Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
Global Bank Ethiopia Our shared success!
Addis Ababa, Ethiopia
Joined July 2021
0
Following
474
Followers
455
Posts
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
about 9 hours ago
ለፋይናንስ እድገትዎ የሚመጥን ወርቃማ ምርጫ! ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኘውን የወርቃማው ዘመን የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ፡፡ ስለ ጥቅማጥቅሞቹ እና ቅድመ-ሁኔታዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ 👉የድረ-ገጽ ሊንክ https://t.co/K8pFngPmFc
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
2 days ago
ባሉበት ሆነው ያግኙን! ስለ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አገልግሎቶች ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ወይም አስተያየት ለመስጠት ወደ ደንበኞች የግንኙነት ማዕከላችን በ8118 ይደውሉልን። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
16 days ago
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE June 24, 2026
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
18 days ago
👉ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://t.co/Uue3vJw3Um መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ያውርዱ፤ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Who to follow
Türkiye in Kenya
@TC_NairobiBE
Türkiye Cumhuriyeti Nairobi Büyükelçiliği Resmi Hesabı/Official Account of the Embassy of the Republic of Türkiye in Nairobi
Ghana Army - Official
@gharmyofficial
Ghana Army- HOME OF THE BRAVE. The Army is Ghana's sole land combat force. We protect the territorial integrity and sovereignty of our country.
Mahan Air | هواپیمایی ماهان
@MahanAirlines
Welcome to the official Twitter Account of #MahanAir. Follow us for latest news and excitements! ✈️💚
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
18 days ago
የባንክ አገልግሎት በእጅዎ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ተጠቅመው ምን ምን ማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 💥ወደ ሌላ የግሎባል ባንክ አካውንት ወይም ወደ ሌላ ባንክ በፍጥነት እና በታማኝነት ገንዘብ ማስተላለፍ፣
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
18 days ago
💥 ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችን በቀላሉ ካሉበት መፈፀም፣ 💥ለራስዎም ሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ የአየር ሰዓት (ሞባይል ካርድ) መሙላት፣ 💥 የባንክ ሂሳብዎን እንቅስቃሴ (Balance & Statement) 24/7 መከታተል ያስችሎታል፡፡
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
19 days ago
መልካም የአባቶች ቀን
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
21 days ago
ገንዘብዎን በሞባይልዎ! ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም የባንክ አገልግሎትን በማንኛውም ጊዜ እና ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ ይጠቀሙ።
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
about 1 month ago
ባለመስጠት የሂሳብዎን ደህንነት ያስጠብቁ።
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
about 1 month ago
ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! የኤቲኤም (ATM) ወይም የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በሚጠቀሙበት ወቅት፣ ከማያውቋቸው ሰዎች የሚቀርብልዎትን ማንኛውንም ዓይነት የእርዳታ ጥያቄ ባለመቀበል እና ሚስጥራዊ ቁጥርዎን ለሰው አሳልፈው
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
about 2 months ago
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ብቅ ይበሉና የወደፊት ህይወትዎን የሚያደምቀውን ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ለበለጠ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል 8118 ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
about 2 months ago
የወደፊት ህይወትዎን የሚያደምቅ! በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ ሲቆጥቡ ገንዘብዎ ዝም ብሎ አይቀመጥም፤ ይባዛል! ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ ዛሬውኑ በመክፈት ላቅ ያለ እና የተሻለ ትርፍ ያግኙ፡፡
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
about 2 months ago
አይታለሉ፤ ከአጭበርባዎች እራስዎን ይጠብቁ! የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሲጠቀሙ የይለፍ ቃልዎን (PIN/Password) ፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) እንዲሁም የማረጋገጫ ኮዶችን (Verification Code) ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን አያጋሩ።
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
2 months ago
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በዳዬ በንሳ ቢዝነስ ግሩፕ ያካሄደው የጉብኝት መርሃ ግብር በምስል
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
2 months ago
• ቀሪ ሂሳብ ማየት፣ • የአየር ሰዓት መሙላት፣ • ወደ ቴሌብር ገንዘብ መላክ እንዲሁም ልዩ ልዩ ክፍያዎችን መፈፀም ያስችሎታል፡፡ አገልግሎቱን ለመጠቀም ቀጥሎ የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡- https://t.co/vQMvNkJR2J
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
2 months ago
በማንኛውም ጊዜ፤ ከየትኛውም ቦታ ምቹ፣ ፈጣን፣ አስተማማኝ፣ደህንነቱ የተጠበቀና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ በኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎታችን፡- • ገንዘበ ማስተላለፍ፣
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
2 months ago
እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች የድል መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
2 months ago
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
#GlobalBankEthiopia
#OurSharedSuccess
#BankInEthiopia
#GBE
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
3 months ago
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE April 21, 2026
Global Bank Ethiopia
@globalbanketh
3 months ago
በክብር የሚስተናገዱበት አገልግሎታችን ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን ከዘመናዊነት ጋር ያጣመረ ነው፡፡ በመላ የሀገራችን ክፍል በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ሲመጡ በቀልጣፋ አገልግሎት እና በክብር ይስተናገዳሉ፡፡ መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ፡፡
Last Seen Users on Sotwe
2 0 1 0
Seen from
Thailand
Cuckold izmir
Seen from
Turkey
Hızlı Hücum
Seen from
Turkey
🍒
Seen from
Nigeria
🔥الــ ــجــ.ـن🐦🔥⚜️
Seen from
Oman
manly B KL
Seen from
Malaysia
ihanet evli bekar ve dul bayanlar herşey gizli olm
Seen from
Turkey
ygbt
Seen from
Japan
rami awwad
Seen from
United Arab Emirates
PoundCake NSFW
Seen from
United States
Trends for you
1
#bb28
Under 10K tweets
2
Candace
Under 10K tweets
3
Good Friday
Under 10K tweets
4
Tyler
Under 10K tweets
5
Platner
Under 10K tweets
6
Iran
Under 10K tweets
7
Little Italy
Under 10K tweets
8
Italians
Under 10K tweets
9
Morocco
Under 10K tweets
10
Maine
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.1M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫