Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
getu wake
@WakeGetu
Joined December 2022
429
Following
95
Followers
268
Posts
WakeGetu
retweeted
ሆፕ 🇪🇹
@hoppiffy
about 2 years ago
ልጆቿን የምትበላ ሃገር 💔
#JusticeForHeaven
WakeGetu
retweeted
JusticeIsNotFree
@Amharafirst88
about 2 years ago
Sick political agenda🤮 As tragic as the news is, where are all the hypocrites with crocodile tears when women get gang raped by so called ENDF?
WakeGetu
retweeted
Lily 🇪🇹
@lidyabekele3
about 2 years ago
ሞት ለአስገድዶ ደፋሪዎች‼️‼️ ፍትህ ለሔቨን ‼️‼️‼️ ጭራሽ ይግ��ኝ ይጠይቃሉ እንዴ??? ለአስገድዶ ደፋሪዎች የሞት ቅጣት ካልተጀመረ በቀር ይሄ ነገር አይቆምም። በየቤቱ የተደበቀውን ወንጀል ሆድ ይፍጀው‼️‼️‼️
WakeGetu
retweeted
Solomon Kassa
@SolomonMKassa
about 2 years ago
#Heaven
#ሔቨን
#LittleHeaven
💔💔💔
SolomonMKassa's tweet video.
WakeGetu
retweeted
ፍሬከርስኪ
@ZHossana3
about 2 years ago
#ፍትህ
#ፍትህ
#ፍትህ
WakeGetu
retweeted
ሞአባዊቷ ሩት🇪🇹
@Ruth_GIRMA1
about 2 years ago
ይሄ ሰውዬ ማነው ይሄ እንስሳ ለሱና ለመሰሎቹ መማሪያ ይሆን ዘንድ ምናምኑን ቢያስወግዱለት ባይ ነኝ
#Justiceforheaven
💔
WakeGetu
retweeted
Ermias Mulugeta
@mulugetaermias1
about 2 years ago
የተበዳይ እናት በወንጀለኛው እህት የሚደርስባትን ተደጋጋሚ ዛቻ እና ማስፈራሪያ ፍራቻ የነበረችበትን ከተማ ለመልቀቅ ተገዳለች። ይሄ ሰው የይግባኝ መብቱ ተከብሮ ቢለቀቅ የሚያደርሰውን ጥፋት ልገምት አልችልም።
WakeGetu
retweeted
Reeyot Alemu
@AlemuReeyot
about 2 years ago
#ፍትሕ
በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ለህፃን
#ሔቨን
! https://t.co/FxBYTVQ8wM
WakeGetu
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
about 2 years ago
#update
በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ወንጀል በተሰጠው ውሳኔ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ!! በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ዘግናኝ የሆነ ኢ ሰብአዊ ወንጀል የተሰጠው ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የህፃናትን መብት በማስጠበቅ ረገድ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የተለያዩ ተግባራትን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በህፃናት መብት ጥበቃ ላይ በተለየ መልኩ የፖሊሲ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡና የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት የሚፈፀሙ ጥቃቶች የሚመዘገቡበትና ተገቢ የሆነ ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እንዲያገኙ የህፃናት የመረጃ አያያዝ ሰርዓት እንዲዘረጋ እና የቅንጅት ስራዎች እንዲጠናከሩ እየተደረገ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨን በተመለከተም በደረሰው ዘግናኝ የሆነ ኢ-ሰብአዊ ወንጀል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰማውን ሀዘን ገልፆ ይህንን አይነት የህፃናት ጥቃት ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በፅኑ ��ንደሚያወግዝ አስታውቋል፡፡ በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያም የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከፍትህ አካላት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እንደሚሰራ እና እንደሚከታተል አረጋግጧል፡፡
See More
WakeGetu
retweeted
liyu fkir
@LiyuFkir
about 2 years ago
እንቅልፏም ያሳዝናል እንኳንስ ሞቷ .. 😭😭💔💔😢😢💔💔
WakeGetu
retweeted
Sheba (ሳባ)
@EthiAmhara
about 2 years ago
💥የእውነት ህጻናት እኮ ንጹህ ናቸው ይህ ሁሉ ግፍ እንዴት 💔 በጣም ይከብዳል አይደለም ለወላጅ ለሰሚዉ ይዘገንናል 💔
#ፍትህ_ለህፅን_ፌቨን
‼
WakeGetu
retweeted
Reeyot Alemu
@AlemuReeyot
about 2 years ago
#ፍትሕ
ለሕፃን
#ሔቨን
Please sign this petition to demand justice for Heaven and safety for her grieving mother 👇 https://t.co/WTsHsIQukH
WakeGetu
retweeted
ፍሬከርስኪ
@ZHossana3
about 2 years ago
ደፋሪ ሰው አይደለም አውሬ ነው አውሬን ደሞ አድነህ ትገድለዋለህ እንጂ አስረህ አትቀልበውም���
😣 #WeneedJusti
ce
WakeGetu
retweeted
K E R I
@Keri_jud
about 2 years ago
ኢትዮጵያ ውስጥ ���ስገድዶ መድፈር ወንጀልን እንደ ተራ የስርቆት ውንጀል ማየቱ መቼ ነው የሚያቆመው? በማን ላይ እስኪደርስ እየተጠበቀ ነው? ለአስገድዶ ደፋሪ ከሞት ቅጣት በታች ለምን ይወሰናል? እሱም ሲያንሰው! የሴት ልጅ እናት መሆን ፈተናው 💔💔💔
WakeGetu
retweeted
ፊ ዮ ሪ ና 🥀
@Eden__Alemayehu
about 2 years ago
#ፍትህለሄቨን
#ፍትህ
እንዴት ይሄን አረመኔ ከ ሰው እኩል ታስሩታላች እንዴት ? ህሊናቹ እንዴት እረፍት አግኝቶ ያድራል ..እየበላ እየጠጣ መታሰር ፍፁም አይገባውም ..
WakeGetu
retweeted
Nani Taye
@TayeNani
about 2 years ago
እንዴት እንዲኖር ፈቀዳችሁለት ግን?
WakeGetu
retweeted
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
about 2 years ago
ፍትህን ከፈጣሪ ነው መሻት የምድሩ ፍትህ እንደ ሌላ ተጨማሪ በደል ነው ሚቆጠረው 👐 ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን 👐
WakeGetu
retweeted
Ab_Amhara
@Abvoice_Amhara
about 2 years ago
💔 ለሔቨን እናት እና ቤተሰቦች መፅናናትን እና ብርታትን እመኛለሁ። ይሄንን እንሰሳዊ፣ ሰይጣናዊ፣ አረመኔያዊ ድርጊት የፈፀመውን አውሬ ከፍርድ ለማስመለጥ የሚጋጋጡ የአውሬው መንግስት አካላት እና እራሱ የፈፀመውን አውሬ፣ ጀግናው ለሕዝብ የሚታገለው ለምስኪን የሚቆረቆረው ፋኖ ፍርድ እንዲሰጥ እና ፍትህ እንዲያሰፍን ጥሪዬን አቀርባለሁ። መንግስት የለንም መንግስታችን ፋኖ ነው፣ ወንጀለኛው ደግሞ የመንግስት ከለላ ያገኘ አውሬ ነው። ���ትግላችን አካል ነው፣ ፍትህ ከፋኖ እንጠብቃለን‼️ ይሄንን የፈፀመውንና እየሸፈኑ ያሉትን የመንግስት አካላት ጠበቃውን ጨምሮ፣ የባሕር ዳር ሕዝብ ምድሩን እሾህ እንዲያደርግባቸው ለእናቷ ደግሞ ጥበቃ እና ደጀን እንዲሆን ጥሪዬን አቀርባለሁ፣ ፈጣሪ የምስኪኗን ህፃን መከራ በመቶ አ��ዝቶ በቁምህ ያሳይህ‼️ #ፍትህለሔቨን #ኢትዮጵያ #አማራ #Amhara #Ethiopia
See More
Abvoice_Amhara's tweet video.
WakeGetu
retweeted
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
@EliasMeseret
about 2 years ago
#ፍትህ
WakeGetu
retweeted
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
@MuleFeTg
about 2 years ago
ጌታ ሆይ እንዴት ያለው አውሬ ነው። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። ቢሆንም ግን አስገድደው በሚደፍሩ ከሰውነት በራቁ አውሬዎች ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአደባባይ
#በሞት_ፍርድ_እዲቀጡ
ነው ሊፈረድባቸው የሚገባው።።።
#ሞት_ለደፋሪ
!!!
Last Seen Users on Sotwe
New
Seen from
Vietnam
liang keyep
Seen from
Turkey
Damn 💋 💋
Seen from
Canada
Trai Thẳng nhẹ
Seen from
Vietnam
TURKISH MAN #ifsa #turkerkeği
Seen from
Turkey
DBvision
Seen from
Japan
محمد المهدى
Seen from
Egypt
ParURuM67
Seen from
Mexico
md sumon
Seen from
Egypt
00923331634534
Seen from
Pakistan
Trends for you
1
#DreaminaMadeItViral
Under 10K tweets
2
#OlandriaxOffWhite
Under 10K tweets
3
Halo
Under 10K tweets
4
Good Wednesday
Under 10K tweets
5
Opus 5.5
Under 10K tweets
6
Activision
Under 10K tweets
7
Trump TV
Under 10K tweets
8
Dart
Under 10K tweets
9
#dwts
Under 10K tweets
10
Giants
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫