@masbekele Hhhh tell him this for that liar President @realDonaldTrump We Ethiopians 🇪🇹 Built Our Dam by our own fund, blood, sweat and struggles ok.................. The full of shit President 🤮🤮🤮
Developed under the Medemer Government, Friendship Park is a vibrant hub where families, creators, and visitors converge. It has generated nearly 1 Billion Birr in just 4 years. Beyond the numbers, it’s a sanctuary for health, recreation, and community.
It is the ultimate blueprint for Addis Ababa’s future: spaces that create opportunity, generate value, and, above all, belong to everyone.
I am pleased to see the steady progress of the Chano–Chencha Road Project. The 29-kilometer project, comprising the 22-kilometer Chano–Chencha road and the 7-kilometer Ezo–Gircha branch road, is advancing well, with 13.3 kilometers already completed. Once finished, it will improve connectivity, make travel easier, and support local economic development. I look forward to its successful completion.
During the visit, we also reviewed the renovated Dorze Lodge, a community-led tourism destination that has been thriving since 2005. Perched on a cool, mountainous ridge spanning 40,000 square meters, this remarkable site offers breathtaking panoramic views of Lakes Abaya and Chamo, together with the natural wonder known as God’s Bridge.
The continued development of road infrastructure alongside tourism sites like Dorze Lodge will help unlock the region’s immense economic and cultural potential. I invite our citizens, Ethiopians in the diaspora, and travelers from around the world to visit and experience this extraordinary natural beauty and rich cultural heritage.
የቻኖ-ጨንጫ መንገድ ፕሮጀክት የደረሰበትን ፈጣን የግንባታ ሂደት ዛሬ ተመልክተናል። የ22 ኪሎ ሜትር የቻኖ-ጨንጫ መንገድ ���ና የ7 ኪሎ ሜትር የኤዞ-ጊርጫ ቅርንጫፍ መንገድን የያዘው የ29 ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ላይ ሲሆን፣ 13.3 ኪሎ ሜትር ስራው ተጠናቋል። የመንገዱ ስራ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ የማኅበረሰቡን ትስስር ይበልጥ ያጠናክራል፣ ንግድ እና ጉዞን ያቀላጥፋል፣ እንዲሁም የአካባቢውን የኢኮኖሚ ልማት ያፋጥናል።
በዚሁ ጉብኝታችን፣ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በማህበረሰቡ ጠንካራ መሪነት የያዘውና የታደሰውን የዶርዜ ሎጅ የቱሪዝም መዳረሻ ጎብኝተናል። በ40 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ፣ በቀዝቃዛውና ሰንሰለታማ የተራራ ጋራ ላይ ያረፈው ይህ አስደናቂ ሥፍራ፣ የአባያና ጫሞ ሐይቆችን እንዲሁም “የእግዜር ድልድይ” ተብሎ የሚጠራውን የተፈጥሮ ድንቅ ዕይታ በአንድ ���ይ በግልጽ የሚያሳይ ውብ ገጽታን ይሰጣል።
እንደ ዶርዜ ሎጅ ያሉ መሰል የቱሪስት መዳረሻዎች ጎን ለጎን የሚከናወነው የመንገድ መሠረተ-ልማት መስፋፋት፣ ስፍራው ያለውን እጅግ ከፍተኛ የኢኮኖሚና የባህል አቅም ሙሉ በሙሉ አውጥቶ ለመጠቀም በእጅጉ ያግዛል። በመሆኑም፣ በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የዲያስፖራ አባላት፣ እንዲሁም ከመላው ዓለም የሚመጡ ጎብኚዎች ይህንን አስደናቂ የተፈጥሮ ውበትና የበለጸገ የባህል ሐብት እንዲጎበኙና የታሪኩ ተጋሪ እንዲሆኑ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
ARBA MINCH CONTINUES TO FLOURISH AS A SOURCE OF DEVELOPMENT!
Today, we visited the Kuriftu Resort and Spa in Arba Minch, which is being developed on a 52,000-square-meter site. This major project includes 53 luxury villas and will create permanent employment opportunities for more than 300 citizens. Investments like this clearly demonstrate the significant contribution the private sector can make by building upon the infrastructure established by the Medemer government.
I call on both domestic and international investors to actively engage in Ethiopia and invest in major projects like this, which will elevate our country’s tourism potential to a new level.
#EthiopiaDelivers #InvestInEthiopia
አርባ ምንጭ፤ የልማት ምንጭነቷ እየጎመራ ቀጥሏል!
በአርባ ምንጭ ከተማ በ52,000 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈውን የኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ዛሬ ጎብኝተናል።
ይህ ታላቅ ፕሮጀክት 53 ቅንጡ ቪላዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ከ300 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል ይፈጥራል። መሰል ኢንቨስትመንቶች የመደመር መንግሥት የገነባቸውን መሠረተ-ልማቶች ተከትሎ የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነው።
የሀገራችንን የቱሪዝም አቅም ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግሩ መሰል ታላላቅ ፕሮጀክቶች ላይ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በስፋት እንዲሰማሩና መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪዬን አቀርባለሁ!