Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
mottacitygovernment
@mottacity1
Joined June 2017
117
Following
116
Followers
413
Posts
mottacitygovernment
@mottacity1
about 5 hours ago
ፀ። በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት ዓመት ባለፉት 3 ወራት ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ከከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ጽ/ቤት አስታወቀ ።
mottacitygovernment
@mottacity1
about 7 hours ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር በመገንባት ላይ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ የደረሰበት ደረጃ በከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ፅህፈት ቤት የፕላንና ልማት ቡድን የፕሮጀክት ክትትል ተደረገ።
mottacitygovernment
@mottacity1
2 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከጠቅላላ ሠራተኞች ጋር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ በፅህፈት ቤቱ የሚገኙ ጠቅላላ ሠራተኞች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
mottacitygovernment
@mottacity1
4 days ago
#ሞጣ_ከተማ
በምስራቅ ጎጃሟ ዞን ከሚገኙ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ጥንታዊቷ ሞጣ ከተማ በከፊል:-
Who to follow
east gojjam communication
@commu2017
enareje enawega worda governmental communication a
@enawega
ራዕይ፡- በመረጃ የበለፀገ፣ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርግ፣ በመሠረታዊ ጉዳዮች መግባባት የፈጠረ ሕዝብ እውን ሆኖ ማየት፡፡
Basona worana gov’t communication office
@bassocommunica1
ባሶና ወራና ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት
mottacitygovernment
@mottacity1
7 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር ዓለም የቱሪዝም ቀን «ቱሪዝምን በድጋሚ ለመቅረፅ የዲጅታል አጀንዳና የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀም» በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።
mottacitygovernment
@mottacity1
8 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር የተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።
mottacitygovernment
@mottacity1
8 days ago
12ኛው የጣና ፎረም በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል። 12ኛው የጣና ከፍተኛ ደረጃ ፎረም (Tana High-Level Forum) ከጥቅምት 13 እስከ 15 ቀን 2019 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ።
mottacitygovernment
@mottacity1
9 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ በታላቅ በድምቀት በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ፡፡
mottacitygovernment
@mottacity1
9 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር የሞጣ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የመንግሥት ሰራተኛ የብልፅግና አባላት የአንደኛ ሩብ ዓመት የህብረት የህብረት ኮንፈረንስ መድረክ እየተካሄደ ነው።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የነበረው የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያና የበጋ ወራት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እና የስራ እድል ፈጠራ ውይይት ተካሄደ።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በምስራቅ ጎጃሞ ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት አስተባባሪነት የታዳጊ ሴቶች ህልም የኢትዮጵያ የነገ ተስፋ" በሚል መሪ ቃል 14ኛው ዓለም አቀፍ የታዳጊ ሴቶች ቀን በሞጣ ከተማ ተከበረ።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በሞጣ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የ3ቱ እነሴዎች የህብረት ስራ ማህበራት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዪኒየን 18ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና :የትርፍ ክፍፍል በዓል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራትና ለወረዳዎች ሽልማት ሰጠ።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ተቋማት የ2018 በጀት አፈፃፀምና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እየተካሄደ ነው።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ለመንግስት ሰራተኛው ጤፍ እያከፋፈለ መሆኑን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ንግድ ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት አስታወቀ ።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ ምክር ቤት 14ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2019 በጀት ዓመት የፊዚካል እቅድ ማስፈፀሚያ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ስራ ተጀመረ።
mottacitygovernment
@mottacity1
11 days ago
የመስቀል በዓል በምጣ ከተማ ቀታላቅ ኃይማኖታዊ ሥነ- ስርዐት ተከበረ። በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስተዳደር የመስቀል የደመራ በዓል በሰባቱ ዋርካ አደባባይ በታላቅ ኃይማኖታዊ ሥነ- ስርዐት በድምቀት ተከበሰ።
mottacity1's tweet video.
mottacitygovernment
@mottacity1
8 months ago
ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የከተማ ቦታን በሊዝ ጫራታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ በተያዘው እቅድ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የድርጅት እና የመኖሪያ ቦታዎች ለጫራታ የወጡ ቦታዎች
mottacity1
retweeted
Fana Media Corporation S.C. (FMC)
@fanatelevision
8 months ago
🇪🇹: Ethiopian President
@TayeAtske
calls for the creation of a Pan-African innovation corridor to scale startups across the continent
#Ethiopia
#ECA
#Africa
#Agenda2063
https://t.co/jhzVKX6ozi
mottacity1
retweeted
Adanech Abiebie
@AdanechAbiebie
8 months ago
ዛሬ የብልፅግና ፓርቲያችንን የ7ኛው አገራዊና ከተማ አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶን እና የምርጫ ምልክታችን የሆነውን "የስንዴ ነዶ" በአዲስ አበባ ደረጃ ይፋ አድርገናል። ምርጫ ለአንድ አገር ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረታዊ ነው። የሕዝብ ሉዓላዊነት የሚገለጽበትና ሕዝብ በድምፁ መንግሥት የሚመሠርትበትም ሂደት ነው። በመሆኑም በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለሕዝባችን የገባነውን ቃል፣ ሕዝባችንን ከጎናችን በማሰለፍ በብቃትና በውጤት ፈጽመናል። በ7ኛው ዙርም ለሕዝባችን ቃል የምንገባው፣ ከተመረጥን ያለምነውን ሁለንተናዊ ብልፅግና ሌት ተቀን በመሥራት ያለምንም መሸራረፍ እንደምንፈጽም ነው። የብልፅግና ፓርቲ ማኒፌስቶ ትናንትን ማከሚያ፣ ዛሬን በአግባቡ መጠቀሚያ፣ ነገን መተለሚያና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት አገር ማሻገሪያ መመሪያችን ነው። የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታችን የሆነው የስንዴ ነዶም የመደመር፣ የአንድነት፣ የተባብሮ መሥራት፣ የምርታማነት፣ የተምሳሌትነት፣ የልዕልና እና የሉዓላዊነት መገለጫ ነው። ይህም በሁላችን፣ ከሁላችን፣ ለሁላችን ብልፅግናን የምናረጋግጥበት ምልክታችን ነው። ስለሆነም፣ ብልፅግና ቃሉን ይጠብቃል፤ ቃሉን ይፈጽማል፤ ሕዝቡን የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤት ያደርጋል! ብልፅግናን ይምረጡ! ኢትዮዽያን ወደ ተምሳሌት አገር ! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ !!
See More
Last Seen Users on Sotwe
الجوكر المصري 🔥👊
Seen from
Oman
ভালোবাসি তোমাকে
Seen from
India
yamanyaman
Seen from
Turkey
pemuas stw
Seen from
Malaysia
Stencil Cat 🔞
Seen from
United States
موجب
Seen from
Turkey
𝗔𝗺𝗮𝗿 𝗕𝗵𝗼𝘀𝗮𝗹𝗲
Seen from
Singapore
ünlü paylaşımlar 🔥
Seen from
Turkey
cu dài loàng
Seen from
Vietnam
Perfume de Mujer
Seen from
Indonesia
Something went wrong.
Try Again
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫