Top Tweets for #EOTCTV
"በምሥራቅ አርሲ የተፈጸመው የንጹሐን ግድያ ለዘመናት የዘለቀውን የሃይማኖቶች ተከባብሮ የመኖር እሴት ለመናድ የታለመ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ድርጊቱን በጽኑ አወገዘ።"
(#EOTCTV)

አርበኛ እስክንድር ነጋ ትክክለኛው የሙፈናቀለው የሚገደለው አማራ ድምፅነና ታጋይ ነው!
#amhara #reyoteeskinder #fanocommandpost #EOTCTV #Ethiopia #fano #CNN #eastarsimassacre

@AMECOONLINE ይህንን መግለጫ ምን ልትሉት ይሆን ⁉️
👉🏾 የ'#ቅዱስ_ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ'#ኢኦተቤ_ቴቪ (#EOTCTV) ገለጹ።
https://t.co/eOsQqMFlbG
የ'#ቅዱስ_ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ'#ኢኦተቤ_ቴቪ (#EOTCTV) ገለጹ።
#SaveLalibela
#LalibelaUnderAttack
#ProtectHeritage
"ስለላሊበላ ከተማ እና ቅርሶች በማኅበራዊ ትስስር ገጾች የሚናፈሰው ወሬ ሁሉ ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው" የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር

@AMECOONLINE ይህንን መግለጫ ምን ልትሉት ይሆን ⁉️
👉🏾 የ'#ቅዱስ_ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ'#ኢኦተቤ_ቴቪ (#EOTCTV) ገለጹ።
https://t.co/eOsQqMFlbG
የ'#ቅዱስ_ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ'#ኢኦተቤ_ቴቪ (#EOTCTV) ገለጹ።
#SaveLalibela
#LalibelaUnderAttack
#ProtectHeritage
የ'#ቅዱስ_ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ'#ኢኦተቤ_ቴቪ (#EOTCTV) ገለጹ።
#SaveLalibela
#LalibelaUnderAttack
#ProtectHeritage
የ'#ቅዱስ_ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ'#ኢኦተቤ_ቴቪ (#EOTCTV) ገለጹ፡፡
#ProtectLalibelaChurches
https://t.co/PWV8ePPNmQ

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና ሊቀ ጳጳስ በዓሉን ባስተላለፉት መልዕክት ፤ በዓሉ መንፈሳዊ ስለሆን በመንፈሳዊነት ልናከብረው ይገባል እንደዚሁም በታዛዥነት እና በእምነት በበዓሉ ላይ ልንታደም ይገባል ብለዋል። #EOTCTV
" ይዞ መገኘት የሚቻለው የፌዴራል እና የቤተ ክርስቲያን አርማ ያለበትን ሰንደቅ ዓላማ ብቻ ነው " - ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመስቀል አደባባይ የሚከበረውን የደመራ በዓልን አስመልክቶ መልእክት አስተላለፉ።
ብፁዕነታቸው " በበዓሉ ላይ የሚፈትኑ ጉዳዮች ሊገጥሙን ስለሚችሉ በትዕግስት ማለፍ አለብን " ብለዋል።
በዕለቱ በይበልጥ ሰዓትን ማክበር ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጠው አሳስበዋል።
ብፁዕነታቸው የመግቢያ ባጅ እደላው በሕግና በሥርዓት ትኩረት ተሰጥቶት የሚከናወን መሆኑን ገልጸዋል።
ሰንደቅ ዓላማን በተመለከተም የፌዴራል እና የቤተ ክርስቲያን አርማ ብቻ ያለበት መሆን እንደሚገባውና ርችት መተኮስ የቤተ ክርስቲያን ሥርዐት ባለመሆኑ እንደማይፈቀድ ገልጸዋል።
የቲሸርት አለባበስ በተመለከተም " ተንኳሽ መልእክት መጠቀም አይገባም " ያሉት ብፁዕነታቸው በየመንደሩና በየአጥቢያው በሚከበሩ በዓላት ላይም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ብለዋል።
በበዓሉ ላይ የተፈቀደለት አስተናባሪ ብቻ የሚያስተናግድ ሲሆን ያልተፈቀደለት አካል ሲንቀሳቀስ ቢገኝ በወንጀል ያስጠይቃል ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈ በመርሐ ግብሩ ላይ መሪዎች እና ተናጋሪዎች በተፈቀደላቸው ሰዓት እንዲጠቀሙ አሳስበዋል።
በመጨረሻም ለመርሐ ግብሩ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ አባታዊ ጥሪ አስተላልፈዋል።
በዕለቱ የሙስሊም ወገኖቻችን የሚያከብሩት በዓል ስላላቸው በመከባበር እና በመተባበር በዓላቱን ማክበር ይገባል ሲሉም ጨምረው አሳስበዋል።
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዓሉን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ፤ በዓሉ መንፈሳዊ ስለሆን በመንፈሳዊነት ልናከብረው ይገባል እንደዚሁም በታዛዥነት እና በእምነት በበዓሉ ላይ ልንታደም ይገባል ብለዋል።
#EOTCTV
@tikvahethiopia

#RN05 #Ethiopia #EOTC #EOTCTV @AbiyAhmedAli @faisalroble19 @RedwanHussien @ETHZema
መንግሥት የዜጎችን መብት ማክበርና ማስከበር ግዴታው እንጂ በችሮታ የሚሰጠው ልግሥና አይደለም!
~~```~~~~~~~~~~````~~~~~
የቢላል ትዝብት
.
1/n

#RN05 #Ethiopia #EOTC #EOTCTV @AbiyAhmedAli
@faisalroble19 @RedwanHussien @ETHZema
📷በሙስሊሙ ቁስል ላይ የተሰደደው የሙስጠፌ እንጨት
~~~~~~~~ለ RN05 በዉስጥ የተላከ~~~~~~~
📷ይድረስ በተለይ በሃይማኖቱ ለማይቀልደው ለሶማሊ ክልል ሙስሊም ማህበረሰብ
1/n

1/3
በሕገ ወጥ ተሹመው ከነበሩት መካከል ቀሪዎቹ 5ቱ "አባቶች" ስምምነቱን እንደሚያከብሩ በመግለጽ ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ደብዳቤ አስገቡ።
ከ #EOTCTV
https://t.co/mjeZIqSD5r

@milkessam His holiness Abune Natnael emulating as a 21st-century, Abune Petros, another #EOTC Oromo bishop martyr, while resisting fascism almost 💯 years ago in #Ethiopia.
Grace to your holiness🙏🏽
@EotcT #EOTCTV
#eotc_one_holy_synod
Last Seen Hashtags on Sotwe
anikha
Seen from Singapore
Omegle
Seen from India
MallardMonday
Seen from United States
9นิ้ว
Seen from Thailand
mersintravesti
Seen from Turkey
crotttttttaahhhhh
Seen from Indonesia
sissy
Seen from United States
hawaii
Seen from United States
momsonn
Seen from Sweden
เย็ดสาวใหญ่อวบ
Seen from Thailand
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241.3M followers

Barack Obama 
@barackobama
119.1M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
113M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.1M followers

Rihanna 
@rihanna
98.3M followers

NASA 
@nasa
92.3M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.5M followers

KATY PERRY 
@katyperry
89.1M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
83M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
74.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
72.1M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.5M followers

YouTube 
@youtube
68.8M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
65M followers

Bill Gates 
@billgates
64.7M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
62.2M followers

CNN 
@cnn
61.8M followers

X 
@x
60.8M followers















