Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Asaminew
@nigussie_m51994
Joined August 2023
167
Following
21
Followers
744
Posts
Asaminew
@nigussie_m51994
5 months ago
@Habtishgreat
Forget about
nigussie_m51994
retweeted
Daniel Daba
@dany_daba
6 months ago
የአዲስ አበባ ከንቲባ የምረጡን ቅስቀሳ ሲያደርጉ ዋሉ ከርሳቸዉ ቀድሞ ተግባራቸዉ የሚመሰክራላቸዉ
#ከንቲባአዳነችአቤቤ
ለወጉ ያህል እንጂ ቅስቀሳ አያስፈልጋቸዉም ነበር መልካም ሥራ የትዉልድ ቅርስ ነዉ ... ከምርጫ ባሻገር እንደ እንጦጦ ተራራ ገዝፎ በዘመን ዉስጥ የሚታወሱትበትን ገድል በመፈጸም ክብርት #አዳነችአቤቤ ታሪክ የሰጣቸዉን ዕድል ተጠቅመዉበታል ይብላኝ ... በከርሳቸዉ ለተሸነፉት ! በሆዳቸዉ ለወደቁት! ክብርት አዳነች አቤቤን ከፊት ለፊት ይዞ በአዲስ አበባ ምረጡኝ እያለ ያለዉ ብልጽግና እንደሚያሸንፍ ሳይታለም የተፈታ ነዉ - ይገባዋል
@AdanechAbiebie
See More
dany_daba's tweet video.
Asaminew
@nigussie_m51994
8 months ago
@Ambachew_Assefa
የነዚህን ኢሠፓ ወይም ኢሃፓ የሚባሉ ሀገራችንን ከማስገንጠል አልፈው ወደብ አልባ ያደረጉን ለፍርድ መቅረብ ነበረባቸው
Asaminew
@nigussie_m51994
8 months ago
@NatnaelMekonne7
ለአንዳንድ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያለኝ መልዕክት፦ ለሀሳብ ፉክክር ለምታቀርቧቸው እጩዎቻችሁ አስቀድማችሁ ስልጠና ስጧቸው ። ያለበለዚያ አሁን እንዳየነው በመጀመሪያው መድረክ ይዟችሁ ገደል ይገባሉ።
Asaminew
@nigussie_m51994
9 months ago
@Samuel88251500
ስሙን ይዛ የቀረበችው ድርጅት ለስልሣ ዓመት ሀገር ምስቅልቅልነት ተወቃሽ ነው።
nigussie_m51994
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
9 months ago
ኤርዶዋን ውሃ ሊቸልሱ መጡ እያሉን ነው 😁 የአለማችን ሃያሉ ሰው ጠይፕ ኤርዶዋን ወደኢትዮጵያ መምጣት ቆሌያቸውን የገፈፈው (ቆሌ ካላቸው) የኢንተርኔት ታጋዮቻችን ገና የኤርዶዋን የእራት ግብዣ ሳያልቅ ተሽቀዳድመው «የቱርኩ ፕሬዘዳንት ኤርዶዋን ተጨማሪ ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ አያስፈልግም ብለው ብልፅግና ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ቸለሱበት» ምናምን የሚል አስቂኝ ትንታኔ እየሰጡ ነው። 😁 የቱርኩ መሪ አዲሳባ ድረስ የመጡት ቀዝቃዛ ውሃ ለመቸለስ ነው እያሉን ነው ተንታኞቻችን። ይመስገነው ከዚህ በፊት ኮሽ ባለ ቁጥር “አገዛዙ ደነገጠ” እያሉ የሚያደነቁሩን የዩቱዩብ አታጋዮችም ዛሬ “ቀዝቃዛ ውሃ ቸለሱበት” ወደሚል አዲስ የቀደዳ ትራንስፎርሜሽን ተሸጋግረውልናል 😁 ሰሞኑን ደግሞ ሌላ ለምድር ለሰማይ የከበዱ ታላቅ መሪ አገዛዙ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ለመቸለስ ኢትዮጵያ ድረስ ይመጣሉ። ከሴችዌሽን ሩም (ከመኝታ ቤታቸው) ሆነው ፖለቲካ የሚተነትኑልን ታጋዮቻችን ምን እንደሚሉ ደግሞ ያኔ እናያለን 😁 አሁን አሁን በጣም ወሳኝ ከሆኑ ሐገራት ውጪ ብዙም ወደሌላ ሐገር መውጣት አይፈልጉም የሚባሉት የቱርኩ መሪ ከ 2025 አመተ ምህረት ጀምሮ በአፍሪካ ሶስት ሐገራት ብቻ ነው የሄዱት። አንዷ ኢትዮጵያ ነች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይም በቅርቡ ወደቱርክ ተጋብዘው ታላቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው የሚታወስ ነው። ይሄንን የዲፕሎማሲ ድል በመሃይም አይምሮህ ስታጤነው “ውሃ ተቸለሰ ውሃ ቸለሰ” ብለህ ትተነትነዋለህ 😁 የውሃ ልማት ተንታኝ ሁላ አቤቱ ደህና ጠላት ስጠን! 🙄
@AbiyAhmedAli
See More
Asaminew
@nigussie_m51994
9 months ago
@Embi_belu
ሞቶአችሁ ጉራ ነው
Asaminew
@nigussie_m51994
9 months ago
@NatnaelMekonne7
ይኸ ወሸላም ሽማግሌ እውነታውን ሳያውቅ ዘርግፏል፤ አሁን እነመሳይ ያሸማቅቁታል።
Asaminew
@nigussie_m51994
9 months ago
@NatnaelMekonne7
ትምህርት ይሁነው፣ ቀኝህን ሲመቱ ግራህን ስጥ ለፖለቲካ አይሠራም።
Asaminew
@nigussie_m51994
10 months ago
@Habtishgreat
ስሙ ነዋ የተቀበረው!
Asaminew
@nigussie_m51994
10 months ago
@Embi_belu
@dawit_giorgis
@berhanenega
ትልቁ ማህበረሰብ ግን ስጋቸውን እየጠበቀ ነው።
Asaminew
@nigussie_m51994
10 months ago
@Habtishgreat
ዘመነ እራሱ ከመንግስት ጋር እንደማይሰራ እርግጠኛ ነህ?
Asaminew
@nigussie_m51994
10 months ago
@NatnaelMekonne7
ከጥፋቱ የማይማር ቡድን
nigussie_m51994
retweeted
Habtish Gurmu (Commentary)
@Habtishgreat
11 months ago
Save yourself
nigussie_m51994
retweeted
Habtish Gurmu (Commentary)
@Habtishgreat
11 months ago
የኢትዮጵያ ቅማሎች እየረገፉ ነው:: Before April 2026, ሙሉ በሙሉ ይረግፋሉ ይጨፈለቃሉ:: እስካሁንም በትግስት ማለፋችን በጥጋብ በአራት እግራቸው ለመራመድ በቅተዋል:: ከአሁን በኋላ ግን እግር እግራቸውን እየሰበርን እናሶግዳቸዋለን:: ቅማል የሚወድ ቅማላም ብቻ ነው::
Asaminew
@nigussie_m51994
11 months ago
@Habtishgreat
የዘንድሮው የአየር ፀባይ ለቅማሎቹ አልተመቸም።
Asaminew
@nigussie_m51994
11 months ago
@Habtishgreat
ቁጥቁጢ ምንድነው?
Asaminew
@nigussie_m51994
11 months ago
@DerejeGerefa
ጃንዬን ፍቱልን
Asaminew
@nigussie_m51994
11 months ago
@Habtishgreat
አፈር
Asaminew
@nigussie_m51994
11 months ago
@NatnaelMekonne7
ጃንዬ ለዛ ያለውና የምንወደው ልጅ ነው ይቅርም ጠይቋልና በምክር ቢታለፍና አዶናይ በኩርኩም ቢታለፍ ደስ ይለኛል።
Last Seen Users on Sotwe
ʟɪ̇ʙɪ̇ᴅᴏ
Seen from
Turkey
🍿
Seen from
Canada
Indo bokep 18+
Seen from
United States
Titin Pass BM
Seen from
United States
ملاك الصنعانيه
Seen from
Australia
Pp Oo
Brazzers
Seen from
Turkey
kos kosan slicedrive 💦
Seen from
United States
Mrhour79
Seen from
India
act vrt dz
Seen from
Algeria
Trends for you
1
Hegseth
Under 10K tweets
2
Semper Fi
Under 10K tweets
3
30fps
Under 10K tweets
4
#OlandriaxByrdie
Under 10K tweets
5
Noah Kahan
Under 10K tweets
6
Edmund Fitzgerald
Under 10K tweets
7
La Villa de Los Santos
Under 10K tweets
8
Dracula
Under 10K tweets
9
Nightcrawler
Under 10K tweets
10
Bengals
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.4M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫