Top Tweets for #DigitalEqub
Pay your Digital Equb contributions effortlessly with Coopay E-birr. Enjoy the convenience of modern, hassle-free transactions anytime, anywhere.
#Coobank #CoopayEbirr #DigitalEqub #SmartSaving #EasyPayments #ModernLiving

ዛሬ ሰኞ ህዳር 08 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ወደ ስኬትዎ አንድ እርምጃ ይቅረቡ።
የሹፌሮች ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000
•የነጋዴዎች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 500 - 10,000 የሚጥሉበት
#DigitalEqub

ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 17 ቀን፣2018 በሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ያሰቡትን ያሳኩ።
•ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት የሹፌሮች ዕቁብ፣
•ዕለታዊ ከብር 500 - 10,000 የሚጥሉበት የነጋዴዎች ዕቁብ፣
#DigitalEqub

የእርስዎን ፍላጎትና የገንዘብ አቅም ታሳቢ ያደረጉ ባለብዙ አማራጭ ዕቁቦቻችንን ዛሬውኑ በመቀላቀል ውጥንዎን ከግብ ያድርሱ!
•ከብር 300-1,000 የሹፌሮች
500-10,000 የነጋዴዎች
2,000-30,000 የሚጥሉበት የሠራተኞች ዕቁብ...
ዛሬውኑ ይጀምሩ!
#DigitalEqub

ቀላል ፣ ዘመናዊ ፣ ደህንነቱ የተረጋገጥ አስተማማኝ ዕቁብ በዲጂታል ዕቁብ ዛሬዉኑ ይጀምሩ ህልምዎንም ያሳኩ!
የዲጂታል ዕቁብን መተግበሪያን ለማውረድ https://t.co/ulbx6YoGX0 ይጫኑ!
#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub

ከብዙ ስኬቶች ጀርባ ዲጂታል ዕቁብ አለ!
እርስዎስ በዚህ አዲስ ዓመት ምን ሊያሳኩ አቅደዋል?
ዛሬ ሰኞ መስከረም 18፣2018 በሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ዕቅድዎን ያሳኩ።
#DigitalEqub #Equb #Digital #Hagbad #Iqubii

አንድ መተግበሪያ፣ በሁሉም ቦታ!
በዲጂታል ዕቁብ ትልቁ ስኬታችን ዕቁብተኞቻቸን ርቀት እና ጊዜ ሳይገድባቸው ዕቁብ ለመጣል ማስቻላችን ነው።
• የነጋዴዎች
• የሹፌሮች
• የዓይነት (ቲቪ እና ፍሪጅ)
• የሠራተኞች
#DigitalEqub #Telebirr #Equb
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
#DigitalEqub #Dashenbank #Telebirr #Equb #CBE #ዕቁብ #mpesa #Coop #መስቀል #Meskelholiday #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom #ZemzemBank #Zemzem

ዛሬ ሰኞ መስከረም 12፣2018 በሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ሃሳብዎን እውን ያድርጉ።
• የነጋዴዎች
• የሹፌሮች
• የዓይነት (ቲቪ እና ፍሪጅ)
• የሠራተኞች ዕቁብ
https://t.co/ulbx6Yo97s ይጫኑ!
#DigitalEqub

እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
አዲሱ አመት ሰርተው የሚያተርፉበት፣ዘርተው የሚያጭዱበት ህልምዎ የሚሳካበት እንዲሁም የሰላም ፤ የፍቅር እንዲሆንሎት ዲጂታል ዕቁብ ከልብ ይመኛል!
መልካም አዲስ ዓመት!
#DigitalEqub #Equb #newyear

ውድ ዕቁብተኞቻችን!
እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
አዲሱ አመት ሰርተው የሚያተርፉበት፣ዘርተው የሚያጭዱበት ህልምዎ የሚሳካበት እንዲሁም የሰላም ፤ የፍቅር እንዲሆንሎት ዲጂታል ዕቁብ ከልብ ይመኛል!
#DigitalEqub #DFS #Equb #new

እንኳን ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት ቀን (መውሊድ ) በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
#mewlid #EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia

መልካም ቡሄ፣ መልካም ሰኞ ከዲጂታል ዕቁብ ጋር!
ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 12፣ 2017 የሚጀመሩ የእርስዎን ፍላጎት እና የገንዘብ አቅም ታሳቢ ያደረጉ ዕቁቦቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፤
መተግበሪያውን ለማውረድ https://t.co/ulbx6Yo97s ይጫኑ! #DigitalEqub #DFS #Equb

ዕቁብ እንዴት ልጀምር ብለው አስበዋል?
ምላሹ ቀላል ነው!
ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 5፣ 2017 በሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ አዳዲስ ዕቁቦችን በቀላሉ በመቀላቀል ወደ ህልምዎ አንድ እርምጃ ይቅረቡ፤
#DigitalEqub #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia

ከቃል ወደ ተግባር!
ዕቁብተኛችን በመተግበሪያችን ላይ ዕጣ በወጣላት ዕቁብ ምን እንደሰራችበት እና ያገኘችውን ትልቅ ጥቅም ከራሷ አንደበት ይስሙ።
እርስዎም አሁኑኑ የዲጂታል ዕቁብን በመቀላቀል የስኬት መንገድዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ።
#DigitalEqub
ዕቁብተኞቻችን ልዩ ናቸው!
የዲጂታል ዕቁብ ዕቁብተኞችን ልዩ የሚያደርጋቸው በወቅቱ ዕቁባቸውን መጣላቸው ነው!
እርስዎም የስኬት ጉዞ ላይ ከሆኑት ዕቁብተኞቻችን ጋር በመቀላቀል ዛሬውኑ የዚህ ትልቅ ቤተሰብ አካል ይሁኑ
#DigitalEqub

የዲጂታል ዕቁብ መዋጮዎን፣
በአመችዎት የክፍያ አማራጭ ይጣሉ!
አመቺ የክፍያ አማራጮችን ባካተተው የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ ጊዜ እና ሁኔታ ሳይገድብዎ ዛሬውኑ ካሉበት ሆነው ባለ ብዙ አማራጭ ዕቁቦቻችንን ይቀላቀሉ!
#DigitalEqub #StartEqubToday #DFS

መልካም የላብ አደሮች ቀን!
Happy May Day!
📱6091
https://t.co/ZXQHozZ1Hi
#DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital

በየሳምንቱ ሰኞ ሰኞ በዲጂታል ዕቁብ
የሚጀመረውን ዕቁብ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
ዲጂታል ዕቁብን በማውረድ ዕቁብዎትን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይጀምሩ!
#በቴሌብር ሱፐርአፕ እና በሲቢኢ ብር ላይ እንገኛለን!
#DigitalEqub #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia
Last Seen Hashtags on Sotwe
momson()*** #exny()*** #nolimit()***
Seen from United States
countryhumanssovietunion
Seen from United States
TripurasaiChowdhary
Seen from India
localpashto
Seen from Canada
constantgaming
Seen from United States
pytt video*
Seen from United States
nolimit((()))*+filter:native_video
MaríaLadelFraude
Seen from United States
4More4Nana
Seen from Saudi Arabia
AI绘画
Seen from Indonesia
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
240.3M followers

Barack Obama 
@barackobama
119.3M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.6M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
109.6M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
106.9M followers

Rihanna 
@rihanna
97.4M followers

NASA 
@nasa
92.1M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
90.7M followers

KATY PERRY 
@katyperry
87.2M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
81M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
72.5M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
69.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
69.1M followers

YouTube 
@youtube
68.6M followers

Bill Gates 
@billgates
63.6M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers

CNN 
@cnn
61.9M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
61.8M followers

X 
@x
60.9M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
60.3M followers








