Top Tweets for #ColourFullWollo
ሸጋ ምድር ወሎ❤️🇪🇹
የብርሃናት እልፍኝ፣
የቀለማት ቤተ-ውበት፣
የእንስታይ ተምሳሌቷ፣
የወሎ ደርባባ እመቤት።
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

Ethiopian opals, especially from Welo deposits, are often hydrophane, meaning they can absorb water like a sponge!
የብርሃናት እልፍኝ፣
የቀለማት ቤተ-ውበት፣
የእንስታይ ተምሳሌቷ፣
የወሎ ደርባባ እመቤት።
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia
@FoziMay
@SashaETHCH @BintWollo @princeMesfin @SmartEthiopians

ስለሚመለከታቸዉ ግን ወፍ የለም ማፈሪያዎች‼ በሀገር ንብረት ለ��ገር ካልሰራችሁ ምኑ ነዉ ፋይዳዉ ወይስ ወሎ አይመለከታችሁም⁉
@ebczena @fanatelevision @walta_info
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopiam‼ 6/6
ወሎ ያልታየው ሀብት #አርዲቦሀይቅ
አርዲቦ ለኮምቦልቻ ከተማ በጣም ቅርብ የኾነ ሐይቅ ነው። በ ቃሉ ወረዳ ውስጥ በደቡብ ምሥራቅ ጫፍ፣ ከወረባቦ በስተደቡብ በኩል ይገኛል።
#ColourFullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

የብርሃ���ት እልፍኝ፣
የቀለማት ቤተ-ውበት፤
የእንስታይ ተምሳሌቷ፣
የወሎ ደርባባ እመቤት፤
ሁልጊዜ ከቤቴ አልጣሽ፣
ኦፓል የእኔ በረከት።
@Bereket_Admassu #ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

ወሎራያ 🇪🇹❤️
በወሎ ህዝብ ልቦና ውስጥ ሰው ሆኖ የተፈጠረ ሁሉ እኩል ሚዛን ላይ ይወድቃል።
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

#ወሎ #ቦረና
ቦረና እነ ደጅ አዝማች #በላይ_ዘለቀ ና ዋለልኝ መኮነንን ያፈራና
የታላቁ የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክን እና ሌሎች ባህላዊና ሀይማኖታዊ ታሪካዊ ቦታወች መገኛም ነው።
#ColourfullWollo
#Wollotheperfectprototypefornewethiopia

ወሎ #ቦረና
ቦረና እነ ደጅ አዝማች #በላይ_ዘለቀ ና ዋለልኝ መኮነንን ያፈራና
የታላቁ የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክን እና ሌሎች ባህላዊና ሀይማኖታዊ ታሪካዊ ቦታወች መገኛም ነው።
#ColourfullWollo
#Wollotheperfectprototypefornewethiopia

ወሎ የባለብዙ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ
ቅርሶች ባለቤት ።
#ደላንታ ፣ ወሎ የከበሩ ድንጋዮች መገኛ #ኦፓል
ወሎ የነገዋ ኢትዮጵያ መሰረት ጣይ ተምሳሌት
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia
@ebczena @fanatelevision @walta_info @ESATtv

ወሎ የባለብዙ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ
ቅርሶች ባለቤት ።
#ደላንታ ፣ ወሎ የ��በሩ ድንጋዮች መገኛ #ኦፓል
ወሎ የነገዋ ኢትዮጵያ መሰረት ጣይ ተምሳሌት
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

ወሎ የባለብዙ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ
ቅርሶች ባለቤት ።
#ደላንታ ፣ ወሎ የከበሩ ድንጋዮች መገኛ #ኦፓል
ወሎ የነገዋ ኢትዮጵያ መሰረት ጣይ ተምሳሌት
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

"ማን ያመጣልኛል ከ��ላንታ ስንዴ፣
አሰሱን ገሰሱን አልበላ አለ ሆዴ።"
"እሳት በላው አሉ በርበሬ ወንዙን፣
ምንሽን ምንሽን ጎድቶብኝ ይሆን?"
#ዋድላ_ደላንታ
#ColourfullWollo

የሰቆጣ መሶብ ፣ ይሸጣል ከነእፊያው ፤
አይኔ ዞሮ ዞሮ ፣ ቃሉ ነው ማረፊያው።
ቃሉ ፦ የጀግኖች ፣ የትጉሆች ፣ የቆንጆዎች ፣ የሙህሮች መንደር።
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

የሀይማኖት የዘር የብሔር የቋንቋ ልዩነታችን ለኢትዮጵያ ውበት እንጂ ችግር መሆን የለበትም‼️
ወሎ ቃሉ ከሚውሉ ገበያዎች በብዙ ቋንቋወች ከሚገበይባቸው መካከል አማርኛ ኦሮምኛ አፋርኛ አርጎብኛ
#ColourFullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

የሀይማኖት የዘር የብሔር የቋንቋ ልዩነታችን ለኢትዮዺያ ውበት እንጂ ችግር መሆን የለበትም‼️
ወሎቃሉ ከሚውሉ ገበያወች በብዙ ቋንቋወች ከሚገበይባቸው መካከል አማርኛ ኦሮምኛ አፋርኛ አርጎብኛ
#ColourFullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

ወሎ 🇪🇹❤
የሰዉነት አንድምታ
የሰዉነት አቻ
የሰዉነት ትርጉም
እጀ ሰፊነት
ሰዉ አክባሪ
የእዝነት ዋንጫዋ
ያብሮነት ጎተራዋ ጎድሎ አያዉቅም
ምንጊዜም የቸርነት ገንዳዋ ቲም እንዳለ ነዉ #ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia
የመከባበር የመቻችል የአንደነት ተምሳሌት #ወሎ
“ወሎ የነገዋ ኢትዮጲያ መሠረት ጣይ ተምሣሌት”
በሚል መሪ ቃል ከህዳር 17 - 30 የማህበራዊ ሜዲያ ዘመቻ🇪🇹❤️
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

የመከባበር የመቻችል የአንደነት ተምሳሌት #ወሎ
“ወሎ የነገዋ ኢትዮጲያ መሠረት ጣይ ተምሣሌት”
በሚል መሪ ቃል ከህዳር 17 - 30 የማህበራዊ ሜዲያ ዘመቻ🇪🇹❤️
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

ወሎ የነገዋ ኢትዮጵያ መሰረት ጣይ ተምሳሌት
ዋግ ኽምራ፣ ወሎ
በዋግ ኽምራ ምድር ሀር እና ማር እንዲህ በስፋት እየ���መረተ ይገኛል።
#ColourfullWollo
#WolloThePerfectPrototypeForNewEthiopia

Trends for you
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241M followers

Barack Obama 
@barackobama
119.2M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
112.1M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.1M followers

Rihanna 
@rihanna
98.1M followers

NASA 
@nasa
92.2M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.3M followers

KATY PERRY 
@katyperry
88.5M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
82.4M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
73.9M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
71.2M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.2M followers

YouTube 
@youtube
68.7M followers

Bill Gates 
@billgates
64.4M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
64.1M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers

CNN 
@cnn
61.8M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
61.6M followers

X 
@x
60.8M followers

























