Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Southwest Communications
@sweprs
Joined January 2023
117
Following
121
Followers
7.5K
Posts
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
ለታሪክ የተጻፈ ውለታ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኮሚሽነሮቹ የሰጡት ታሪካዊ ክብርhttps://t.co/DqBvWHgtZY
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
ለሺህ ዓመታት ጸንታና በቀላሉ በማይበጠስ ጠንካራ ትስስር ተሰናስላ የኖረችው ኢትዮጵያ በውጭ ፕሮፓጋንዳ ተጠምዳ ጥቅሟን አሳልፋ ትሰጣለች ብሎ መገመት ከንቱ ምኞት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹhttps://t.co/9iAITAOEt9
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ክቡር ወርቅነህ ገበየሁ በሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዓለም ታሪክ ውስጥ በግጭት የተገነባ ወይም ያተረፈ ሀገር አለመኖሩን አስገንዝበዋል።https://t.co/dl9TVipJWX
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
ቀይ ባሕርን ያጣነው እኛ ስንጨቃጨቅ ጊዜ ጠብቀው ጣልቃ በመግባት መሻታችንን እንዳንከውን ባደረጉ ሃይሎች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡https://t.co/m3cZ8yN5Dx
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች ለሰፈርና ለወገናችሁ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ምከሩ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡https://t.co/Dc2otRTmCK
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
ፖለቲካችን በኃይለ ቃል ይጀምራል፣ በኃይል እርምጃ ይደመደማል ይህንን ስብራት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማቆም ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ https://t.co/Q71peKV9V9
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የጋራ መፍትሔ የሚገኘው ሌላኛውን ወገን በማድመጥ ነው ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)https://t.co/fZIYYCwTe6
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርዓያ ታሪካዊ በሆነው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ይህ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በታሪክ ምዕራፍ ላይ ታላቅ ስፍራን የሚይዝ ነው ብለዋል።https://t.co/6D75GSmDJz
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
እነሆ ኢትዮጵያ መምከር ጀምራለች https://t.co/3TUDzqZQVY
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በፓርቲው የተቀመጡ መደበኛ እና የንቅናቄ አጀንዳዎች እንዲሁም 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ግቦች የተሳኩበትና አመርቂ ዉጤት የተመዘገበበት ዓመት ነዉ፦ አቶ ፍቅሬ አማን https://t.co/ukzdYEDDlG
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
በምክክር የምትፀና ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዘላቂ ሕልውና፣ ሰላም እና ዕድገት የሚረጋገጠው በኃይል ሳይሆን በሕዝቦቿ መካከል በሚደረግ እውነተኛ፣ ግልጽ እና አካታች ምክክር ነው።https://t.co/yYcI29jG6A
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ቅሬታዎች በአግባቡና በወቅቱ ሊፈቱ ይገባል፦ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)https://t.co/1lfCvDhqkh
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሁለት የብድር ስምምነት አዋጆችን መርምሮ አጸደቀhttps://t.co/vXxQbrE893
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የክልሉ ወጪዎችን በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችል የገቢ አሰባሰብ አቅም እየተፈጠረ ነው፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)https://t.co/rBDwlH06LD
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ የሚጀምረውን ታሪካዊ ሀገራዊ ምክክር አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን ጥሪ አስተላልፈዋል። https://t.co/dGDmwIgUX7
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በሚቀጥሉት ቀናት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት። https://t.co/YEPOfLkpkA
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
በክልሉ እየተገነቡ ያሉ መሠረተ ልማቶች ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊና ፋይዳቸው ባሻገር የህዝብ ለህዝብ ትስስርን በእጅጉ ያጠናክራሉ:- አቶ ፋጂዮ ሳፒhttps://t.co/nIAukP8PjW
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የሕዝባችንን የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ የመመለስና ሜጋ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት የማጠናቀቅ ቁርጠኝነታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)https://t.co/15wWxvDche
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
በሀገሪቱ በወጪ ንግድ የተመዘገበውን ውጤት ይበልጥ ለማሳደግ በምርት ጥራትና እሴት መጨመር ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ።https://t.co/eTN5qwOq9k
Southwest Communications
@sweprs
about 2 months ago
የዶሮ እርባታ ማዕከሉ የመኖ አቅርቦትና አመጋገብ በማሻሻል፣ ምርታማነቱን አሁን ካለበት ደረጃ ወደ ላቀ ምዕራፍ ሊያሸጋግር እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳሰቡ።https://t.co/mK5KkvOxWe
Last Seen Users on Sotwe
คลั่งไคล้ สาวใหญ่.
Seen from
Vietnam
TikToker viral videos🔥🥵
Seen from
Pakistan
اريد بنيه حاره 🤤فول 👙👙👙
Seen from
Netherlands
Anton Prime X
Seen from
Philippines
The sniper👑
Seen from
Italy
Penikmat stw
Seen from
Singapore
Bchak
Seen from
Pakistan
Zoya
Seen from
Pakistan
MySweetApple
Seen from
France
Mina
Seen from
Germany
Trends for you
1
Melanie
Under 10K tweets
2
Kayda
Under 10K tweets
3
Corbin
Under 10K tweets
4
Colton Cowser
Under 10K tweets
5
Aniya
Under 10K tweets
6
#WWERaw
Under 10K tweets
7
Wendell Berry
Under 10K tweets
8
Tupac
Under 10K tweets
9
Tiafoe
Under 10K tweets
10
Naomi
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.8M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.2M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.9M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.9M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.9M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.8M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫