Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ባሪያዋ
@shuti_hus
Allhamdulilah🤍
Joined September 2022
48
Following
418
Followers
344
Posts
ባሪያዋ
@shuti_hus
about 1 year ago
عيد مبارك ♡ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وأنتم بالف خير♡ አሏህ መልካም ሥራቸውን ከተቀበላቸው፣ ካዘነላቸው፣ ከማራቸው እና ከእሣት ነፃ ካላቸው ሠዎች ያድርገን!!! አሚን።
ባሪያዋ
@shuti_hus
about 1 year ago
ነገ ሐሙስ የዙልሂጃ 9ነኛዉ ቀን ነዉ! አላህ ወፍቋቸዉ ሀጅን የሄዱ አረፋ የሚቆሙበት ያልወፈቃቸዉን ደግሞ ባሉበት ቦታ ፆመዉ የ2 አመት ወንጀላቸዉን (ያለፈዉን እና የሚመጣዉን) የሚያስምሩበት ትልቅ ቀን እንዳያመልጠን በዱአም አንረሳሳ♡
ባሪያዋ
@shuti_hus
about 1 year ago
አልሀምዱሊላህ እንደ ወንጀላችን ሳይሆን እንደ እዝነቱ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ከዱንያ ቀናት ሁሉ ምርጦቹን ቀናት መርጦ አድርሶናል! ጨረቃም ታየች ከአሽረል አዋኺር የሚበልጡ ዉድ ቀናት ከነ ምንዳቸዉ ከተፍ አሉ አላህም ከሚቀበላቸዉ ያድርገን አሚን
ባሪያዋ
@shuti_hus
about 1 year ago
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير✨️
Who to follow
Amrelah Ali
@zulbejadein
- አንዲትም አንቀፅ ብትሆን ከእኔ አድርሱ - ረሱል ﷺ
እስሚዝ 😎
@esmael_muzamil
Muslim
አጃኢብ
@ibnujemal20
enjoying the journey of life 🤲الحمدلله
ባሪያዋ
@shuti_hus
about 1 year ago
ረመዳን: 29 ይሄንን ረመዳን ለመጀመር ያልታደለ አለ ጀምሮም ለመጨረስ ያልታደለ አለ አልሀምዱሊላህ በሰላም አስጀምረህ ስላስጨረስከን💕 ከቆሙት ሳይሆን ከሰገዱት ከተራቡት ሳይሆን ከፆሙት ከደከሙት ሳይሆን ከተጠቀሙት አድርገን አላሁመ አሚን🤲
ባሪያዋ
@shuti_hus
about 1 year ago
ረመዳን: 28 + 4ጁምአ ሳንሸምትብህ የጀነቱን እጣ ሳትመጣ እየሄድክ ሳትገባ አትዉጣ ቆየን ሁነን ዘመድ እርጋታዉን ልመድ ረመዳን🥹 ትንሽም ቢሆን ስራችን አላህ ስራዎቻቸዉን ከተቀበላቸዉ ባሮቹ ያድርገን...አሚን ያረብ! أللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد♡
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 27 በቀጣይ ረመዳን በዚህ ረመዳን ያደረግነዉን ዱአ እንኖራለን ان شاءالله ለይለቱል ቀድርንም በመካ, መዲና እንዲሁም በአቅሳ ይወፍቀናል ان شاءالله
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 26 እንደስራችን እማ ቢሆን ይህንን ረመዳን ከሚወፈቁት አልነበርንም.....አላህዬ ግን ምናልባትም ባርያዬ ወደኔ ሊመለስ ይችላል ብሎ ትልቅ እድልን ሰጠን....እየተጠቀምንበት ነዉ? ለይሉ 27 ነዉ በዱአ አንረሳሳ! ለይለቱል ቀድርን አላህ ይወፍቀን🤲
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 25 የመጨረሻዬ ረመዳን ቢሆንስ? "ለይለቱል ቀድርን" አላህ ይወፍቀን🤲
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 24 እዉነት አላህ "ለይለቱል ቀድር" መቼ እንደሆነ ቢነግረን ረመዳንን ሙሉ ተኝተን የዛን ቀን ብቻ ቆመን እናድር ነበር! አላህዬ ግን ከእሱ ጋር እንድናወራ እና በየለሊቱ ባሮቹን እየመረጠ ከወንጀል ነፃ ማዉጣት ፈልጎ ደበቀዉ🥹 አላህ ይወፍቀን
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 23 ረመዳን ማደያ ነዉ...በነዚህ ትንሽ ቀናት ግን ትልቅ ወር ዉስጥ ለ11 ወር የሚሆነንን ስንቅ ካልሰነቅን በምን ይሆን የምንተዳደረዉ? ከዚህም በላይ አላህ የመረጣትን "ለይለቱል ቀድርን" ያገኘ ምን አጣ?...እሷንስ ያጣ ምን አገኘ? አላህ ይወፍቀን
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 22 አላህ ያዉቀን የለ ደካማ እንደሆንን ወደ መጨረሻ ሲቃረብ እንደምንደክም ያዉቀን የለ?, አላህም እንድንጠቀምበት ፈለገና "ለይለቱል ቀድርን" በመጨረሻዎቹ 10ት ቀናት ዉስጥ አደረገልን, ሊምረን ፈልጎ....ሱብሀን አላህ! አላህ ይወፍቀን
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 21 +3ጁምኣ አላህም የፈለገውን ፈጥሮ ይመርጣል! ከምድር መካን መረጠ ከሰዉ ልጆች ነብያትን መረጠ ከቀናቶች 10 የዙልሂጃን ቀናትን መረጠ ከሳምንቱ ጁምአን መረጠ ከወራቶች ረመዳንን መረጠ ለሊትን ፈጠረና ለይለቱል ቀድርን መረጠ አላህ ይወፍቀን
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 20 አሽረል አዋኺር...የረመዳን የመጨረሻዎቹ 10ት ቀናት...ያችን አላህ ለወደደዉ ለመረጠዉ ባርያዉ ሚወፍቃትን ከ 1 ሺህ ወር በላይ የሆነ ምንዳን የያዘችዉን የተከበረችዉን "ለይለቱል ቀድር" ን የያዙት ምሽቶች ለይ ገባን...አላህ ይወፍቀን🥹
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 19 ከጥቂት ቀናት በፊት ገባዉ መጣዉ እያለን የነበረዉ ይህ ትልቅ እንግዳ ይሀዉ የሁላችንንም ስራ ይዞ ወጣዉ ሄድኩኝ እያለን 9 10 ቀናት ቀርተዉናል! በነዚህ ቀናት እንኳን ስራችንን እናሳምር!
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 18 Someone said: እህቴ የምር እራስሽን ትወጃለሽ...ትንከባከብያለሽ...ትዘንጫለሽ! ግን ትክክለኛ ራስን መዉደድ ሲሆን እራስን ከጀሀነም እሳት መጠበቅ ነዉ, ዉጪሽን በ"skin care" ስታሳምሪዉ ዉስጥሽን ደግሞ በኢማን አስዉበሽ ለጀነት አዘጋጂዉ!
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 17 11 ወር ሙሉ ስጋችንን ስንቀልብ ቆየን እስኪ አሁን ደግሞ እሱን ተወት አድርገን ለ 1 ወር ሩሀችንን እንመግብ! እኛ እኮ ሰዉ የተባልነዉ, መላእክቶች የሰገዱልንም በሩህ እንጂ በስጋችን አይደለም!
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 16 ሱብሀናአላህ እኛ ጋር የነፍስ አባትም አያስፈልግም.....አላህ ጋር ብቻ እንመሳጠራለን በር ዘግተን! በእኔ እና በጌታዬ መካከል ማንም የለም እና!
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 15 ከወሩ አጋማሽ ደርሰናል ተጠቅመንበት ይሆን? ጅብሪልም "ረመዳንን አግኝቶ ያልተጠቀመበት ከአላህ እዝነት ይራቅ" ሲል ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ) "አሚን" አሉ.
ባሪያዋ
@shuti_hus
over 1 year ago
ረመዳን: 14+ጁምአ2 "አላህ ዱአን በባዶ አይመልሰንም ከ3 አንዱን ሰቶን ቢሆን እንጂ"(ሰ.ዐ.ወ) 1.የጠየቅነዉን ነገር እናገኘዋለን 2.ብዙ የመጡ ችግሮችን ይመልስልናል 3.የትንሳኤ ቀን አላህ አንተን በኸይር ሊገናኝህ ፈልጎ ያስቀምጥልሀል በዱአ እንበርታ♡
Last Seen Users on Sotwe
Tukang Retweet
Seen from
Indonesia
فحل يمني رومنسي
اا
Seen from
Germany
teddytorresxxx
Seen from
Germany
Risella
Seen from
Indonesia
fucking47
Seen from
Thailand
ANKARALI ÜCRETSİZ JİGOLO💪
Seen from
Turkey
Vincent Revero
Seen from
United States
Trans porn
Seen from
Turkey
Griot 🇧🇧🇯🇲🇺🇲
Trends for you
1
Sami
Under 10K tweets
2
England
Under 10K tweets
3
Croatia
Under 10K tweets
4
Portugal
Under 10K tweets
5
Gunther
Under 10K tweets
6
Tuchel
Under 10K tweets
7
#tvlspoilers
Under 10K tweets
8
Saka
Under 10K tweets
9
Ben Cherington
Under 10K tweets
10
Flake
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.4M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.6M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.9M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.6M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.4M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.9M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.7M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.8M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
62.5M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.8M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫