Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
Dubai
Joined April 2023
917
Following
791
Followers
787
Posts
Pinned Tweet
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 2 years ago
ቅድመ ዓለም የነበረ መድኃኒት ልጁን እንሰብካለን፤ የሰማዕታት አክሊል፣ ካህናትን የሚሾም፣ የመነኮሳት ተስፋ የሆነ መድኃኒት ልጁን እንሰብካለን።" ቅዱስ ያሬድ
sabebe194's tweet video.
sabebe194
retweeted
አርጋኖን
@yabu1204
about 1 year ago
·
Ethiopia
ሰንበተ ክርስቲያን "አቤቱ ከአማልክት ወገን የሚመስልህ ማነው? ተአምራትን የምታደርግ አንተ ነህ ለወገኖችህ ኃይልህን አሳየሃቸው ወገኖችህንም በክንድህ አዳንሃቸው:: ወደ ሲኦል ሄደህ ከዚያ ምርኮን አወጣህ ዳግመኛም አንድ ጊዜ ነጻነትን ሰጠኽን::"
sabebe194
retweeted
Yaregal L.Kebede ♍️
@YKebedd
about 1 year ago
". በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት ወደ አምላኬም ጮህሁ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ዦሮው ገባ።" .. ~ መዝሙር 17 ፥6 ~
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
about 1 year ago
ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማሪያም 🤍 ኦ ማሪያም በእንተዚ ናፍቅረኪ Yaa Giiftii Maariyaam teenya si jaalanna! Baga geenye... 🤍
Who to follow
Hlina Hassen
@hlina_hassen
Oriental Orthodox⛪, Ethiopian 🇪🇹, a Wife😊, Civil & Hydraulic Engineer👷✨, Fashion💃, Nature🌼, Cleaning 🧹😊
ኩኩሼ
@kiyu_kiya24
እመን እንጂ አትፍራ☺️||#Ethiopiawit 🇪🇹||#Music🎧💃||@teddyafromuzika🎶❤️ @Cristiano🐐||ጠጅ ያለበት ድግስ ካለ pls call me💛||
እንደ ሟች
@AysanewuAb
|✝️ About JESUS 💒| |John 3:16| |📖 BIBLE LOVER 📖| |🇪🇹ሀገር ወዳድ🇪🇷| |Entrepreneur ~ Self-employed|
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
about 1 year ago
The Ethiopian Bible is the oldest, most complete and original Bible in the world. Crafted on goatskin using the ancient Ethiopian language Ge'ez, it is also the world's first illustrated Christian Bible.
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
about 1 year ago
ቤዛዊት አለም፤ ማርያም ማርያም ሰአሊተ ምህረት፤ ማርያም ማርያም መዝገበ ብርሃን፤ ማርያም ማርያም የጌታዬ እናት ማርያም እናቴ።(21)❤️🙏👏
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 1 year ago
ክርሥቶስ ተንስዓ ሙታን በዓብይ ሀይል ወሥልጣን አሠሮ ለሠይጣን አግዓዞ ለአዳም ሠላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሠላም። እንኳን አደረሠን አደረሳችሁ ። መልካም በዓል
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 1 year ago
ሚያዝያ 11 የሰመዓቱ ቅዱስ ቂርቆስ ልጆች እንደአባታቸው ክርስቲያን ነን ብለው ተሰው ቅድስት በረከታቸው ትደርብን ስዕል አድህኖ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን መቅደስ ውስጥ 😍
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 1 year ago
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5
sabebe194
retweeted
Kassahun Yilma
@EthiopiK
over 1 year ago
ጤነኛ ስንሆን፣ ሁሉ የተሳካልን ሲመስለን ያለን መታበይና ዕብሪት አብጦ ሰማይ ሊነካ ይደርሳል። ለመኮራመት ግን እሳት ከነካው ላስቲክ እንፈጥናለን። "ማንም የቆመ ቢመስለውእንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ፩ኛ ቆሮንጦስ ፲፣፩፪
sabebe194
retweeted
አርጋኖን
@yabu1204
over 1 year ago
·
Ethiopia
“ሰውም፦ ይህ በእጅህ መካከል ያለ ቍስል ምንድር ነው? ይለዋል። እርሱም፦ በወዳጆቼ ቤት የቈሰልሁት ቍስል ነው፡ ይላል።” ትንቢተ ዘካርያስ 13፥6
sabebe194
retweeted
አርጋኖን
@yabu1204
over 1 year ago
·
Ethiopia
በሕማማቱ ይህን አስብ ንጹህ መሆን ከፍርድ ላያድን ይችላል ያጨበጨቡልህ ሰዎች አጨብጭበው ሊሰቅሉህ ይችላሉ ያጀበህ ሁሉ ሁልጊዜ ከጎንህ አይኖርም የበደሉንን ይቅር የሚል ከበዳዮቹ በላይ ታላቅ ነው ብዙ ተከታይ ያለው ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 1 year ago
አቤቱ! አምላካችን! ሊቃችን! ለእኛ : ቤዛ ሆነህ : ቅዱስ ደምህን ላፈሰስህበት መስቀልህና ለቅድስቲቱ ትንሣኤህ እየሰገድን : ሁላችን እናመሰግንሃለን! ስለ ህፃናቱ ብሎ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን !❤
sabebe194
retweeted
ቋድር
@Hailekirkos
over 1 year ago
ሆሳዕና ማለት "እባክህ አሁን አድን" ማለት ነው። "አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው።" መዝ ፻፲፯ ፡ ፳፭ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ፡፡
Hailekirkos's tweet video.
sabebe194
retweeted
አርጋኖን
@yabu1204
over 1 year ago
·
Ethiopia
በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ህልፈት የሌለብህ ለአንተ ለአምላካች ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል❤✝️🙏
sabebe194
retweeted
Catholic Manhood ❤️🔥
@bethecreed
over 1 year ago
Lord Jesus Christ Son of God have mercy on me a sinner.
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 1 year ago
"ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።" - ምሳሌ 11:2
ሳምሶን የንግስት ልጅ
@sabebe194
over 1 year ago
“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።” 1ኛ ጴጥ. 2፥2
#መድኃኔዓለም
🙏❤️
sabebe194
retweeted
ዜና ሐዋርያት
@21habta
over 1 year ago
"ቤተክርስቲያን ሆስፒታል ነች ፍርድ ቤት አይደለችም፤በሰራኸው ኃጢአት አትወቅስህም ነገር ግን ለነፍስህ ስርየተ ኃጢአት እንድታገኝ ዋስትና ትሰጥሀለች" አፈ ጦጻዚዮን ቅዱስ ዮሐንስ
sabebe194
retweeted
አርጋኖን
@yabu1204
over 1 year ago
·
Ethiopia
መከራን የምቋቋምበትን ብርታት ስጠኝ። እኔ አልችልም አንተ ግን ትችላለህ። እኔ ደካማ ነኝ አንተ ብርቱ ነህ። በእኔ ሳይሆን ባንተ መንገድ ውሰደኝ!
sabebe194
retweeted
Abrham Yenealem
@Theabrham33
over 1 year ago
ገብርኤል በፊትህ እንቁም ለዝማሬ በምልጃህ ታግዘን ደርሰናል ለዛሬ በሰማዩ መቅደስ በመሰዊያው ስፍራ አሳርግ ፀሎቱን ከእጣኑ ጋራ ባለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ ገብርኤል ይመጣል እሳቱን ሊያጠፋ የስሙ ትርጓሜ ሠው የሆነ አምላክ ነው
Last Seen Users on Sotwe
Naz | Türk Porno
Seen from
Turkey
panggil anna
Seen from
Saudi Arabia
Germano Ciani
Seen from
France
abigailxxx🔞💎💜💣💥(CUENTA OFICIAL)®️™️
Seen from
Mexico
Cornudos Y Aportes Monterrey
Seen from
Switzerland
Gicca
Seen from
Thailand
hanadi
Seen from
United Kingdom
𝐋𝐨𝐥𝐥𝐢𝐩𝐨𝐩 🍭
Seen from
Turkey
Subs and Doms
Seen from
Colombia
KETAGIHAN MEMEW
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Korra
Under 10K tweets
2
Diego Pavia
Under 10K tweets
3
Allahu Akbar
Under 10K tweets
4
Alex Bowman
Under 10K tweets
5
Phoenix Cyclops
Under 10K tweets
6
$INTC
Under 10K tweets
7
Zilisch
Under 10K tweets
8
Hendrick
Under 10K tweets
9
The Economist
Under 10K tweets
10
Upper West Side
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.2M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.4M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.3M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.8M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.1M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.3M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.5M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫