEshetie19
2 months ago
✨"የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል።"✨ መዝ 111 ፥ 6📖🌹🙏
Timothy_Tefera
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 1 year ago
ገድሉ ታምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሐዋርያ አባ ተክለሃይማኖት ዘኢትዮጵያ።
Timothy_Tefera
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 2 years ago
"ትዕግሥትን፣ ትሕትናን፣ እግዚአብሔርን መፍራትን ገንዘብ አድርጉ። እኒህ ሦስቱ ነገሮች ሰውን ወደ ዘለዓለም ሕይወት ያደርሱታልና ... ቅንአት፣ ትዕቢትና ትምክሕት እንዳያጠምዷችሁ ደግሞ ተጠበቁ ብዬ እነግራችኋለሁ።" ገድለ ተክለሃይማኖት ፵፮፥፭
Timothy_Tefera
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
over 3 years ago
የቤልሆር ሀሰት አይሰራም ጩኸቱ ገና ይነበባል ገድል ታምራቱ መርዙን ቢወረውር ጠላት ያሰበውን ሊነቅለው አይችልም አብ የተከለውን አምደብርሃን ዘኢትዮጵያ አባ ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሀዋርያ እኔ ምስክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ ያላስማረው የለም አባ በጸሎቱ
Timothy_Tefera
retweeted
Abba Henok Archbishop
@archbishophenok
2 months ago
"ተክለ ሃይማኖት ፀሐይ ዘኢትዮጵያ"
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
2 months ago
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁዐኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማኀፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማኀበረነ ዮም ድንግል ባርኪ።
#ማርያም
🧡
Timothy_Tefera
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
about 2 years ago
#ኒቆዲሞስ
#ዐቢይ_ጾም
#ሰባተኛ_ሳምንት
#ሰንበተ_ክርስቲያን
#ቅዱስ_ሩፋኤል
Timothy_Tefera
retweeted
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
about 1 year ago
ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው። // ዮሐ. ፫፥፫//
#ኒቆዲሞስ
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
“የመላእክት ፡ አለቃ የሚሆን ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ ከቅዱሳን ፡ ወገን ፡ በጭንቁና ፡ በመከራው ጊዜ ፡ ያልደረሰለት ከሥቃይስ ፡ ያላዳነው ፡ ማነው ?” ~|ድርሳነ ሚካኤል ዘመጋቢት
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
@Robel_solomoon
በ ጣ ም👌😀
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
@wishye_m
👌
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
@wishye_m
🤔😀
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
“ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ፅፀ መድኀኒት ኀይልነ ወጸወንነ” " ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመስቀልህ ኃይል እጠረን፡"
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። ማቴ. ፳፬፥፵፬ ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴ. ፳፬፥፵፪
#ቅድስት_አርሴማ
#ሰንበተ_ክርስቲያን
#ዐቢይ_ጾም
#5ኛ_ሳምንት
#ደብረ_ዘይት
Tesfa Tefera
@Timothy_Tefera
3 months ago
“ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፦ ልትድን ትወዳለህን? አለው።” ~|ዮሐ. 5፥6
#ቅዱስ_በዓለወልድ
#ዐቢይ_ጾም
#4ኛ_ሳምንት
#መፃጒዕ
Last Seen Users on Sotwe
kalaisexy
Seen from
Malaysia
kosong
Seen from
Malaysia
Momincest
Seen from
Egypt
العالمي7
Seen from
Turkey
HAITUS 🔞 pwupster 🔞HAITUS
Seen from
United States
Darkcorner_KB
Seen from
Thailand
فوادالمصري
Seen from
Egypt
ra 🍒
Seen from
Indonesia
Kalina Ryu
Seen from
Mexico
🥔🍚
Seen from
Spain
Trends for you
1
Avery Wilson
Under 10K tweets
2
National Anthem
Under 10K tweets
3
Texas Tech
Under 10K tweets
4
Paul Blackburn
Under 10K tweets
5
Booed
Under 10K tweets
6
New Yorkers
Under 10K tweets
7
Jeter
Under 10K tweets
8
Oriana
Under 10K tweets
9
NCAA
Under 10K tweets
10
Siri
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.2M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
109.1M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.3M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.6M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
86.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.3M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.4M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
68.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.5M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
61.2M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫