Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ريو
@riyad__jr
قُلۡ اِنَّ هُدَى اللّٰهِ هُوَ الۡهُدٰى 🤗
Joined April 2023
64
Following
125
Followers
152
Posts
Pinned Tweet
ريو
@riyad__jr
over 2 years ago
ድብቅ ወንጀል እንጂ... ድብቅ መልካም ስራ የሌለን ሚስኪን ሰዎች ነን 💔
ريو
@riyad__jr
about 2 months ago
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ «የዐረፋን ቀን መፆም ያለፈውን አንድ ዓመት እና የሚመጣውን አንድ ዓመት ወንጀል እንደሚያብስልኝ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።» [ሙስሊም፡ 1162]
ريو
@riyad__jr
4 months ago
አይ ረመዳን... በ ህይወቴ በአስፈላጊ ጊዜ መተከ...አስተምረከኝ ፣ተስፉን ሰተከኝ ፣ ወደ መስጂድ የበለጠ ነብሴን ስበከ ፣ ለአኪራዬን ይበልጥ እንድለፋ አድርገከኝ ስታበቃ አሁን ደግሞ ጥለከኝ ልትሄድ ነው 💔
ريو
@riyad__jr
4 months ago
አላህ ሆይ... ያለንበትን ሁኔታ ሳይስተካከል፣ በህይወታችን ደስተኞች ሳንሆን ፣ ወንጀሎቻችን ይቅር ሳይባሉ፣ ሶላታችን እና ፆማችን ተቀባይነት ሳይኖረው፣ የምንፈልገውን አስካላገኘን ድረስ... ከረመዳን አታውጣን።❤️🩹
ريو
@riyad__jr
5 months ago
እናንተ የረመዳን ሙስሊም ስትሏቸው እነሱ....ያረብ ዲንህ ላይ ቀልቤን አፃናልኝ እያሉ ቢሆንስ ?
ريو
@riyad__jr
5 months ago
ሸይጧን ሲፈታ ግራ እስኪጋባ ልውጥውጥ የምንልበት ረመዳን አላህ ያርግልን 😊
ريو
@riyad__jr
5 months ago
በነገራችን ላይ... ከአፍጥር በኋላም ረመዳን ነው 🙌
ريو
@riyad__jr
5 months ago
#ረመዳን_1
ረመዳን ሲገባ የጀሀነም በሮች ይዘጋጋሉ የጀነት በሮች ይከፋፈታሉ» ረሱል {ﷺ}
ريو
@riyad__jr
9 months ago
ነፍጥ ያነገበ ወታደር እያላቸው ማይክ የጨበጠ ኢማም መግደል ጀግና አያስብልም 🙌
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#ሙስሊምጠልነት
ريو
@riyad__jr
10 months ago
መቼም አላረገውም ያልነው ወንጀል ላይ እንደመገኘት ልብ ሚሰብር ነገር የለም 💔
ريو
@riyad__jr
10 months ago
ሰዎች ስለገመቱን የሚበላሽ ማንነት የለንም 😎
ريو
@riyad__jr
12 months ago
@ofc_the_club
.
ريو
@riyad__jr
12 months ago
ስንት እና ስንት ሃጃዎች አሉ... ለአላህ ብቻ የሚነገሩ 😊
ريو
@riyad__jr
12 months ago
ልክ አንተን ሳስታውስህ ራሴን ሰላም ውስጥ አገኘዋለው ❤️🩹 የኔ አላህ 🤗
ريو
@riyad__jr
12 months ago
የኔ ትልቁ ሀብቴ... በአላህ ላይ ያለኝ እርግጠኝነት ነው ❤️ ©አቡል ሀዚም
ريو
@riyad__jr
about 1 year ago
❝ዑለማና ሐኪም ከሌለበት ከተማ አትቀመጡ። ዑለማ ከሌለ ዲናችሁን ታጣላችሁ። ሐኪም ከሌለ ደግሞ ጤናችሁን ታጣላችሁ።❞ (ኢማም ሙሐመድ ኢብን ጀሪር አጥ-ጠበሪይ)
ريو
@riyad__jr
about 1 year ago
.ነብያችን ﷺ ስለ አረፋ ቀን ፆም ሲጠየቁ... ይህን ቀን በመፆሜ ያለፈውን እና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል እንዲማር ከአላህ እከጅላለሁ ብለዋል::
ريو
@riyad__jr
about 1 year ago
አስባቹታል የጀነት በር ላይ ቆማቹህ መላይካዎች ሰላምታ እያቀረቡ በሩን ሲከፍቱላቹህ 🤌
ريو
@riyad__jr
over 1 year ago
ወላጆችህ ላይ ካለህ ሐቆች ውስጥ አንዱ ለይለተል ቀድር በሚከጀልበት ሰአት ዱዐ ልታደርግላቸው ነው 🤌
ريو
@riyad__jr
over 1 year ago
ሳናስበው አለቀብን 💔
ريو
@riyad__jr
over 2 years ago
ረመዳን ሆይ! ልትሰናበተን በመሰናዳት ላይ በመሆንህ ልባችን በጣም አዝኗል 💔 ዓይኖቻችንም አንብተዋል 😔
ريو
@riyad__jr
over 1 year ago
ሩሃችን ደስታን ትፈልጋለች ደስታ የምናገኘዉ ደግሞ አላህን በመገዛት ,ሀላልን በመፈለግ እና ሀራምን በመራቅ ነዉ።
Last Seen Users on Sotwe
vina
Cepol jilbab
Seen from
Indonesia
A19♥️
Seen from
Switzerland
tutor 4k
Seen from
Turkey
Xeyalperes
Seen from
Turkey
sha
Seen from
Malaysia
Jd Pillias
Hijab Hotties
Seen from
Indonesia
Thích Bú Cu
Seen from
Vietnam
elferado
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Lindsey Graham
Under 10K tweets
2
McGregor
Under 10K tweets
3
Argentina
Under 10K tweets
4
Paddy
Under 10K tweets
5
Switzerland
Under 10K tweets
6
Senator Graham
Under 10K tweets
7
Swiss
Under 10K tweets
8
Dana White
Under 10K tweets
9
Jake Paul
Under 10K tweets
10
#UFC239
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.2M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.2M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.1M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫