Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
mohammedadis
@mohammedadis
mohammed
Joined October 2012
1.1K
Following
171
Followers
92
Posts
mohammedadis
@mohammedadis
6 days ago
@quzulkurt50
60
mohammedadis
@mohammedadis
7 days ago
@sevdaloji
1453
mohammedadis
@mohammedadis
20 days ago
@Sozyuku
43
mohammedadis
@mohammedadis
5 months ago
@ElonMusk2KG
Yes
mohammedadis
@mohammedadis
11 months ago
@dagmawi_belay
ዳግማይ በጣም ይቅርታ አንድ ነገር መልክ ነው ምን እህል ብታውቀው ነው እንድ ልትል የቻልከው አልገባኝም አስረዳኝ አንተም ከምልህ በላይ አትዉረድ
mohammedadis
@mohammedadis
about 1 year ago
@JemalUsman2163
@Jawar_Mohammed
ጀግና ነክ
mohammedadis
@mohammedadis
about 1 year ago
@Jawar_Mohammed
አይ ጃዋር
mohammedadis
@mohammedadis
about 1 year ago
@Jawar_Mohammed
Sory
mohammedadis
@mohammedadis
over 1 year ago
@elonmuskADO
Yes I wont
mohammedadis
@mohammedadis
over 1 year ago
@elonmuskADO
Yes
mohammedadis
retweeted
Jawar Mohammed
@Jawar_Mohammed
over 1 year ago
የአንካራውን ስምምነት መግለጫ ካነበብኩ በኋላ፣ በጉዳዩ ላይ ቀጥተኛ ሚና ከነበራቸው አካላት ተጨማሪ መረጃ በማሰባሰብ የሚከተልውን መረዳት ችያለሁ። - በጋራ መግለጫው ላይ ባይገለጽም ኢትዮጲያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ሽራለች። ሶማሊያ ደግሞ የኢትዮጲያ ጦር ከሀገሯ እንዲወጣ ስታራምደው የነበረውን አቋም ቀይራለች። - ከሶማሊላንድ ጋር ተደርጎ የነበረው ስምምነት ኢትዮጵያ ሶማሌላንድን እንደ ነጻ ሀገር እውቆና ለመስጠት፤ በምትኩም ለወደብ እና የባህር ኃይል የሚሆን የባህር በር ማግኘት እንደነበር የሚታወስ ነው። የአንካራው ስምምነት ደግሞ ኢትዮጲያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማክበር፣ ሶማሊያ ደግሞ ወደቦቿን ኢትዮጲያ እንድትጠቀም እንድትፈቅድ የሚል ነው። - ይህ ማለት የአንካራው ስምምነት ኢትዮጲያን የባህር ወደብ ባለቤትነት ሳይሆን የመጠቀም መብትን የሚወስን ነው። ማለትም የኢትዮጲያ መንግስት በሶማሊላንዱ ስምምነት ተጎነጻፍኩት ሲለው የነበረው የወደብ ባለቤትነት ቀርቶ፣ የሶማሊያንም ሆነ የሌላ ሀገራትን ወደብ በሊዝ፣ በኮንትራት ወዘት የሁለትዮሽ ስምምነት መጠቀም ትችላለች በሚለዉ ተተክቷል። ይህ ደግሞ እንደ United Nations Convention on the Law of the Sea (UNCLOS) ያሉ የአለም አቀፍ ህጎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል። ሶማሊያም ሆነች ሌሎች ጎረቤቶቻችን ድሮውንም የተቀበሉት ጉዳይ ነው።ለምሳሌ ጂቡቲ የታጁራን በሊዝ ለኢትዮጲያ ለመስጠት እንደምትፈልግ ደጋግማ ተናግራለች። ሲጠቃለል የአንካራው ስምምነት የኢትዮጲያ እና ሶማሊያን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲሁም ኢትዮጲያ የወደብ ባለቤት ለመሆን የምታደርገውን ሙከራ ከአምና (የሶማሊልንዱ ስምምነት ከተፈረመበት ከጃኑዋሪ 1፣ 2024) በፊት ወደነበረበት የሚመልስ ነው። ለዚሁ ነበር ያን ሁሉ ዲፕሎማሲያዊ ዋጋ የተከፈለው? ሀገር የምትመራው በእውቀት ላይ በተመሰረተ የሰከነ እቅድ ይልቅ በባብዶ ምኞት ሲሆን ውጤቱ ሀገራዊ ተዓማኒነት (credibility) በእጅጉ መጉዳት ነው። በዚህ ጉዳይ ከተፈጸሙ ስህተቶች እና የደርሰውን ሀገራዊ ኪሳራ ለማመን እና ለመማር ዝግጁ የሆነ ዓዕምሮ ካለን፣ ወደፊት እንዳንደግመው ይረዳን ይሆናል።
See More
mohammedadis
@mohammedadis
over 1 year ago
abichuu
mohammedadis
@mohammedadis
over 1 year ago
@elonmuskADO
36789
mohammedadis
retweeted
Jawar Mohammed
@Jawar_Mohammed
almost 2 years ago
ኢትዮጲያ ውስጥ ባለፉት ክረምቶች በያመቱ የችግኝ ተከላ ዘመቻ ሲካሄድ ነበር። ይሄ የተቀደሰ ስራ ነው። ነገር ግን እነዚህ ችግኞች በዘመቻ ከተተከሉ በኋላ እንዲጽድቁ እና እንዲያድጉ እንክብካቤ ይደረግላቸው ይሆን? በተላይ የበጋዉን ድርቀት እንዲቋቋም ጥላ የማቆም ወይም ውሀ የማጠጣት ስራ ይከናወናል? በኬኒያ ተረሮች ውስጥ በግሬ ስጓዝ ክረምት የተተከሉ ችግኞችን ሰራተኞች ሲንከባከቡ በየጊዜው አያለሁ። በሀገራችንስ እነዚህን በዘመቻ የሚተከሉ ዛፎች በቋሚነት የሚንከባከብ መንግስታዊ ተቋም አለን? ወይስ እነዚህን ብዙ ገንዘብ እና የሰው ጉልበት የፈሰሰባቸውን ችግኞች ተክሎ ለፈጣሪ ብች አደራ ስጥቶ የመሄድ ሁኔታ ነው ያለው? እስኪ ባከባቢያችሁ ባለፉት አመታት ከተትከሉ ችግኞች ውስጥ ምን ያህሉ ይሆን ጸድቀው ያደጉት?
See More
mohammedadis
@mohammedadis
about 2 years ago
@dagmawi_belay
አንቴ አታፈርም ቅል ነገር ነህ
mohammedadis
@mohammedadis
over 2 years ago
@AbrarSuleiman
Mashalla
mohammedadis
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 2 years ago
አያምሩም? ህጻን መሱድ ነስሮ የልጆች አልባሳት ፋሺን ቀንዲል እየሆነ ነው! ያሳድጋችሁ!
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
mohammedadis
@mohammedadis
over 3 years ago
@Abelmulugtey አንቴ ነብስ
mohammedadis
@mohammedadis
over 3 years ago
@Abelmulugtey Nure
mohammedadis
@mohammedadis
over 3 years ago
@Abelmulugtey አቤልየ ሁለም እከታተልካለው ባይበልጥ ግን ፈና ላምሮት ዳኝነት ላይ ብቃትህን አድናቅ ነኝ ምክንያቱም ዐይን እውነትን ስለ ምመለከት ኑርልኝ
Last Seen Users on Sotwe
فــ ــرعــ ــون الاكــ ــبــ ــر
Seen from
Algeria
john smith
Seen from
Philippines
BarbeeWorld
Seen from
South Africa
제드
Seen from
Korea
แอบแซบสุขใจ
Seen from
Thailand
.
Seen from
Algeria
FAMILY STORY 🧔🏻♂️
Seen from
Thailand
Ahmed Talep
Seen from
Oman
ᴅᴇᴠɪʟ🕷️
Seen from
Thailand
Turban
Trends for you
1
Trump 2028
Under 10K tweets
2
#WHCD
Under 10K tweets
3
#SmackDown
Under 10K tweets
4
#Densetsu1stLive
Under 10K tweets
5
#OPLive
Under 10K tweets
6
White House Correspondents
Under 10K tweets
7
Grant McCray
Under 10K tweets
8
Starship
Under 10K tweets
9
Azzi
Under 10K tweets
10
Kentavious Caldwell-Pope
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.2M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.4M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.9M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.2M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.2M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.3M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.5M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫