Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
Informing the public both in Ethiopia and abroad about Ethiopia's foreign relations! The
#OSPMFAE
serves as the Press & Media outlet for the @MFAEthiopia.
Ethiopia
Joined June 2017
773
Following
4.8K
Followers
346
Posts
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ክቡር እስማኤል ኡማር ጊሌ በጅቡቲ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር በመሆን ለሶስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩትን ሻሜቦ ፊታሞን በትናንትናው ዕለት አሰናበቱ፡፡ https://t.co/VTmkE7kQiE
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
በአፍሪካ ቀንድ አገራት እና በባህረሰላጤው መሀከል ያለውን ግንኙነት አስመልክቶ የዓለም አቀፉ የደህንነት ጥናት ተቋም (አይ.ኤስ.ኤስ) ያዘጋጀው መድረክ በዛሬው እለት ህዳር 26 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ለበለጠ- https://t.co/3LBZyiV3Vq
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወደ ሳውዲ አረቢያ ሲጓዙ የመን ላይ ታስረው የነበሩ 408 ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው መለሰ። https://t.co/2N2kijbe60
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
በአሜሪካ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ትናንት (ህዳር 23 ቀን 2011 ዓ.ም) በሜኒሶታ ከሚገኘው የሲኮ ማንዶ ማህበር (Sikkoo Mandoo Association) አባላት ጋር ስኬታማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ https://t.co/LCTILTJzrT
Who to follow
Ambassador Nebiat Getachew Assegid
@AmbNebiatG
Spokesperson of @mfaethiopia, Former Ambassador of 🇪🇹 Ethiopia to 🇩🇿 Algeria, 🇹🇩 Chad & 🇳🇪 Niger
Soleyana Shimeles | ሶልያና
@Soli_GM
"Tizita " - the song መርሳት የአላህ ፀጋ ነው የሰው ልጅ ልቡ ስፍር ነው
Mahlet Hailu
@HailuMahlet
Ambassador of Ethiopia to France, Non Resident Ambassador to the Holy See, Monaco, Portugal, Spain & Permanent Delegate to , UNESCO
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የኢትዮ-ቻይና የኢንዱስትሪ አቅም የማጎልበት ትብብር ትርዒት የሚል ስያሜ የተሰጠው የንግድና የኢንቨስትመንት ትርዒት በዛሬው ዕለት (ህዳር 24 ቀን 2011 ዓ.ም) በአዲስ አበባ የኤግዚቢሽን ማዕከል በይፋ ተከፈተ፡፡ ለበለጠ:- https://t.co/5alCzlmJ1i
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሰባስቲያን ኩርዝ ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ባደረጉላቸው ግብዣ መሰረት ሃሙስ ህዳር 27 ቀን 2011 ዓ.ም ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ https://t.co/gmZ83D3GoE
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሳባስቲያን ኩርዝ (Sebastian Kurz) ሃሙስ (ህዳር 27 ቀን 2011 ዓ.ም) ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ https://t.co/yG0tv6zdbp
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት ተሳታፊ የሆኑበትና በአፍሪካ ዘላቂ የሰላም እና ደህንነት ጉዳይ ላይ የሚመክር ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ https://t.co/SehTs2eg0n
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል፤ በጉባኤው የተሳተፉት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ንግግር አሰምተዋል። https://t.co/tAqa0cxv9b
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ክፍል ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጂ በመጪው ረቡዕ (ህዳር 18 ቀን 2011 ዓ.ም) ወደ አገራችን ይመጣሉ፡፡ በቆየታቸው ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ይወያያሉ፡፡ https://t.co/tfakp5BPlQ
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
11ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ነገ ህዳር 8 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ ይጀምራል፤ ህብረቱ የሁለት ቀናት ያክል ስብሰባውን የሚያካሂድ ይሆናል። https://t.co/rjOtChowwG
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
ኢትዮጵያ ህዋን ለሰላማዊ ጥቅም ብቻ በተለይም ለልማት እንዲውል የሚከታተለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች። https://t.co/sIg3AV7E5n
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትን ማሻሻያ እንደምትደግፍ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች አስቸኳይ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር አስታውቀዋል። https://t.co/97E8shtDnB
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
ክብርት ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ እና ክቡር ዶ/ር አክሊሉ ኃይለሚካኤል በኢትዮጵያዉያን ዜጎች መብት አከባበርና እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ዙሪያ በሊባኖስ ውይይት አድርገዋል፡፡ https://t.co/AXf8nL4jS4
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
አምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ ለጽ/ቤቱ ባደረጉት ንግግር፣ የሰላም እና ደህንነት ችግር የወቅቱ ፈታኝ ዓለም አቀፋዊ ስጋት መሆኑን በመጠቆም ለዚህ ችግር የጋራ ምላሽ ለመስጠት ከባለብዙ ወገን እንቅስቃሴ የተሻለ አማራጭ የለም https://t.co/5tsZ8FF8FP
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ ከተሰናባቹ በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ኦክታቪዎ ሄንሪክ ኮርቴስ ጋር ዛሬ (ህዳር 4 ቀን 2011 ዓ.ም) በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል፡፡ https://t.co/1RnAraI4P8
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ..ሪ አምባሳደር ተበጀ በርሄ በአገሪቱ የበጎ አድራጎት ድርጅት ምክትል ዳይሬክተር ሰኢድ አበዱልጋህኒ ጋር በአገራችን በጎ አድራጎት ስራዎች በሚሳተፉባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። https://t.co/FM3KiCpnMw
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ላለፉት ሶስት ቀናት በአውሮፓ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት በስኬት አጠናቀው ማታውን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። https://t.co/0ybkE22v6c
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
በጀርመን ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በበርሊን ከተማ ከመራሂተ-መንግስት አንጌላ መርከል በተጨማሪ ከኦስትሪያ መራሂ-መንግስት (ቻንስለር) ሰባስቲያን ኩርዝን ጋር ተወያይተዋል:: https://t.co/L6zNJgI39c
Office of the Spokesperson of the #MFA🇪🇹
@ospmfae
over 7 years ago
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከጀርመን መራሂተ-መንግስት አንጌላ መርከል ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ በርሊን እየተካሄደ ባለው የቡድን ሀያ አገራት የትብብር መድረክ ላይ ተሳትፈዋል። https://t.co/9IFNoxiQ4n
Last Seen Users on Sotwe
👑 PAWG GODDESS 👑 $3 OF 🍑💦
Seen from
Turkey
Mane
Seen from
Malaysia
Genç Kızlar
Seen from
Turkey
Raggazzia
Seen from
Chile
二小
Seen from
United States
Mahmut Uygun
Seen from
Germany
كاشفهم|KASHEFHOM
Seen from
Germany
ANGELA WHITE
Seen from
Saudi Arabia
J. Torres,
Seen from
United States
yummyy
Seen from
United States
Trends for you
1
Ghost Rider
Under 10K tweets
2
Mead
Under 10K tweets
3
Black Panther
Under 10K tweets
4
The Long Walk
Under 10K tweets
5
Chadwick
Under 10K tweets
6
Nats
Under 10K tweets
7
Breslow
Under 10K tweets
8
Jonquel Jones
Under 10K tweets
9
Johnny Blaze
Under 10K tweets
10
Alien Romulus
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.1M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.3M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.4M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.9M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.2M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.2M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.4M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.6M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫