Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
tamirat berhanu
@tabete09
Joined January 2023
86
Following
8
Followers
26
Posts
tamirat berhanu
@tabete09
over 2 years ago
@TMA1961
ከአብይ ጋር ያሉት ብዙኋን ምን እየሰሩ ነው አብይ የሚታሰረው? ማድረግ የማትችለውን ዝም ብለህ አታውራ
tabete09
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
ሰውየው ሐኪም ቤት ሲሄድ ሐኪሙ በሰውዬው ሰውነት ላይ ሰባት ጠባሳዎች ያገኛል። "ምን ሆነህ ነው? "አለው። የመጀመሪያውን ጠባሳ እያሳየው "ይሄ የጠገብኩ ለት የተጠበስኩት" ነው አለው። "ሌላውስ?" "ሁለተኛው ከአንደኛው፤ ሦስተኛው ከሁለተኛው፤ አራተኛው ከሦስተኛው፤ አምስተኛው ከአራተኛው፤ ስድስተኛው ከአምስተኛው፤ ሰባተኛው ደግሞ ከስድስተኛው ጠባሳ ባለመማሬ የመጣ ነው።" አለው። እሳት እየጫሩ፤ በእሳት መጠበስ ለማይሰለቻቸው መታሰቢያ።
tamirat berhanu
@tabete09
over 2 years ago
@YekunoAmlak12
የጦር መሳሪያ ይዞ የሚዘርፈውንስ ለምን ህግ አክብር አትለውም? ከተንሻፈፈ እይታ የሚመጣ አስተያየት ለማንም አይጠቅምም:: ባይሆን አንተም ተው አንተም ተው ይሻላል::
tabete09
retweeted
Somalilanders
@Somaalilanders
over 2 years ago
Australia is 8480 km away from the
#Gulf_of_Berbera
&
#Gulf_of_Aden
. If Australia can join the Multinational Military Forces in our territorial water to protect martine trade navigation, why cannot
#Ethiopia
Navies join them?
@AfricaHornJoint
Who to follow
Shalom
@Sha10m
This is personal page only for information exchanges.
D ,A
@denktutu
Rational thinker and political analysis
Abdo Korosso
@korosso2
Public Policy, Economics, Business Management , Mentor, Workforce Development, #USA, #Ethiopia, proud father and husband.
tabete09
retweeted
🇪🇹 صابرين-SABRIN CHANNEL
@sabrinchannel0
over 2 years ago
Ethiopian ocean🇪🇹🌊
#Ethiopia
sabrinchannel0's tweet video.
tabete09
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
የባሕር በር ማጣት ለፀረ ቅኝ ግዛት ተጋድሏችን የከፈልነው ዋጋ ነው ብለዋል አምባሳደር ታየ አጽቀ ሥላሴ። ኢትዮጵያ በፀረ ቅኝ ግዛት ትግል አፍሪካውያንን በመምራቷና በማገዟ የተነሣ የባሕር በሯን እንድታጣ በማድረግ ቅኝ ገዥዎች ቀጥተዋታል። ይሄንን ለአፍሪካ ሲባል የመጣብንን ቅጣት ከአፍሪካውያን ጋር በመሆን እንሽረዋለን። ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛትን በመታገሏና ለሚታገሉ ሁሉ አርአያ በመሆኗ የተነሣ፣ ሁለቱን ውኃዎቿን እንድታጣ ተሠርቷል። የዓባይን ውኃ እንድታጣ ኢትዮጵያን የማያካትት የዓባይ ወንዝ ስምምነት እንዲፈረም ተደርጓል። ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ እና ተፋሰስ ላይ የምታደርገውን ልማት ሲያደናቅፉ የነበሩ አካላት፣ ለሌሎች ግን ብድርና ርዳታ ሲሰጡ ነው የኖሩት። ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ ይሄንን ቅጣት ቀልብሳዋለች። በፀረ ቅኝ ግዛት ተጋድሎዋ ምክንያት ጨዋማ ውኃ እንድታጣ የተጣለባትንም ቅጣት አሁን በያዘችው መንገድ ትቀለብሰዋለች። ቅኝ ግዛትንና ሐዲስ ቅኝ ግዛትን የሚቃወሙ ሁሉ በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ቅጣት ይቃወሙታል። ዋጋ ለከፈለችላቸው ኢትዮጵያም ክብር ይሰጣሉ። ኢትዮጵያ የዓባይ ውኃን ለመጠቀምና የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ተጋድሎ አለመደገፍ ቅኝ ግዛትንና ሐዲስ ቅኝ ግዛትን መደገፍ ነው።
See More
tamirat berhanu
@tabete09
over 2 years ago
@AbrarSuleiman
ባንዳ አገር ሻጭ ሁላ ዝም ብትሉ ይሻላችኋል::ባይሆን ሀገር ወደ ከፍታ ማማ የወጣችው በክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ነው::
tamirat berhanu
@tabete09
over 2 years ago
@AltayeEthiopia
እንዲሁ በከንቱ ትዕቢትና ጉራ አትጃጃል ወንድሜ ይልቅ ለአማራ የሚበጀው ከድህነት አረንቋ ለመውጣት ጠንክሮ መስራት ነው:: ከጥፋት ውጪ የትም የማያደርስ ፅንፈኛ ብሔርተኝነት ነው ተከባብሮ በአብሮነት መኖር ብቻ ነው የሚያዛልቀን!!!
tamirat berhanu
@tabete09
over 2 years ago
@SheabiaForever
@NatnaelMekonne7
የአብይ ሀሳብ የጦርነት አይደለም አብይ የሰላም የልማትና የፍቅር አርበኛ ነው መሪያችንን ለቀቅ አርጉ ጦርነቱ ያለው እናንተ ልቡ ውስጥ ነው;;
tamirat berhanu
@tabete09
over 2 years ago
@mazendyider ምን እያልክ ነው? በኦሮሞ ውስጥ ያለ አማራ ወይስ በአማራ ውስጥ ያለ ኦሮሞ ይበዛል? ኦሮሞ አቃፊ ነው ስንል በምክንያት ነው በአብሮነት በወንድማማችነት እሴት በሰላም አብሮ መኖሩ ይበጃል:: ፅንፈኝነት አይጠቅምም ወገን እያስተዋልን::
tamirat berhanu
@tabete09
almost 3 years ago
@tadesse_yuri
ማነው ሮይተርስ? አገር ሻጭ ሁላ ; የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የከበረ ስም እና ዝና ያለው እንጂ ማንም ሀገር ሻጭ ባንዳ እንደሚለው አይደለም:: ክብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን!
tabete09
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
almost 3 years ago
ዘፈን ላይ የቀረው ጀብደኛ
tabete09
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
almost 3 years ago
ጁ እና ጃ
tabete09
retweeted
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
almost 3 years ago
ለኮሌኔል ዘመድኩን ማን ይዘምርለት ? ጌዜው ሁሉም የብሄር ጀግናውን በፓውዛ የሚያስስ የሚፈልግበት ዘመን ነው። ዛሬ ኢትዮጵያን ብሎ መውደቅ ፣ መስዋዕት መሆን እጅግም አዋጭ አይደለም። ስምህ ይደምቅ ገድልህ ይናኝ ዘንድ የብሄር ካርድህን መሳብ ግድ ነው። ባለነፍጥ ዠግና ለመሰኘት ፣ ለክብር ዶክተርነትም ፣ ታዋቂ አርቲስት ትሰኝ ዘንድ ጥንቅቅ ያልክ ባለሙያ መሆን ብቻውን በቂ አይደለም ብሄርህ ፣ የብሄርህ አክቲቪስቶች ሌጮሁልህ ማህበራዊ ሚዲያውን በስም ሊሞሉት ግድ ይላል። ኢትዮጵያን ካልክ እንደ ኤሌክትሪክ ተሸካሚ ምሰሶ ብርሃን ብትሸከምም ስምህ ግን አይደምቅም። * ኮሌኔል ዘመድኩን አብሯደጌ ነው ፣ የሀረርጌ ሰው በዚህ ዘመኑ አጠራር የሀረርጌ ነፍጠኛ። ( የአባት ስሙን አውቄ ነው የተውኩት ) ። የዛሬ ሁለት አመት ኢትዮጵያ ስሄድ በትግራይ ጦርነት ወቅት አማራ ክልል ውስጥ የቆሰለ ክንዱ ከውስብስብ ኦፕሬሽን በኃላ በብረት ዘንግ ተወጥሮ ማገገም ላይ ነበር። በዘመድኩን ህሳቤ ለኢትዮጵያ ፣ ለህዝቧ ፣ የቆሰለውም የጦርነቱ ሰለባ የነበረውን የአማራ ህዝብ ሲታደግ ነው። ዛሬ ትናንት ጀግና ሲሉት የነበሩት ግልብጥ ወዳጆቻችን ሳይቀሩ ሰራዊቱን " የብልጽግና ወታደር " ሲሉት ይነደዋል አሉ። ዘመድኩን ከተሻለው በኋላ የዛሬ አመት አዘዞ አካባቢ ፣ ለጥቆም መተሀራ ያለ ሰራዊት ክፍል ውስጥ ያገለግል ነበር። እኔ ይሄን ስጽፍ አንዱ በርሀ ከጓዶቹ ጋር ሀገር ጠበቃ እየባተለ ይሆናል። ከእጅ ወደ አፍ ለሆነ ኑሮ ህይወትን ያህል መስዋዕትነት መክፈል። ለእነ ኮሌኔል ዘመድኩን አይነት የኢትዮጵያ ዘቦች ማን አለንላችሁ ይበላቸው ? * ትናንት አርአያዎቻችን እንላቸው የነበሩት እነ ታማኝ በየነ ፣ የጦር መኮንኑ ልጅ ነኣምን ዘለቀ ሳይቀሩ እንደ ሻዕቢያና ወያኔ አግድም አደጎች መከላከያ ሰራዊታችንን " የአብይ ሰራዊት " እያሉ ይጠሩት ጀምረዋል አሉ። አንዳንዴ ይሄን አይነቱን ነውር የማናነብበት የማንሰማበት መላ በኖረ ! የዛሬ አመት በድብረሲና ብርድ አብረኸው ያደርከውን ሰራዊት በወራት ዕድሜ ለመዝለፍ የሞራል ጥፍጣፊው ከወዴት ይመጣል ? የየትኛው ሀገር ሰራዊትስ ነው ከፖለቲካ አመራሩ ውጪ በራሱ ውሳኔ የሚሰጠውስ ? ምን ስንዕናችን ቢዘቅጥ ፣ ምንስ ብሄራችን ከነፍሳችን ከፍ ብላ ብትውለበለብ ሰራዊቱን ትተን ፖለቲከኞቹን መውቀስ ይሳነናልን ? * ኢትዮጵያ ህልውናው ይቀጥልም ያ ባይሆን እንደ ዩጉዝላቩያ ወደ ብሄር ሀገራቶች ትፈረካከስ orderly disintegration ቢባልም ያለብዙ ደመ መፋሰስ የብሄረተኞች ምኞች እውን ይሆን ዘንድ ቅጥ ካጣ ደም መፋሰስ የሚጡብቀን መከላከያ ሰራዊታን ነው። ለጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ ይህንን ሰራዊት መጎነታተል ኋላ የማንወጣው ቅርቃር ውስጥ ይከተናልና አደብ መግዛት ተገቢ ነው። ትናንት ሰራዊቱን ሲያጀግኑ ፣ አየር ሀይሉን ምድር ጦሩን እየጎበኙ ካልዘመትን ሲሉ የነበሩ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዛሬ ደምና አጥንታቸውን ቆጥረው ሰራዊታችን ላይ አፋቸውን ሲከፍቱ ሳይ " ያልታደለች ሀገር " እላለሁ። በየትኛውም ሀገር ወታደርነት ከልጅ ልጅ የሚወራረስ ዘላቂ ትዕምርት ነው ብዬ አስብ ነበርና። መሳሳቴን አሁን ተረድቼያለሁ - ከደምና አጥንት የሚበልጥ ማንነት የለም ነበርና ( ቢያንስ ቢያንስ በእኛው አውድ )። * * * እብሪተኛ ብሄረተኞችን በልክ ከርክማችሁ ለሀገር ቤዛ እየሆናችሁ ያላችሁ የሰራዊት አባላት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ !!! Via
@SamsonMichailo1
See More
tamirat berhanu
@tabete09
about 3 years ago
@dagmawi_belay
ውሃ የማያነሳ ሀተታ ተነስ ግደለው ቁረጠው እያልክ የጦርነት ቅስቀሳ ስትቀሰቅስ ከርመህ አሁን ወዴት ወዴት የአማራን ህዝብ አትወክሉም አይሰማችሁም::
tamirat berhanu
@tabete09
about 3 years ago
@dagmawi_belay
የታሪክ አተላዎች የእናንተን የነቀዘ አስተሳሰብ የሚሸከም ህዝብ የለም::
tamirat berhanu
@tabete09
about 3 years ago
@AbiyAhmedAli
I am very sad.
tabete09
retweeted
Mohammed Ahemmed
@AhemmedMohamm09
about 3 years ago
EMS አዘጋጆች ከሲሳይ በስተቀር ወርደው ወርደው ወርደው ወደ ተራ ዱሩዬ ዘገባ ደርሰው በሚዲያ የ120 ሚሊየን መሪን መአረጉን ትተው ሲዘልፉት ስሰማ ... ወራዳ እና ተራ ወረኛ መሆናቸውን አስረድተውናል ጋዜጠኞች አይደሉም ጋዜጠኛ ኢቲክስ አክባሪ ነው !!!!!!
tamirat berhanu
@tabete09
about 3 years ago
@dagmawi_belay
ደም የጠማህ ጽንፈኛ አንተ መተህ ለምን አትሞክርም ከሩቅ ሆነህ ወጣቱን በእሳት ለመማገድ መርዝ ከምትረጭ::
Last Seen Users on Sotwe
GİZLİ BEY
Seen from
Turkey
patrona tv المعلمة
Seen from
Italy
Mê Trai Thẳng
Seen from
Vietnam
뀨꺄꺄
Seen from
Korea
Ensest fotoğraf paylasimi
Seen from
Turkey
panchito 🍆🍆
玲奈美少女💚
Seen from
United States
Tribe.run
Seen from
United States
xzly
دمشقي
Trends for you
1
Belgium
Under 10K tweets
2
FIFA
Under 10K tweets
3
Good Monday
Under 10K tweets
4
Trump Accounts
Under 10K tweets
5
Asha
Under 10K tweets
6
#MondayMotivation
Under 10K tweets
7
Nasdaq
Under 10K tweets
8
#tommavi
Under 10K tweets
9
As a Belgian
Under 10K tweets
10
Uncle Dennis
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.8M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.2M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
62.9M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
60.9M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫