Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ethiopian the big ......
@parlamament
Joined July 2022
3.4K
Following
4.1K
Followers
413
Posts
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
የኢትዮጵያ አድነት ዛሬ የመጣ እንዳይመስልክ የአባቶቻችን ተጋድሎ ለመጪው ትውልድ በግልፅ የሚታይበትን የኢትዮጵያን ታሪክ በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚታይበትን ያሰባቹ የሰራቹ አጠቃለይ አሻራቹን ኢትዮጵያ አትረሳውም https://t.co/hBiBLsJuh4
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
አዳሜ ስታስመስሉ.የኖራቹ ጎጤኞች ከአሁን ቦሃላ ምን ትሉን እየመጣን ነው የምትሉ እናተ ሳትደርሱ አብቹ አድዋን አስመረቀ መች ነው ግን የምትደርሱት ይልቁን ሰላም ይሻላልና ወደ ሰላም መምጣቱ ያዋጣቹዋል
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
ታደሰ አለ ደብረፅዮን አለ ጌታቸው አለ ፀርቃን አለ ስብአት ነጋ አለ ማነው የሌለው የደሀው ልጅ አሁንም እነሱ አይቆስሉም አይሞቱም ወጣቶችን ያስገብራሉ ስንት ሰው እስክያልቅ ነው አይበቃም መጠቀሚ አታድርጉቸው https://t.co/BxyNFdFTCR
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
አብቹ በቀቀኖቹ አራት ኪሎ ሳይደርሱ ህንፃው ቀደማቸውኮ በቀቀኖቹ አራት ኪሎን በርቀት አብቹ ከሱማሌ ላድ ለኢትዮጵያ መተንፈሻ የተለየ ሃሳብ የሌላቸው ኢትዮጵያን ወደብ አልባ አደረጉዋት
Who to follow
Bereket Bekele
@bereket12021664
I stand for Rights &Justice for Ethiopia ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! ለሠላም ሁል ግዜ እሠራለሁ፣እተጋለሁ!
Elizabeth
@Elizabe70106662
Abdi Kedir Sule🇪🇹
@Abdikedir01
ለራሱ ያለውን መብት ያክል አንተ እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር ወዳጅነት መልካም አይደለም!ረሱል ﷺ ♡︎
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
ሰው ስትሆን እንደዚህ ለሰው መኖርን ታስባለክ ከሰውነት ወርደክ ትንሽ ስትሆን ምታስበው ብሄርተኝነትን ነው ያ ማለት በቀላሉ ህዝብክ ስር ትሆንና የገዛ ህዝብክን ትገላለክ ታስገድላለህ ሊወርክ ነው እያልክ ታስጮሀለክ አንተ ታተርፋለክ በወገንክ ሞት
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
አንተን ለመስበር ከሩቅም ከቅርብም ቢሞክሩ እንጂ አያቆሙክም እነሱ ይገላሉ ያስገድላሉ ያስጮሀሉ ግን አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለ ጠላቶቻችን ዛሬም ነገም አያሸንፍኩም ያውቁታል ብልህ መሪ ፈተና ይበዛበታል መሰበር አይታሰብም https://t.co/i4pmYjAD0L
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚመኝ ብሄርተኛ የማትረባ ሆዳም የጠበባቹ ከሰፈራቹ የማትወጡ ጦርነት የምትጎሶሙ በትውልድ የምትነግዱ ከአገር ውጪም ሆናቹ የማትለወጡ በየሚዲያው የምታለቅሱ ሽቀላቹን ብቻ የምታሳድዱ አብቹ ለአገሩ እየሰራ ነው ተውት
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሩቅ ሳይሆን አዚህው ቁጭ ብሎ ተልኮ ተቀብሎ ጉጠቶች ብያስቸግሩም በየመንደሩ እንደውሻ ቢጮሁም ከኔመከራዋ የተቀበልካትን አገር ለትውልድ የሚተርፍ አሻራክን ያሰቀመጥክ መሬዬ ሳላመሰግን ብቅር እግዚአብሔር አይወደወም
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
የጠቅላዮ ትውልድ ይገነባል ሚኒስተሩ ደሞ አሸባሪ ያጠናክራል የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ ጭንቅላት ያለው አይቶ ማመን የሚችል ይፍረድ አብይን የመተቸት አቅም የሌለው ሁሉ እየተነሳ ይተረተራል ጎንበስ ብላቹ ሰርታቹ አሳዮ ሲባሉ ይተቻሉ ሀሳብ የሌላቸው
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
አቢቹ አንተ የተከልከው አበባ ለመጪው ትውልድ በረከት ነው ግማሻ አካሉ መንግስት ግማማሽ አካሉ ጫካ የሆነው ሚኒስተር ለልጆች በረከት ቤቱ ያስቀመጠውን ምን እንበለው ሆድ ይፍጀው አብቹ አሁንም አሉ በሁለት መለዬው የሚጫወቱ ሌቦች አሉ ጥንቃቄ .........
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
ዛሬ ለኢትዮጵያ የሚያስቡ መስለው እኔ አንዳርጋቸው እኔ ዳዊት የመሰሉ እኔ መራራ እኔ ዳውድ አድሜ ልካቸውን የኢትዮጵያን ወጣት በማስገድ የሚኖሩ እድሜ የማይመክራቸው እነሱ አይሞቱ በየሚድያው እየወጡ ማልቀስ ለኢትዮጵያ መከራ በዘመኑ እየጠሩ
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
በመንግስቱ ጊዜ የነበሩት ሚኒስተሮች ፖርላማ ስቀመጡ ግማሽ መንግስት ግማሽ ወያኔ ነበሩ የመንግስት ጀነራሎችን በገንዘብ በመግዛት ኢትዮጵያን ለዛሬው መከራ የዳረጉት ዛሬም ግማሹ ፖርላማ ሆኖ ግማሹ ውጭ ሆኖ የኢትዮጵያን አንገት እያነቁ ነው
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
አቶ ታዬ አከብሮታለው ግን አሁን የሚናገሩት ነገር የህዝብ ፍላጉት አደለም አሽባሪን መደገፍ ከፈለጉ ግማሽ መንግስት ግማሽ አሸባሪ መሆን አይቻልም የተመረጠ መንግስት እያለ የጫካውን መጥራት ለኢትዮጵያ አይጠቅምም የኔ ጁዋርን አላማን በግልፅ ነገሩን
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
እውነት እናተ ለኢትዮጵያ ህዝብ አስባቹና ተጨንቃቹ ከሆነ የጠራቹትን ሰላማዊ ሰልፍ ከፊት ሆናቹ ምሩት ወይም የናተን ልጆችን አስቀድማቹ ምሩት እንያቹ እናተ ከሚስታቹና ከልጆቻቹ እቤት ሆናቹ በሚድያ ልታዮ ደሀውን የአዲስ አበባ ህዝብን አታሞኙ እሺ
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
በዚህም ቅና አያንዳንድክ ስልጣን ይዘክ አገር ስትሸጥ የነበርክና አሁንም .ህዝብን ከህዝብ የምታባላ ብሄርክን እንደ ምሽግ ተጠቅመክ ስልጣንን የምትመኙ በጊዜያቹ ሳትሰሩ የሚሰራ ስመጣ አሱን ከማብጠልል ቁጭ ብላቹ ብትፅፉ ወጣቱ ይማርበታል ይቀየራል
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
መከላከያ ካፕ ይግባ ምትሉ ልጆች መከላከያ የሚጠብቀው እናንተን ነውኮ እረስታቹ ነው እንዴ እናስታውሳቹ ስንት ነበራቹ እንደዛ ያላቹት አው 12 ናቹ አደል መከላከያ ግን ስለ 12 ታቹ ሳይሆን 120 ሚሊዮን ህዝብን ነው የማጠብቀው ከፈጣሪ በታች ማለት ነው
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
የሚያስብ መሪማ ጡዋት ማታ አያወራም ኢትዮጵያን ለመቀየር እንጂ በብሄሩ ስም የህዝብን መከራና ስቃይ አይጨምርም በተለይ አዳዲስ ብሄርተኞች ህዝባቹን አትብሉ ህዝቡ የተሳሰረ ነው መነሻዬም መድረሻዬ ኢትዮጵያ ግን ሀሳብ የሌለው የሚሄድበትን አያቅም
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
አብቹ አንተ ኢትዮጵያን ይዘክ ወደፊት ያልተረዳና ዱናቁርት ቤብሄሩ ስም ህዝቡን ይበላል ምን ትፈልጋላቹ ሲባሉ ስልጣን ስልጣን ደሞ በህዝብ መመረጥን ይጠይቃል ስለዚህ ሀሳብ አምጡ በተረፈ ህዝብን አታስጨርሱ ወጣቶች መጠቀሚያ አትሁኑ ከወያኔ ተማሩ
ethiopian the big ......
@parlamament
over 2 years ago
በኢትዮጵያ ስም የሚሽቅሉ የደም ነጋዴዎች ሰውን በማስገደል አገር በመሽጥ የማኖሩ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ፍለፊት ተሰልፈው የሚሰሩ ሰው መስለው ህዝብን የሚታልሉ የባንዳ ዘሮች እነዚህም ናቸው
ethiopian the big ......
@parlamament
almost 3 years ago
እየተነሳቹ የምታለቅሱ አማራ ትግሬ ኦሮሞ የምትል ከጉንዳን የማትሻሉ አለም የተቀየረው በመስራት እንጂ 60 ና 30 አመት ሚሉ አልቅሶ አደለም በ21 ኛው ዘመን መሳሪያ ተሽክመክ ናፃ አውጪ ነኝ የምትሉ ዱቄቶች ከድንጋይ የማትሻሉ
Last Seen Users on Sotwe
M 🔞🔥
Seen from
Qatar
ลงรูปจริง ตามโอกาส
huma shahzadi
Seen from
United States
Raman
Seen from
Pakistan
Kutsal Bakire
Seen from
Turkey
Serkan.5156
Seen from
Turkey
Eros
Seen from
Turkey
راييفنن🗽🇩🇰⤿
Seen from
United States
ayhanerdem
Seen from
Turkey
Arayis Paylasim
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Spain
Under 10K tweets
2
#AllStarGame
Under 10K tweets
3
Good Wednesday
Under 10K tweets
4
Standard Time
Under 10K tweets
5
NDAA
Under 10K tweets
6
Jordan Walker
Under 10K tweets
7
Lamar
Under 10K tweets
8
Jack Smith
Under 10K tweets
9
Hump Day
Under 10K tweets
10
Rodri
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.9M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.4M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.9M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.1M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.6M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.4M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.2M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫