Top Tweets for #IStandwithENDF
የማዕከላዊ ዕዝ ክፍለጦር የምስረታ በዓሉን በልዩልዩ ትርኢት አከበረ። አመርቂ ውጤት ላስመዘገቡ ክፍሎች እና አባላት ሽልማት ተበረከተ። #ENDF #IStandWithENDF #EthiopiaPrevails #GERD #BuildMoreDam


1ኛ ደረጃ ዜጎች ናቸው‼️
የትም ቦታ ቅድሚያ ለእነሱ ነው‼️
ከኃላ ተሰለፍና ተራ ጠብቅ‼️
መኩዬ(መከላከያዬ) አንዳፈርህም አናስደፍርህምም‼️
#ENDF
#IStandwithENDF

ትላንትም ኢትዮጵያ‼️
ዛሬም ኢትዮጵያ‼️
ነገም ኢትዮጵያ‼️
ምስርና ሱማሊያን ደግፈህ ኢትዮጵያ ትውደም እያልክ ከበሮ ስትደልቅ አስብበት በራስህ ገመድ እንዳትታነቅ‼️
#IStandWithENDF
@TheVillaSomalia translate this😌

ኢትዮጵያ ጀግና ከመውለድ ፀሐይም በምስራቅ ከመውጣት ቦዝነው አያውቁም
#IStandWithENDF

#ፋጣሪ_ይስጥልን #አቤ_ቶክቻ
የዲያስፖራው ጃውሳ ቀላል ድንጋጤ‼️
ግን መንግስት ለድርድር ዝጉጁ ነው‼️
#ENDF
#IStandWithENDF #Peace4Ethiopia #NationalDialogue
#IStandwithENDF🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪
@SelassieI24 @AbiyAhmedAli ትናንት እንዋጋ እንዋጋ በለው እያልክ ስትጨፍር እና መከላከያን ስትትናኮስ ቆይተህ ጀኖሳይድ የሚል ለቅሶ ጀመራችሁ ??😊😊
#እኔም_ወሎዬ_አማራ_ነኝ ጃውሳው አይወክለኝም !!!
ማንም ይሁን ማን መከላከላያችንን የነከ ጠላቴ ነው !!!
#IstandwithENDF
#Jawusa
@TMA1961 በቃ ሽፋታው ተመትቷል ማለት ነው !!!
ነገ ሲቪል አለቀ ብለህ እንዳትነፋረቅ !!!
ተሽሎክሉኩ አጥቅቶ የሚፈረጥጥ #ጀዋሳ
ወታደር ማረክ ማለት ራስን በራስ የማርካት ውሸት ካልሆነ ምንም ጥቅም የለውም !!!
#IStandwithENDF

ባንዳዋ ሰናይት UN ወደ አማራ ይግባ የምትለው ወልቃይትን በUN/US አሲዛ ወደ ወያኔ አሳልፋ ለመስጠት ነው።ፋኖ ካለ ለምን UN ያስፈልጋልን? 😂 ከፋኖ ጎን እንቁም እያሉ ፋኖን የሚጠላውን እና ለወያኔ የሚያግዘወን UN/US ይግባልን ማለት አጭበርባሪነት ነው።
ጃውሳ አፈር ድሜ ግጧል
#IStandWithENDF
@SuleimanAbdell7 የሱለይማን ነገር አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሃፍ አጠበች አሉ !!🤭
እኔም ወሎዬ አማራ ነኝ ይህ #ጃዊሳ አይወክለኝም !!!
#IStandwithENDF


ተራ የመንደር ሽፍታ የሆነውን #ጃውሳ #ጃውሳዎችኮ ተገርፈው ወደቤተሰብ የሚባረሩና በማህበራዊ ሚዲያ እና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው ባፈሏቸው በበርካታ ሜይንስትሪም ሚዲያዎች ስጋና አጥንት ተላብሰው በተረት የገዘፋ ፀጉራም አይጦች ናቸው😺😼
#IStandWithENDF

ጃውሳ የት ሄደች አለ የጎንደር ሰው
ቀረርቶው ቀርቶ ውሃ እንደገባበት ሽሮ ፈስስ ሁልሽም ኩም
#IStandWithENDF


የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም
"እኛ የምንሸነፈው በነፍሳችን ልናጸናት በቆምንላት ኢትዮጵያችን ፍቅር ብቻ ነው"
የምንወጣ የምንወርደው፣የነፍስ ዋጋ የምንከፍለው፣ የትኛውንም ፈተና የምንጋፈጠው ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ብቻ ነው።
አዕምሮውን በመንደር አጥብቦ፣በዕውቀት ሳይሆን በስሜት ልቡን ያሳበጠ፣የስህተቱ ምንጭ የሴረኞች "የጨፍን ላሞኝህ" ሀሳዊ ትርክት መሆኑ በደንብ ይገባናል።በሙያዊ ዲሲፕሊን በሰከነና ጥበብ በተሞላበት የግዳጅ አፈጻጸማችን ሁሉንም ወደ ትክክለኛው ቦታ መመለስ እንደሚቻልም እናውቃለን።
ማንም በነዳው ቁጥር በአጉራ ዘለልነት እኛ ላይ ቃታ ለመሳብ የሚዳዳው የትኛውም ሃይል በአሳፋሪ ድርጊቱ ብናዝንም የመጨረሻ ውጤቱ ምን እንደሆነ ከልምዳችን አሳምረን እናውቃለን።
አሳዛኙ ነገር ከትላንቱ ምስቅልቅል ቀውስ እና ኪሳራ ካተረፈልን ችግር መማር ያልቻሉ "ጦር አውርድ" ባዮች ምን ያህል ለህዝብና ለሀገር ግድ እንደሌላቸው እየታወቀ፤ የእነዚህ እኩያን ተከታይ ጋሻ ጃግሬ መኖሩ ነው።
የፈለገውን ዓይነት ጭምብል ይልበስ በሀገር ህልውናና በህዝብ ሰላም ላይ ተረማምዶ የፍላጎቱን ቅንጣት ማሳካት አይችልም።
እኛን በእጅጉ የሚያሳዝነን የውጭ ሃይሎች ተጋላቢ ፈረሶች፣የስልጣን ጥማተኛ ጃስ ተብዬዎች ዓይናቸውን ጨፍነው በሚለኩሱት እሳት የህዝብን ሰላም ከማወክ አልፈው ማህበራዊ እረፍት ሲነሱት ነው።ያ እኛን ያመናል።
ምንም ሆነ ምን ግን በመስዋዕትነታችን ዋጋ የህዝባችንን ሰላም የሀገራችንን ህልውና አስጠብቀን ምርቱን ከግርዱ በለየ አስተውሎታዊ ግዳጅ አፈጻጸም ኢትዮጵያችንን አጽንተን ከነክብሯ እናስቀጥላታለን።
ለእኛ ከኢትዮጵያ የሚበልጥብን አንዳችም እሳቤ የለም።
ሁሉም ነገር የሚያምረው በሀገር ነውና ስለሀገር መቤዛችን የማይቆም ግዴታችን ነው።
ለማንኛውም ሁሉም በጎ ይሆናል።የሚያሳስበን የምንከፍለው ዋጋ አይደለም።የሀገርና ህዝብ ሰላም እንጂ።
በሀገርና በወገን ያሴረ ስሜት የሚነዳው አጉራ ዘለል ጊዜያዊ እውክታ ይፈጥር ይሆን እንጂ የትም እንደማያደርሰው ራሱም ጠንቅቆ ያውቀዋል።
"እኛን የሚያሸንፈን ማንም ሳይሆን በነፍሳችን ልናጸናት የቆምንላት ኢትዮጵያችን ፍቅር ብቻ ነው።" #ENDF

እንኳን ታማኝ በየነ EMS'ም ጭንብሉ ወልቆበት FMS ሆኖ ተገኝቷል!
ባላገሩ TV ከአየር ላይ አውርዶታል 🙏
ኢትዮጵያ ከጭምብላሞች እየተፋታች ነው።
ክብር #ለመኩዬ
Last Seen Hashtags on Sotwe
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241M followers

Barack Obama 
@barackobama
119.2M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.1M followers

Rihanna 
@rihanna
98M followers

NASA 
@nasa
92.2M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.2M followers

KATY PERRY 
@katyperry
88.3M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
82.2M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
73.7M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
70.9M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.1M followers

YouTube 
@youtube
68.7M followers

Bill Gates 
@billgates
64.2M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
63.8M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers

CNN 
@cnn
61.8M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
61.4M followers

X 
@x
60.8M followers















