Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Tedy
@tedy_tmy
College Park, MD
Joined August 2022
45
Following
34
Followers
1.6K
Posts
tedy_tmy
retweeted
Piassa Tube
@PiassaTube25
about 14 hours ago
አዲስ አበባ ዘረኛና ወደ አንዱ ብሔር የሚያደላ ከንቲባ አይገባትም፤ ሊኖራትም አይገባም! ከተማችን የሁሉም አዲስ አበቤዎች ናት። የሚገባት ከፋፋይ ያልሆነ፣ ሁሉንም ነዋሪ እኩል የሚያገለግልና ፍትሃዊ አመራር ብቻ ነው!
#AddisAbaba
#አዲስአበባ
#Ethiopia
#NoToTribalism #NoToDivisiveness #AddisAbbeba #GoodGovernance
tedy_tmy
retweeted
Dagmawi M. Belay
@dagmawi_belay
2 days ago
Well said ፋሲል የኔአለም! ደንቆሮ የብልፅግና ካድሬው "ረግረግ" የሚለው ቃል መች ይገባውና... እሁን እኮ ችግር የሆነው የቋንቋ መደበላለቅና የምንናገረውን የሚረዳ wise ሰው አለመኖሩ ነው... ከኮሎምቢያ ዮኒቨርስቲ (AA?) ዲግሪ ያዝኩ ያለው ሳይቀር ድንቁርናውን ያሰጣበት ወቅት ላይ ነን! ያው ጊዜና መከራ ያስተምረዋል::
tedy_tmy
retweeted
Jeff Pearce
@jeffpropulsion
1 day ago
Inside the
#Ethiopiaconflict
Addis Ababa closed to road entry as Amhara and Tigrayan students are targeted by federal authorities. Read my story on this here👇
#Ethiopia
#AddisAbaba
#Amhara
#Tigray
#Oromia
#Fano
#ENDF
#HornOfAfrica
https://t.co/4E0KTEpRV9
tedy_tmy
retweeted
Milkessa Gemechu
@milkessam
about 16 hours ago
3.17 Billion Birr spent for Abiy’s prosperity national dialogue conference held in July and August. ለማይረባ የብልጥግና ስብሰባ የህዝብ ሀብት ሲባክን 99% ኢትዮጵያ ህዝቦች ግን በጠኔ እያለቁ ነው።
Who to follow
Mehari Tekie
@MehariTekie1
“The day the power of love overrules the love of power, the world will know peace. Mahatma Gandhi
tedy_tmy
retweeted
Senait Senay, PhD
@SenaitSenay
1 day ago
እኔ የጦርነት ውሎ ላይ ብዙ ኮመንት አላደርግም። ግን እንኳን ወታደር ሆኖ፤ ወይ የአንድ አገር መከላከያን ያህል ጦር መርቶ የሚያውቅ፤ "Total War" መሰል የስትራተጂ ጌሞች የተጫወተ ማንኛውም ሰው እንኳን ኢትዮጲያ ምን እየሆነ እንደሆነ ይረዳል። ምን አይነት የውጊያ የዋሆች ናቸው በፈጣሪ! በፊት ማን አብሮ ስለነበረ ጦርነት እንዳሸነፋችሁ አስነቃችሁ! እንዴት አይኑ እያየ ሰዉ ሙሉ ሃይሉን ከበባ ውስጥ ይከታል? Literally, አገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ቀጠናው ላይ እኮ ነው ከበባ ውስጥ የገቡት? አይ ኮሬ ነጌኛ! ለማንኛውም፤ ፍትህ ግዜው ደርሷል! ምናልባት ያለማቋረጥ 8 አመት ሙሉ የፈሰሰው ደም ይሆናል ነገሮችን በጠራ ሁኔታ እንዳታዩ የጋረደባችሁ። #Ethiopia #PP2ICC #R2PEthiopia End #AmharaGenocide #Justice4AllEthiopians
See More
tedy_tmy
retweeted
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
1 day ago
ሰላም ወገኖች ፦ በትላንትናው እለት ከኢኤምኤስ
#EMS
ጋዜጠኛ ፔትሮስ ጋር አጠር ያለ የቃለ ምልልስ ቆይታ አድርጌአለሁ። በቅርቡ ከተመሰረተው
#ትብብርለህልውና
ጋር ተያይዞ በሚነሱ ስጋቶችና ጥያቄዎ ዙሪያ ፡ በ
#ህወሃት
/ትህነግ ዛሬና ትላናት፣ የ #አብይአህመድ አምባገነናዊ አገዛዝ በ #ኢትዮጵያና በህዝቧ ላይ የሚያደርሰውን ሁለንተናዊ ቀውስና ሀገራዊ የህልውና አደጋ፣ በ #አፍሪካቀንድ ቀጠና ላይ የጋረጠው ትልቅ ስጋትና ውጥረት፣ ከሰሞኑ በ አዲስ አበባ፣ በ #ደብረዘይት፣ በ #ባህርዳር፣ በ #ሰመራ፣ አፋር የደረሱ የድሮን ጥቃቶችን አስመልክቶ ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ ስጥቻለሁ።
@YeEthiopiaKurat
@HOAAffairs
@AndargachewTse2
ጥምረቱና ጦርነቱ" - በነአምን ዘለቀ እይታ Fri 02 Oct 2026 https://t.co/MgtNLSLv2c
See More
tedy_tmy
retweeted
Milkessa Gemechu
@milkessam
2 days ago
ወንድሜ አወል፣ በመጀመሪያ ደረጃ ከብዙ ዓመታት በኋላ ወደ ፖለቲካ መመለስህ ጥሩ ነው። ነገር ግን፣ ሀሳብህ መሠረታዊ ችግር ያለበት ነው። የኦሮሞ ትግል ግቦችን የህዝብን ድል የጠለፉ ግለሰቦች ጋር አንድና አንድ አድርገው ነው ያቀረብከው። የኦሮሞ ህዝብ ትግል ግቦች ነፃነት፣ ፍትህ፣ ሰላም እና እኩልነት ነው። ማለትም የኦሮሞ ትግል ዋነኛው ግብ በአገሩና በቄው ነፃ ሆኖ ፍትህና ሰላም አግኝቶ ህይዎቱን መምራት ነው። እንደምትለው ከሆነ፣ ኢትዮጵያንና ኦሮሚያን የሚገዛው ኦሮሞ ነው፣ ስለዚህ የኦሮሞ ነፃነት ትግል ጊዜ የለፈበት ነው እና አሁን የቀረው ነገር ጥቂት ነው። አንተው ሄድከው መንገድ መመለስ የለብህ ጥያቄ፣ የኦሮሞ ሀዝብ ጥያቄ “ሀጎስ ሊገድለኝ አይገባም፣ ቶለሳ ይግደለኝ” ነው? የኦሮሞ ሞት አልተባባሰም በቶለሳ ጊዜ? “ኩራባቸው አይዝረፈኝ፣ አራርሳ ሙለጭ አድርገው ይዝረፈኝ” ነው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ? ዝርፊያው ከነአካቴው ይቁም አልነበረም የህዝብ ጥያቄ? የኦሮሞው እስር ይቁም ነው ውይስ አብዲሳ የሚባል ሰው ሊያስረኝ፣ ልረሽነኝ ይገባል ነው የኦሮሞ ጥያቄ? እንግልት ይቁም የኦሮሞው ጥያቄ አልነበረም? ወይስ የኦሮም ልጆች ካዋረዱኝ፣ ገሎኝ ሬሳዬን ገቢያ ቢያወጡ ችግር የለውም ነው? አሁን ኦሮሞዎች የራሳቸውን ናፍሴ-ገዳይ ስላገኙ ከወንድም/እህት ኢትዮጵያ ማህበረሰቦች ጋር መነጋገር የለብንም ነው ጉዳዩ? ኦሮሞ ትልቅ ህዝብ ነው። በኢትዮጵያ በሀገሩ ውስጥ ብቻ አይደለም ከናይሪያ ተወላጆች ጋርም ስለ አፍሪካ ሰላምና ፍትህ መመካከር ይችላል። በሀገሩ ውስጥ ደግሞ ከአማራው፣ ከትግራውይ፣ ከሶማሊ፣ ከአፋር፣ ከሲዳማ ጋር መነጋገና የሰላም መንገድ መፈለግ የግድም ነው። ለኔ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ በነፃነት መኖር፣ ክብራቸውንና ፍትህን በራሳቸው መሬት መልሰው ማግኘት፣ የራሳቸውን ሰላምና ነፃነትን ማረጋገጥ ነው። ይህንን ለማሳካት ደግሞ ሁሉንም አማራጮችን ይጠቀማሉ።
See More
tedy_tmy
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
2 days ago
ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ አምስቱም የፌደራል መንገዶች ተዘግተዋል። ተሽከርካሪዎች ክ50ኪሎሜትር እስከ 100 ኪሎሜትር ርቀት ባሉ ከተሞች ለ3 ቀናት እንዲቆሙ ተደርገዋል። በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ዛሬ ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው ውለዋል። የመንግስት መስሪያ ቤቶችም እንዲሁ። በርካታ ወጣቶች ታፍሰው ታስረዋል። አዲስ አበባ ትንፋሽ አጥሯት ቀጥ ብላለች። ሁሉ ነገር ኢሬቻ ሆኗል። በዓሉ በልኩ መከበር እንዳለበት ይገባኛል። ከኢትዮጵያ ብሄራዊ በዓላት ልቆና ደምቆ እንዲከበር መደረጉ ግን ፖለቲካ እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም። ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ በሙሉ የሚያከብረው በዓል አይደለም። ምናልባት ከኦሮሞ ህዝብ 5 በመቶ በማይሆነው የማህብረሰብ ክፍል የሚከበር እንደሆነ መግለጽ ሀቅ እንጂ ጥላቻ ሊሆን አይችልም። ይህ ኢሬቻ የሽመልስ አብዲሳና የአብይ አህመድ ነው። ይህ ኢሬቻ የኦህዴድ/ብልጽግና ነው። ለምን የአዲስ አበባ ህዝብ ኢሬቻ በመጣ ቁጥር መከራውን እንደሚበላ አይገባኝም። በዓሉን በጉልበት ብሄራዊ ለማድረግ ከሆነ ስልጣኑ ከእጃቸው ሲወጣ ተመልሶ በልኩና በአግባቡ የሚከበርበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል ግልጽ ጉዳይ ነው። ለነገሩ ቤተመንግስት እስካሉ ድረስ የልደት በዓላቸውንም በብሄራዊ ደረጃ ይከበር ቢሉ ማን ይከለክላቸዋል? ለማንኛውም ጥንቃቄው እንዳይዘነጋ። የሚሄድ ወንዝ እንዳይወስደን!
See More
tedy_tmy
retweeted
Jeff Pearce
@jeffpropulsion
3 days ago
Well done and worth a read. 👇👇👇 https://t.co/ToUTStsWTf
tedy_tmy
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
11 days ago
ብርሃኑ ጁላ መጽሀፍ አስመርቋል። ማዕረጉን ያልጠቀስኩት እሱም ስለማይኮራበት ነው። አብይ አህመድ ከኪሱ መዥረጥ አድርጎ ትከሻው ላይ የለበደለት በመሆኑ ብርሃኑ ጁላም አይኮራበትም፥ እኛም በዚያ ማዕረግ እንጠራው ዘንድ አንገደድም። ይልቅስ ብርሃኑ ጁላ መጽሀፍ ሲጻፍለት ስለምንድን ነው? የሚለው ጥያቄ ለመመለስ መጽሀፉ እጃችን ገብቶ እስከናነበው ቸኩያለሁ። ብርሃኑ ጁላ ታሪክ የለውም። ምናልባት ''የምርኮኛው ማስታወሻ'' በሚል ርዕስ የሚጽፍ ከሆነ የሚያጋራን ታሪክ ሊኖረው ይችላል። በተረፈ በሱ የውትድርና ዘመን ኢትዮጵያ እንደሀገር መቆም እንዳትችል በገዛ ሰራዊቷ ስትናጥ የከረመችበት እንጂ ለትውልድ የሚተርፍ፥ በአርዓያነት የሚጠቀስ ታሪክ ከብርሃኑ ጁላ ዘንድ ለማግኘት የሚቻል አይደለም። አንድ ሚሊዮን ህዝብ ያለቀበትን ጦርነት የመራ ግለሰብ፥ ኢትዮጵያን ለከፍተኛ ብሄራዊ ደህንነት አደጋ አሳልፎ የሰጠን ሰራዊት በአመራርነት የያዘ ሰው የሚኖረው ታሪክ አንገት የሚሰብር እንጂ ቀና የሚያደርግ አይደለም። ሌላው ያስገረመኝ በመጽሀፉ ምርቃት ስነስርዓት ላይ የተናገረው ነው። በተለይ ከመጽሀፉ ዝግጅትና ህትመት ጀርባ ያሉ ሰዎችን ሲጠራ ድንጋጤ አጥወልውሎ ሊጥለኝ ደርሶ ነበር። ከመጽሀፉ ዝግጅት ጀርባ ያሉ ጭንቅላቶችን ብርሃኑ ጁላ በስም እየጠራ ምስጋና ሲያቀርብ ''ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል'' የሚለው ብሂል ትዝ አለኝ። ኢትዮጵያ ታሳዝናለች። የብርሃኑ ጁላ መጽሀፍ እንዲዘጋጅ አድርጓል የተባለው አንድ ግለሰብ በተለይ በአንጎል መቀንጨር የሚሰቃይ፥ ስድብ እንኳን ሰው ጽፎ የሚሰጠው፥ እጁ መሀይም የሆነ፥ አንድ ተራ ሀሳብ ለማፍለቅ የሮኬት ሳይንስ ያህል የሚከብደው፥ እድሜ ልኩን ከሰው ምላስ ላይ ምራቅ እየላሰ የሚኖር መሆኑን በቅርበት ለምናውቅ የብርሃኑ ጁላ መጽሀፍ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት የሚከብደን አይደለም። ባለታሪኩ ታሪክ የሌለው፥ አዘጋጆቹ ደግሞ ሀሳብ የሚጾሙ፥ ከእውቀትና እውነት ጋር ጸብ ውስጥ የገቡ፥ የሚናገሩትን አይደለም የሚበሉትን የማይመርጡ መሆናቸውን ስናውቅ ደግሞ ድንጋጤያቸን ቆጣሪው ከፍ ይልብናል።
See More
tedy_tmy
retweeted
Senait Senay, PhD
@SenaitSenay
3 days ago
#SenayConversation
አዳሜ! I warned y'all here first :). እኔን ከሃዲ ከምትሉ፤ አይናችሁ እያየ የህዝባችንን ግማሹን ለእሳት ራት ለማድረግ እየሰራ ያለ ከሃዲ መንግስታችሁን እምቢ! በሉ! ኢትዮጲያ በማንም ተሸንፋ አታውቅም! ይሄ ከሃዲ መንግስት ግን ህዝቡ በተከፋፈለበት ሰዓት፤ የውስጥ ጦርነት ባዳሸቀን ሰዓት አውቆ ጦርነት ከታሪካዊ ችግር ካለብን አገሮች ጋር trigger ለማድረግ የሚሰራው በሃገር ፍቅር ተንገብግቦ ከመሰላችሁ፤ I got a bridge to sell you! Also know that it is because of the dimwit-ness of our so-called 'leaders' in the past 50 years that issues devolved this much with our so-called ታሪካዊ ጠላቶች። ማንም ታሪካዊ ጠላት ሊሆን አይችልም። ኃያልነት ከዲፕሎማሲያዊ Brilliance ጋር ሲኖር፤ ጠላትን ቀንሶ፤ ባንፋቀር፤ መከባበር የምንችልበትን ሁኔታዊች መገንባት ይቻላል። እስከ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ድረስ የነበሩ ገዢዎች ይህንን መርህ በመጠቀም፤ ችግር ሳይፈጠር በፊት በሚደንቅ ዲፕሎማሲ ነገሮችን ያበርዱ ነበር፤ እስኪ የአፄ ቴዎድሮስን ለንግስት ቪክቶሪያ ይጽፉ የነበረውን ደብዳቤ እንኳን አስታውሱ በማርያም! አሁን ቆስቁሶ ጦርነት ጎትቶ እያመጣ! ችግርሽ ከአገር ነው ከመንግስት ትሉኛላችሁ! ችግሬ ይህቺን ሽንፈት ባለማወቅ አንፃር አበቅየለሽ የሆነች አገራችንን፤ ታሪኳን ሊያበላሽ 11ኛ ሰዓት ላይ ስለደረስን ነው። በዚህ ሰዓት ከኛ ጋር ኦፊሺያሊ ከ3 ወይ 4 አገር ጋር ጦርነት ውስጥ ቢያስገባን፤ ሊያስሸንፈን ከውስጥ አብሮ ቢያሴር፤ ከታሪክ ጅምሮ ጀምሮ ተሸንፋ እማታውቅ አገር ሪከርድ ሊያበላሽ አይደለ ወይ? ስለዚህ ለምን ፌክ አገር ወዳድ ትሆናላችሁ? የግብጽን ዲፕሎማት በሰዓታት ውስጥ ውጣ ሲል፤ በዛው ሳምንት ኤርትራ ኤምባሲ ሲዘጋ ከአንድ አይደለም ከ2ና ከዛ በላይ የውጭ ጠላት ጋር እሳት ሊለኩስባችሁ እንዳሰበ እንዴት አይገባችሁም! ! ጆሮ ያለው ይስማ! ፋኖና ሌሎችም ተቃዋሚዎች ቶሎ ገስግሰው ይህን ሰው አገሪቷን ካልተቀበሉት፤ ህፃን እጅ ላይ እንዳለ ብርጭቆ እንደማይሰብራት ምንም መተማመኛ የለም። በነገራችን ላይ ከኤርትራ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት ቀድሞ ማቆም፤ ያው ገላጋይ ያለመፈለግ እና ከጦርነት ሌላ አማራጮች 3ኛ አገሮች ቢመክሩ፤ ነገሩን ለማንጓተት ነው፤ ይኸው መንግስት ነው ራሱ ኦፊሺያል እርቅ ሳያልቅ በፊት ኤምባሲ እንዲከፍቱ አድርጎ የነበረው፤ ስለዚህ ያገር ጉዳይ ራሱ እንደመሪዎቹ ሙድ የሚቀያየር ከሆነ ይሄ ራሱ ችግር ነው። ከግብጽ ጋር ገና አንድ ሰው ቢሆንም እንዲወጣ የተደረገው፤ ጭራሽ ኤምባሲ እስከመዝጋት ኤስኬሌት ካደረገ፤ እንዲሁ፤ ከጦርነት ሌላ አማራጭ እንዳይኖር መፈለግ መሆኑ ያስታውቃል። ሌላ አማራጭ የማይፈልገው አካል ፤ ሁሌ ቀድሞ የኤምባሲ ግኑኝነት የሚያቋርጠው አካል ነው። ልክ ደርግ ያለምንም ማብራርያ በ48 ሰዓት ውስጥ የምዕራባውያን ዲፕሎማቶች ለቀው እንዲወጡ ሲያደርግ፤ ታማኝነቱን ለUSSR በማሳየት ድጋፍ ለማግኘት ነበር፤ ስለዚህ ምንም አይነት ያለበትን ችግር በውስጥ የመፍታት ፍላጎት ስላነበረው ወዲያው ግኑኝነት አቋረጠ። moral of the story; እኔ ይህን አገዛዝ ስለምቃወም ብቻ ሳይሆን፤ በማንኛውም situation ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት ቀድሞ ያቋረጠው፤ ነው በሌላ መንገድ መፍታት እማይፈልገው፤ regardless of which party was in the wrong. https://t.co/RGQXioAhsc
See More
tedy_tmy
retweeted
Ephrem Madebo
@GTWTW_Now
3 days ago
ኢትዮጵያ መሃሉ ዳር፣ዳሩ መሃል እየሆነ ነው። ገዢው ፓርቲና ዲጅታል ሰራዊቱ ሰቆጣ ተያዘ፣ ዋግህምራ ተከበበ፣መቀሌ 100 ኪሜ ቀረን እያሉ ይቦርቃሉ። የአለም አቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት የሳበውና Bloomberg News, Agence France-Presse, Reuters, Associated Press, BBC & Al Jazeera የዘገቡት ትልቁ የአለማችን ዜና ግን አዲስ አበባ፣ደብረዘይት አየር ኃይልና ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ የድሮን ጥቃት ደረሰባቸው የሚል አስደንጋጭ ዜና ነው
See More
tedy_tmy
retweeted
kibrom Eritrea
@NErihagerey
4 days ago
ቺሮስ😂😂😂😂
NErihagerey's tweet video.
tedy_tmy
retweeted
Milkessa Gemechu
@milkessam
4 days ago
አልዘገየም ብላችሁ ነው ወሳኔው? ባለፉት ሶስት አመታት ፕሮፓጋንዳ ብቻ ነበር ማለት ነው።
tedy_tmy
retweeted
Nebelet Press Gezana
@NebeletG
4 days ago
ምነው አምና በሞትኩ እንዳ እንዳማረብኝ አሉ አሉ እታታ ሙጪት‼️ እንግሊዘኛው ቀርቶ አማረኛውንም ማንበብ ተሳናቸው‼️ የኦህዴድ ነገር አንድ የሚነሳ የላቸውም‼️ደንቆሮ ለደንቆሮ ተመራርጠው ስልጣኑን ይዘው እንዴት ስራውን ያስኪዱት‼️ ወይ ዘንድሮ😘😘😘
NebeletG's tweet video.
tedy_tmy
retweeted
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
3 days ago
በትላንትናው እለት
#የብሔራዊመረጃና
ደህንነት “ላልተወሰነ ጊዜ በ
#አዲስአበባ
ሰማይ ላይ ድሮን እንዳይበር” የሚል ማስጠንቀቂያ ባወጣ በዚያኑ እለት ምሽት ፥ በ
#አዲስአበባ
ከተማ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የድሮን ጥቃቶች ሲደረጉ አምሽተዋል። ስሞኑንም በ #ባህር ዳር፣ በ #ሰመራ፣ #አፋር፣ በ #አሶሳ፣ቤኒ ሻንጉል የደረሱ የዶሮን እና የሚሳየል ጥቃቶች፣ ወደፊት ሊመጣ የሚችልውን ጥልቅና ትልቅ ስጋቶች፣ ግዙፍ እልቂትና ውድመት አመላካቾች ናችው። ሁሉን “ኬኛ” በሚል በሀገር ውስጥ በሚገኙ ልዩ ልዩ ማህበረስቦች ላይ ሆነ በቀጠናው ላይ የእብሬት፣ የተስፋፊነት፣ የበላይነት ለመጫን እንደ አበደ ውሻ ሁሉን ዜጎችና ማህበረሰቦች የሚናከሱትና የሚያደሙት #ኦህዴዶች ሰማዩም ጭምር የኔ ብቻ ፣ “ስማዪ የእኛ ነው” “the sky is mine” ብለው በዚህ በኤአይና በድሮን ዘመን በአሳፋሪ ሁኔታ በእብሪት ሲደነፉ ታዝበናል፡ የኦህዴድ ብልጽግና አልቆች እነሱ የሚኖሩበት ደሴት/የምናብ አለም ካልሆነ በዛሬ ዘመን የአለማችን ሃያላን መንግስታትም ይህን ፍጹማዊ ብልጫ/ እንዳጡት ለመረዳት፣ ብሎም ዘመኑን የዋጀ አሰተሳሰብ እንዲኖራቸው የማድረግ፣ ፍላጎቱም የልቦና ውቅሩ የላቸውም። በአግባቡ የዛሬ አለምን ሁኔታ የተረዱ እንዳልሆኑ ብዙ ብዙ ሌሎች ማሳያዎችም ማቅረብም ይቻላል። በሰፊው የሚታወቅ፣ ብዙ የተባለለት፣ ብዙም የተጻፈበት ርእሰ ጉዳይ ነው። ለነገሩ የሀገርንም እና የህዝብንም ፍላጎትና ህመም ፈጽሞ መረዳት ያላቻሉት የኦህዴድ ብልጽግና አለቆች ሀገራችንን ከእንድ ጦርነት ወዴ ሌላ፣ ከአንድ ቀውስ ወደ ሌላ በመውሰድ ሀገርን እና ህዝብን ወደ ገደል አፋፍ ገፍተው ዛሬ ላይ ዋናው እጥፋት ላይ ደርሰናል። ወይ ሀገርና ህዝብ ከገደል አፋፍ ተገፍትራ እሳተ ጎመራ ውስጥ ተዘፈቃለች ፣ ወይንም ደግሞ ከገደል አፋፍ ድና ወደ ሰላማዊ፣ የተረጋጋ ፣ ፍትሃዊ፣ ለሁሉም ዜጎችና ማህበረስቦች እኩል የሆነ የፓለቲካ ስርአት ታመራልች? አረመኔው #አብይአህመድና በለሟሎቹ ዛሬ ላይ ሰማዪንም የሚገዳደር ሃይል አንደመጣባቸው ለመካድ ቢሞክሩም ሊደብቁት፣ ሊሸፍኑትም ግን ፈጽሞ አልቻሉም። የትልቋ አሜሪካ በአፍጋኒስታን፣ ሩስያ በዩክሬን፣ ዛሬ ደግሞ አሜሪካ በኢራን የሆነውን እና በመሆንም ላይ የሚገኘውን ሁሉ ለመረመረ የጦርነት አቅሞችና ጦርነትን ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ግብአቶች ካለፈው ዘመን በእጅጉ መለወጣቸውን የመረዳት፣ የመማር፣ ትንሽ ብትውትነት/humility ቢኖራቸው ኖሮ፣ ፣ የዘወትር መገለጫዎቻቸው ከሆኑት በህዝብ ላይ የሚሳዩ ከእብሪት፣ትምክትና፣ ንቀትና አልፎም ግፍና በደል ትንሽም ቢሆን ልጓም ማበጀት ቢችሉ ኖሮ ብልህነት ይሆን ነበር። ግና ምን ያደርጋል፣ ለዚህ አይነት መሪዎች እንደ ሀገር አልታደልንም። ለማንኛውም ወታደራዊ ባለሟያው ሻለቃ ማሞ ለአንከር ሚዲያ የሰጠውን ምልከታ በጥሞና አዳምጡት፣ በጉዳዪ ላይ የኢሜሱ ፋሲል የእኔአልም የሰጠውን ትንተና ተከታተሉት። "የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ማስጠንቀቂያ፥ ላልተወሰነ ጊዜ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ድሮን እንዳይበር ተከልክሏል" https://t.co/gGZjKR3xBF
See More
tedy_tmy
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
4 days ago
የመርዳሳ ልጅ ቀልዱ አይጠገብም ''እኛ ያልፈቀድንለት ወፍ እንኳን አያልፍም''
mamamesay's tweet video.
tedy_tmy
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
4 days ago
ነገሮች በፍጥነት እየተቀያየሩ ነው። አብይ አህመድ ከማዶ ሲያማትር የትብብር ሃይሉ እግሩ ስር ከቤተመንግስቱ ደጃፍ ተጠግተዋል። ጦርነቱን መሀል አዲስ አበባ አድርገውታል። ብልጽግናዎች ስለመቀሌ መያዝ አሰፍስፈው ሲጠብቁ አዲስ አበባ ከእጃቸው ልትነጠቅ መሆኑን ምልክቶች እየታዩ ነው። አስደናቂ ነገሮች በአይናችን ስር እየሆኑ ነው። የማታው ፍንዳታዎች ቅምሻ ናቸው ብለዋል ከትብብር ሃይሉ መረጃ የሚቃርሙ ምንጮች። ምናልባት ከሰሞኑም አስደማሚ ክስተቶችን እንታዘባለን - አብይ አህመድ መሬቱንም ሰማዩንም የሚነጥቀው 'ጠላት' አፍንጫው ስር እየተንጎማለለ ነው ሲሉም አክለውልኛል። እንግዲህ ታሪክን በልኩ ሲሰራ እኛም ለመጻፍና ለትውልድ ለማስቅረት እንተጋለን። አዲስ አበባውያን ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋችኋል። የቆሰለ ጅብ የሚያደርገውን አያውቅም። በየህዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎች፥ የገበያ ማዕከላት ላይ አገዛዙ ጥቃት ሊፈጽም እንደሚችል ከብሄራዊ መረጃና ደህንንነት አከባቢ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መረጃውን ሹክ ብለውናል። ጥንቃቄ ..ጥንቃቄ..ጥንቃቄ.. በነገራችን ላይ እነጃዋርም በይፋ ብልጽግና መሆናቸውን ተናግረዋል። ሀገረ መንግስቱን ለማዳን ስንል ከብልጽግና ጋር እንሰራለን ብሏል ጃዋር ቃል በቃል። እንዲህ ነው ወንድም ጃዋር። ጎበዝ። ደጋፊዎችህን እኮ ልባቸውን ዝቅ አድርገህ ልትገላቸው ነበር። እንዲህ እውነቱን ነግረሃቸው ትንሽ እረፍት ያግኙ። ላንተም መወዛወዙ አልጠቀመህም። ወዲህና ወዲያ ስታማትር አንገትህን ስትራፖ ቆልምሞት ስትሰቃይ አየንህ እኮ?! እርፍ በል እንግዲህ። የማነህ ይሉኛል፥ የማን ልበላቸው፥ የአብይ የበሸሻው ብለህ ንገራቸው ተቀበል እንግዲህ?! ማነህ አዝማሪው ግጥሙን ድገመው እስኪ። ለማንኛውም ለውጡ ከሚጠበቀው በላይ እየፈጠነ ነው። ፕ/ር መሀመድ ሀሰን ''አሁን ሻንጣችሁን ማዘጋጀት ጀምሩ'' ያለው ምን ታይቶት ይሆን?
See More
tedy_tmy
retweeted
Ephrem Madebo
@GTWTW_Now
4 days ago
እሄ ሰውየ ጭራሽ ለቀቀ እንዴ? ምነው በግዜ አማኑኤል ቢወስዱት ወይ ጠበል ቢረጩበት
tedy_tmy
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
5 days ago
Anchor Media Channel 2 ቤተሰብ ይሁኑ። አማራጭ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። በዚህን ወቅት ዋናውን ቻናል ለማስወረድ የብልጽግና መንደር በሙሉ ሃይሉ እየተረባረበ ነው። https://t.co/Ri6m4Nv1GV
Last Seen Users on Sotwe
مايكل الكنج
Seen from
Turkey
Mi Papi Panamá
Seen from
Panama
👑 الفاشخ | DOM 👑
Seen from
Egypt
nikmat
Seen from
Singapore
كاسر عينك ( القديم اتقفل )
Farel
Seen from
Malaysia
هبة🍑 و ديوثها 💋
Seen from
United Kingdom
fucking aunty
عباس العراقي
Sovft
Trends for you
1
#Lanterns
Under 10K tweets
2
Lions
Under 10K tweets
3
Bryce Young
Under 10K tweets
4
Dan Campbell
Under 10K tweets
5
Fuentes
Under 10K tweets
6
Rollie
Under 10K tweets
7
Goff
Under 10K tweets
8
Brad Holmes
Under 10K tweets
9
Kelvin Sheppard
Under 10K tweets
10
Chiefs
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫