Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Mulesis
@Mulesis2
i am proud to be Ethiopian I'm so funny
Joined July 2021
1.9K
Following
2.1K
Followers
4.5K
Posts
Mulesis
@Mulesis2
almost 3 years ago
@Soli_GM
happy new year
Mulesis2
retweeted
liyu fkir
@LiyuFkir
almost 3 years ago
#ኢትዮጵያዊ
የሆነ ሁሉ ይህንን በአማራ ማህበረሰብ የሚደርሰውን ሰቆቃ እያየ እንደ ሌላው ጊዜ ያለአንዳች ተቃውሞ ዝም ብላችሁ የምታሳልፋ ከሆነ የኔም ኢትዮጵያዊነት ከአሁን ወዲያ አፈር ትለብሳልለች ማለት ነው .. !! አማራ ያለአንዳች አዛኝ ያለ አንዳች አይዞህ ባይ ያለአንዳች አጋዥ አጋር ኢትዮጵያዊ ወንድም ይህንን መከራ እንደተቀበለ ትደርጎ በጥቁር ደም ቀለም ትፅፎ እያንዳንዱ አማራ ሁሌም እያየ እንዲያታውሰው ሀውልት ይቆማል .. ይሄ የማይለቅ የዘላለም ጥቁር አሻራ በሁሉም አማራ ልብ ላይ ታትሞም ለዘላለም ይኖራል ..! አብይ አህመድ አሊ ዳግማዊ ናዚ ሂትለር በኢትዮጵያ ምድር 😭😢 #AmharaGenocide #WarOnAmhara #OromoFascism #AmharaUnderAttack #AmharaMassArres #HRC54
@SenateForeign
@UNHumanRights
@UNGeneva
@USEmbassyAddis
@AsstSecStateAF
@nytimes
@MikeHammerUSA
@EUSR_Weber
@EUinEthiopia
@BBCWorld
@AP
@hrw
@amnesty
@RepMcCaul
@LaetitiaBader
See More
Mulesis
@Mulesis2
about 3 years ago
መንግስት ሆይ ቆም ብለህ አስብ!!!!
Mulesis
@Mulesis2
about 3 years ago
መንግስት የአማራ ክልል መንግስት ጠራኝ ብሎ የፌደራል ሀሎችን ከማስገባቱ በፊት ቆም ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነው መነጋገር ቢቀድም ጥሩ ነው በመሳሪያ የመጣ ሰላም የለም በመነጋገር እንጂ
Who to follow
ራስ ተፈሪ
@Norikoemma
Abbaas Ze Habash አባስ ዜ ሐበሽ
@Abbaas01541435
Economic policy specialist. Always fascinated by beauty of Ethiopia & its people. ManUnited lover. Humanitarian.
SELAMዬ
@selamaw64332706
News
Mulesis2
retweeted
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
@DerejeGerefa
about 3 years ago
በመላው ኢትዮጵያ የሚገኝ የአማራ ህዝብ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ እየሞተም፣ እየተሰደደም ከዛሬ ነገ ነገሮች ይስተካከላሉ በሚል በአንተ ተስፋ ሳይቆርጥ ደግፎህ ነበር። ሁኔታዎች ግን እየተባባሱ ሄዱ። ዛሬ ጭቆና አንገሽግሾት ቢነሳ የሚገርም አይደለም።
Mulesis2
retweeted
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
over 3 years ago
አዲስ አበባ ውስጥ እየተስፋፋ የሚገኘው ፀረ ህዝብ ፣ ጸረ -ድሃ፣ የንብረትና ኢኮኖሚያዊ የነጠቃ! የዝርፊያ እርምጃ! ጎሳ ተኮር ብቻ ሳይሆን በሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ስም የኦሮሚያ ብልጽግና ዙሪያ የሚገኙ ክሮኒዎች ስይለፉና ሳይሰሩ አዲስ የገዥ መደብ የመፍጠር ስልት ነው! ጭራቅ የሆነ ስርአት የመፍጠር ሂደት! ዶላር ዮሮን እናድርቅባቸው! ይህ አንዱ የሰላማዊ እብሚተኝነት ትግል አካል ነው፣ እነዚህን ግፈኞችና ጋጠ ወጦች ለማስቆም ህሉም ሰላማዊ እምቢተኝነት ትግሉን፣ እንዲሁም ዘመቻውን ያስተጋባ፣ ይቀላቀል! ላልደረሳቸው ያዳርስ። #Rerouteremittance #JusticeForEthiopia
See More
Mulesis
@Mulesis2
over 3 years ago
@prosperity2022
አገሪቷን መምራት ተሰኗችሁ በእምነት የተሰጣቹን ስልጣን እንዴት የዝምብ መጫወቻ አድርጋቹ እያዝረከረካቹት መሆኑን መገምገም አለባቹ
Mulesis2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 3 years ago
እናመሰግናለን! ከትናንቱ የመንግሥት ግፍ ባሻገር፥ ተስፋዬ ለመለመ ክርስቲያን ወገኔ ሳያቅማማ፥ ከጎኔ ስለቆመ! እነሱ የሚገድሉበት መሣሪያ አላቸው፥ እኛ ፈጣሪ አለን ፍትህ፥ እኩልነት፥ ነጻነት የጋራ ጥያቄያችን ዱዓችን/ጸሎታችን ነው መሳሪያችን
Mulesis
@Mulesis2
over 3 years ago
@Semibintjemal3
አታድያ ውሸት ነው እንዴ
Mulesis
@Mulesis2
over 3 years ago
@EthMediaAuth
ያው የመጀመርያው አሸባሪ መንግስት ነው እስካሁን ባለው ሁኔታ ልንጠቁም የምንችለው ይህንን ነው ሌላውን ሌላቀን ስናገኛቸው እንጠቁማችሁአለን
Mulesis2
retweeted
Maédot ማዕዶት 🇪🇹✡️🇪🇺 unapologetically Ethiopian!
@MaedotmEthiopia
over 3 years ago
ደሞ ብለው ብለው የ80 አመት የሞላውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሜርስ ካንፓስን አፍርሰው በቦታው አዋሽ ባንክ ህንፃ ሊገነባ ነው። ዩኒቨርሲቲ አፍርሶ ባንክ መስራት ወይ መበልጸግ‼️ ወይኔ ሃገሬ ምኖቹ ላይ ጣለሽ 🥲😭
#ProtectThePeople
#StopOromummaa
Mulesis2
retweeted
Menelik
@OrtodoxMD
over 3 years ago
እንዲህ አይነት እውነትና ሃቅ ሲነገር ልቡ የሚርደው ባንዳና ሶላቶ ብቻ ነው!
#AdwaVictory
#Adwa127
#EmperorMenelik
#EtegeTaytu
OrtodoxMD's tweet video.
Mulesis2
retweeted
Nani Taye
@TayeNani
over 3 years ago
·
Ethiopia
ስልክ,ወፍጮ,ፖስታ,ገንዘብ,የውሃ ቧንቧ,የሙዚቃ ት/ቤት,ኤሌክትሪክ,ዘመናዊ ህክምና,ሲኒማ,ሆስፒታል,ባቡር,ብስክሌት,ባንክ,ሆቴል,ማተሚያ,ጋዜጣ,አውቶሞቢል....ወ.ዘ.ተ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደሀገራችን ያስገቡት ታላቁ አባታችን እምዬ ሚኒሊክ ናቸው!!! 🟢🟡🔴
Mulesis2
retweeted
Degu Desta Teshale
@TeshaleDegu
over 3 years ago
ታላቁ እምዬ ሚኒሊክ የአድዋው መሀንዲስ፤ ሀገር ባለውለታ፣ የአፍሪካ መከታ https://t.co/4fGkTNJIXL
Mulesis
@Mulesis2
over 3 years ago
ራስ ወሌ ራስ ሚካኤል እና እቴጌ ጣይቱ የሚመሩት ጦር አድዋ ላይ ተአምር ሰራ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃየቸው ሰወች ብዙ የሚነገር ታሪክ እያለ መቶ አመት ወደ ዃላ ተጉዘው በበታችነት ስሜት ይሰቃያሉ ሚገርመው ሚኒሊክ ዛሬም በነሱ አይምሮ ንጉስ ነው
Mulesis
@Mulesis2
over 3 years ago
@dinka_merga
ያሲቃል 😁😁😁😁
Mulesis
@Mulesis2
over 3 years ago
Last Seen Users on Sotwe
Bokep hot
Seen from
Singapore
Professor X1
Seen from
Philippines
MRk
Seen from
Kenya
EL FAMOSO PIJON
Seen from
Argentina
Area 96
Seen from
Germany
روح أنثى ❤️🫵
sarah
Seen from
Malaysia
Via
Seen from
Malaysia
Diego Diaz latinboy🔥
Seen from
Poland
Browny
Seen from
Germany
Trends for you
1
Drake Maye
Under 10K tweets
2
Patriots
Under 10K tweets
3
Sony
Under 10K tweets
4
DOGE
Under 10K tweets
5
AJ Brown
Under 10K tweets
6
Darnold
Under 10K tweets
7
Boutte
Under 10K tweets
8
Barry Melrose
Under 10K tweets
9
Super Bowl
Under 10K tweets
10
#kirkiversary
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.2M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.2M followers
16
Bill Gates
@billgates
65M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.9M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫