Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
SoFi
@solomonfikru7
መልካም ሥራ ለክፉ ቀን ሥንቅ ነው
Adiss Ababa
Joined November 2020
286
Following
195
Followers
5.8K
Posts
SoFi
@solomonfikru7
3 days ago
@NatnaelMekonne7
ሆድ ሲሰፋ ጭንቅላት እየጠበበ ነው የሚሄደው🤔
SoFi
@solomonfikru7
27 days ago
@zehabesha
እኔ ያልገባኝ ይሄን ተረት የሚተረትላቸው ኬጂዎች ወደ መደበኛ የሚያልፉት መቼ ነው? ኦ....ለካ ዘንድሮ ጨረሱ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
SoFi
@solomonfikru7
about 1 month ago
@NatnaelMekonne7
🤔🤔🤔🤔🤔
solomonfikru7
retweeted
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
@EliasMeseret
2 months ago
አንዱ ይህን ብልዜማ ሰውዬ አይቶ "Hybrid" ሲለው ሌላኛው ደግሞ "ኮሚሽን ከሁለት ቦታ ስትቀበል" ብሎታል። ግን ኑሮ ህዝቡን እንዲህ ናላውን አዙሮታል፣ አትሳቁ 😊
EliasMeseret's tweet video.
Who to follow
Chuchu
@Chuchu94496001
bereket
Aziza Mohammed
@AzizaMo87413737
activities
𝓱𝓪𝓲𝓵𝓮 𝓪𝓻𝓼𝓮𝓷𝓪𝓵 ❤️💙❤️🐐
@haile_meskel
I belong to Jesus
SoFi
@solomonfikru7
3 months ago
@neba_tdf
ፋንዲያ አባቢያ🤔🤔🤔
solomonfikru7
retweeted
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው
@Harujel
3 months ago
ኢትዮጵያ፦ በየኬላው የሚዘርፉ የትራፊክ ፖሊሶችን ሽሽት መኪኖች ስራ ፈተው በየጫካው የሚደበቁባት ሀገር 😡 ኢትዮጵያ:- ሕግ አርቃቂው፣ ሕግ አፅዳቂውና ሕግ አስከባሪው ከሕግ በላይ የሆኑባት ሀገር!!
Harujel's tweet video.
SoFi
@solomonfikru7
3 months ago
@addisabebaa
ግማታም
SoFi
@solomonfikru7
3 months ago
@NatnaelMekonne7
ወሬኛ
SoFi
@solomonfikru7
4 months ago
@NatnaelMekonne7
ድፍን ቅል ማለት አንተ ነህ
SoFi
@solomonfikru7
4 months ago
@KingTunde_SZN
36
solomonfikru7
retweeted
Jawar Mohammed
@Jawar_Mohammed
4 months ago
ፋርሴቡላዎች .. “የነዳጅ እጥረት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የፈጠረው አለም አቀፍ ችግር ስለሆነ የኢትዮጲያ መንግስት ሊወቀስበት የሚገባ አይደለም” .. የሚለውን መከራከሪያ አሁንም እየደጋገ�� ነው። ታዲያ የሩቅ እና ሃብታም ሀገሮችን እንተውና ጎረቤታችን በሆነችው ኬንያ እስካሁን የነዳጅ እጥረት ለምን አለተከሰተም ? የሀገሪቷ ንግድ ሚኒስትር ሀገራቸው እስካሁን ለ16 ቀን የሚቆይ ቤንዚል ፣ 19 ቀን የሚቆይ ናፍጣ ፣ 19 ቀን የሚቆይ ነጭ ጋዝ በመጠባበቂያ ዲፖ እንዳላት ገለጸዋል። ተጨማሪ የነዳጅ አቅርቦቶችም በመጓጓዝ ላይ ናቸውም ብለዋል። ሾፌሮች በስጋት ተነሳስተው ለጊዜው ከሚፈጉት በላይ አንዳይገዙ አሳስበዋል። ታዲያ ኢትዮጲያ ከኬኒያ በተቃራኒው ለምን ሆነ? 1. ለመጠባበቂያ ተገዝቶ መቀመጥ የነበረበት ነዳጅ፣ ገንዘቡን ለጦርነት እና ብልጭልጭ ፕሮጀክቶች ስለዋለ ! 2. የነዳጅ ማስገባት እና ማከፋፈል ሂደቱ ከላይ እ���ከታች በሙስና ስለተጨማለቀ ( አገዛዙ እራሱ ያመንው ሃቅ ነው) !!
See More
SoFi
@solomonfikru7
4 months ago
@KingTunde_SZN
127
solomonfikru7
retweeted
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
@EliasMeseret
4 months ago
ብዙ ህዝብ በተዘረፈበት የፊንቴክ ጉዳይ ሁሉም ዝም ያለው አንድ ጉዳይ አለ: የድርጅቱ ባለቤት እንዲሁም አስተዋዋቂ የነበሩ ታዋቂ ግለሰቦች በህግ ጥላ ስር ተደርገው ምርመራ ቢጀመርም ፕሮግራሞቹ ላይ እየተገኙ እኩል ንግግር ሲያረጉ እና ለህዝብ መሳሳት ምክንያት ነበሩ ከተባሉት መሀል፣ - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ - የትራንስፖርት ሚኒስቴር ዴኤታ በርኦ ሀሰን - እንዲሁም ቻይናዊ ወኪል አልተያዙም። ህግ አንዱን ከሌላው እየመረጠ ሳይሆን ለሁሉም የሚሰራ ሆኖ ሳለ ለምን? ያለመከሰስ መብት ጉዳይ ከሆነ ህዝብ ከፓርላማው ምላሽ ይጠብቃል።
See More
SoFi
@solomonfikru7
4 months ago
@NatnaelMekonne7
ካመጣችሁልን ደስ ይለናል ሀሳባችሁ አይከፋም ግን አድርጋችሁ አሳዩን እንጂ ፉከራ አታብዙብን
solomonfikru7
retweeted
✞ Soስna (እሙ)🌸
@Emuye06
4 months ago
መልካም ዕለተ ሰንበት::
Emuye06's tweet video.
solomonfikru7
retweeted
✞ Soስna (እሙ)🌸
@Emuye06
4 months ago
''ዳንኤል ክብረትም ስደተኛ ነው የቀብር ቦታ ይከልከል'' ከመምህር ሲሳይ አዳነ ለዳንኤል ክብረት
Emuye06's tweet video.
SoFi
@solomonfikru7
about 1 year ago
4 Essential Skills for Financial Success 1. COMMUNICATION Negotiation Networking Public Speaking 2. FINANCE MANG'T Budgeting Investing Saving 3. EFFECTIVE LEARNING Critical Thinking Decision Making Emotional Intelligence 4. SELF DISCIPLINE Time Mang't Consistency Flexibility
SoFi
@solomonfikru7
about 1 year ago
#NewProfilePic
solomonfikru7
retweeted
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
about 3 years ago
I convened the macro economic committee this morning to review current progress and evaluate future actions.
Last Seen Users on Sotwe
amsyar fucek
Seen from
Malaysia
gokhantest
Seen from
Thailand
物議を醸すカモ🦆
Seen from
Malaysia
.
Seen from
Switzerland
Phúc
Seen from
Singapore
Dh
Swat Cpl
Seen from
Pakistan
Hornynaaicpt
Seen from
South Africa
سعدي الحلي
Seen from
Turkey
فوريو
Trends for you
1
Adley
Under 10K tweets
2
Jo Adell
Under 10K tweets
3
Cashman
Under 10K tweets
4
Bohm
Under 10K tweets
5
Brenton Doyle
Under 10K tweets
6
DeGrom
Under 10K tweets
7
Lassie
Under 10K tweets
8
Blanche
Under 10K tweets
9
Josh Smith
Under 10K tweets
10
Eala
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.2M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.4M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.8M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.2M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.6M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.3M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
64.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.5M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
61.9M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫