Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ
Ethiopia
Joined September 2022
1.3K
Following
945
Followers
143
Posts
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
‹‹መደራደር ፣መወያየትና መነጋገር ይቻላል፤አማራጭ አለ›› ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ፡፡ለተጨማሪ መረጃዎች የፓርቲያችንን የቲክቶክ ገጽ በዚህ ሊንክ 👇ፎሎዉ ያድርጉ፡-👇https://t.co/2HmRnfmV5b
AppAmhara's tweet video.
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
ገበታ ለሀገር ፤ ጎርጎራ !! •~•~• 🕊ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም🕊 "የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ - ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ"
#amharaprosperityparty
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
የአማራ ህዝብ ለራሱ ሰላምና ለሌሎች ወንድም ህዝቦች ሰላም ግንባር ቀደም ሚናውን ሲወጣ የነበረ እና አሁንም ይህንኑ አጠናክሮ የቀጠለ ህዝብ ነው። 👇👇 https://t.co/xdiaTgWUs2 https://t.co/xdiaTgWUs2
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
የባሕር ዳር ከተማ ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ ምን ይመስላል ? መልሱን ከክቡር ከንቲባዋ ያገኛሉ፡፡ ቪዲዮዉን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ👇👇 ፡፡ https://t.co/MQAxHQ5sso https://t.co/MQAxHQ5sso •~•~•
#amharaprosperityparty
Who to follow
ይግደፍ ይወቀጣል
@GirmaMengesha5
Quid pro quo
alebes mamo
@AlebesMamo
Amhara north shewa zone communication
@nshewacommun
nshewacom
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
“ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ቀብታ ሁመራ፣ የበጌ ምድር ግዛት እንጂ የትግራይ አካል ሆነው አያውቁም " አቶ ገ/መድህን አርአያ፣ የቀድሞ የህወሓት ታጋይና የሥራ አመራር የነበሩ •~•~•
#amharaprosperityparty
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
ለፀጥታ መደፍረስ ምክንያት የሚሆኑ ጉዳዮች በጠረጴዛ ዙሪያ የመፍታት ባህል ሊያዳብር ይገባል፡፡ ከዚህ አንጻር ጥያቄ አለኝ የሚል አካል በሙሉ እንደ መንግስት በጠረጼዛ ዙሪያ ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ዝግጁነት አለ፡፡
#amharaprosperityparty
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
about 3 years ago
"ዜጎችን እየፈተነ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል" ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በሁለተኛ ቀን ውሎው እንደቀጠለ ነው። https://t.co/Nm4TqBgWwz
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
አዲሱ የዓባይ ድልድይ-- ባሕር ዳር ከተማ •~•~•
#amharaprosperityparty
"የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ"
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
about 3 years ago
በአንድ በኩል ልማታችን እንዳይስተጓጎል በሌላ በኩል ደግሞ የሰላም እጦት የፈጠረውን ተግዳሮት ለመቋቋም ጥረት ሲደረግ ቆይቷል ፤ በአስቸጋሪ ኹኔታዎች ውስጥ ኾነንም የተሻለ የልማት እና የኢኮኖሚ ለውጥ አስመዝግበናል ፤ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
about 3 years ago
የውስጥ አንድነት እና ሰላማችንን ለማጠናከር ሁላችንም ከተረባረብን በቀጣይ ዓመታት የክልሉ ኢኮኖሚ የበለጠ እና ተጨባጭ እድገት ያስመዘግባል። ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) •~•~•
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
over 3 years ago
ሥራ ወዳድና ታታሪ የሆነው መላው የአማራ ክልል ሕዝብ ድህነትን ታሪክ ለማድረግ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ላይ መረባረብ ይገባል ስንል የማይጨበጥ ህልምን ለመዳሰስ ሳይሆን የሕዝባችን የሥራ ባህልና አቅም... 1/1
#amharaprosperityparty
tebassepp
retweeted
Ethiopian News Agency
@EthiopianNewsA
over 3 years ago
ኢትዮጵያ በየደረጃው ያጋጠሟትን ፈተናዎች ተሻግራ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስጠበቅ ችላለች-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን https://t.co/tAk453uH7V
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
over 3 years ago
‹‹የአማራን አርሶ አደር የማደናገርና አርሶአደሩን አሰልፎ ጅራፍ የማስጮህ ፖለቲካ ›› ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👇 https://t.co/nP67l7A0Ya https://t.co/nP67l7A0Ya
AppAmhara's tweet video.
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
over 3 years ago
" ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችን እናሻግራለን !!” በሚል መሪ ቃል በጠባሴ ክፍለ ከተማ የሴክተር መ/ፓርቲ አመራሮችና አባላት እንዲሁም ጠቅላላ የመንግስት ሰራተኞች የሚሳተፉበት የብልፅግና ፓርቲ ኮንፈረንስ መከናወን ጀመረ።
@tebase
.pp
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
over 3 years ago
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
over 3 years ago
" እንችላለን‼" ክቡር ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ስለአማራና ትግራይ ክልል ህዝቦች ይናገራሉ... " እንችላለን" ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱት።👇 https://t.co/q0mQ37kE7b
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
over 3 years ago
https://t.co/pCKc13NIP7
tebassepp
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
over 3 years ago
ሁኔታዎችን አስፍቶ ማስተዋል ካልተቻለ ወጥመዱ ብዙ ነው። በመሪህ ላይ ጣትህን በመቀሰር፣ ሰፈር ለይቶ ለጥልና ለቁርሾ መጣደፍ የሁኔታ ግምገማ ጎደሎነት ነው። ስለሆነም ለእኩይ ዓላማ ስኬት መሳሪያ ከመሆን እንቆጠብ፡፡
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
over 3 years ago
The joint UN-Ethiopian Human Rights Commission investigations over alleged human rights violations is by far better than the report of the ICHREE, which is a mockery of justice.
#HRC52
#NationalDialogu
@antonioguterres
@SteveRattner
@EUSR_Weber
@JosepBorrellF
Tebasse Sub city Prosperity Party
@tebassepp
over 3 years ago
ውስጣዊ አንድነት ፈጥረን በየሰፈሩ ያለውን ጥበብ እና ብልሃት አሰባስበን ከጠነከርን ምንም የሚያዝለን ጉዳይ አይኖርም፤ ክቡር አቶ ግርማ የሽጥላ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ አባል
#amharaprosperityparty
Last Seen Users on Sotwe
حصريات الشيخ
Seen from
Saudi Arabia
khasmaal pure paki
Ava Nicks
Seen from
Indonesia
pasutri smd
Seen from
Indonesia
anniessleh
Seen from
Malaysia
😎SaRdaR SaHaB😎
Seen from
Pakistan
Ayla Öğretmen
Seen from
Turkey
Nhi
Seen from
Vietnam
Denizyildizi61
Seen from
Turkey
Om Ahmed
Seen from
France
Trends for you
1
Travis Hunter
Under 10K tweets
2
Jags
Under 10K tweets
3
Cam Little
Under 10K tweets
4
Caleb Williams
Under 10K tweets
5
Mike Hughes
Under 10K tweets
6
Goku
Under 10K tweets
7
Colston Loveland
Under 10K tweets
8
Braelon Allen
Under 10K tweets
9
Tommy
Under 10K tweets
10
Kyler Gordon
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫