Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Wondimagegn
@wonde_won
Love the life you live, live the life you love.”
Joined December 2020
134
Following
16
Followers
83
Posts
Wondimagegn
@wonde_won
11 months ago
@Jawar_Mohammed
This is just to mock their people not to violate, but nothing will change whatever they wrote to anybody!
Wondimagegn
@wonde_won
about 1 year ago
አንተ አለቃህን ለማስደሰት እና ለግዜው ሆድህን ለመሙላት ብዙሃኑን ህዝብ ተሳደብ ግድ የለም ያ የጭንቁ ቀን እስኪመጣ!
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
የጉርጥ፣ የአይጥና የአይጠ መጎጥ ትብብር፤ መጎጥ አይጥን፤ አይጥ ጉርጥን እስክትበላት ድረስ ነው።
Wondimagegn
@wonde_won
over 1 year ago
እነ ቄስ ሞገሴ ተውን እንጂ!
Daniel Kibret
@danielkibret
over 1 year ago
"ቅዳሴ ሲያልቅበት፣ ቀረርቶ ሞላበት" ይሄንን ወደ ካናዳኛ የሚተረጉምልኝ ባገኝ።
Wondimagegn
@wonde_won
over 1 year ago
አንተም እያረጠረጥህ መድህን ሙላ ከርሳም አጋሰስ
Daniel Kibret
@danielkibret
over 1 year ago
በድሮ ዘመን ሙንጣዝ የሚባል ወጠጤ ነበረ። አንዷን ልጅ በግድ ካላገባሁ ብሎ ሠፈር በጠበጠ። እሷ ደግሞ ሞቼ እገኛለሁ አላገባውም። አይመጥነኝም አለች። ዘመዶቿም በግድ አይሆንም አሉት። ሙንጣዝም የጣልያን ዘመን ቆመህ ጠብቀኝ ይዞ ሸፈተ። እሱ በረሃ ገባ ልጂቱም አገባች። በዚህም በዚያም እየሄደ ይበጠብጥ ጀመር። ወንድሞቿም ዙሪያውን ከብበው ከጫካ አላስወጣው አሉት። ልጂቱም ወለደች። ሙንጣዝም ያደ���ድዝ ጀመር። ልጂቱም ልጇን አሳድጋ ዳረች። ሙንጣዝም ከብት ይዘርፋል፤ ሰው ይገፋል። የልጅ ልጇም በተራዋ ልጇን አሳድጋ ዳረች። ሙንጣዝም በንዴት ���ው ይገድላል፤ እሷን ለማግባት ሲል ሕጻናት ይደፍራል። የልጂቱም የልጅ ልጇ በተራዋ ወለደች። ሙንጣዝም ይፎክራል፤ ይረብሻል፤ ይበጠብጣል። መጣሁ፤ ደረስኩ፤ ላገባት ነው ይላል፡፡ የልጂቱ የልጅ፣ ልጅ፣ ልጇ አገባች። ሙንጣዝ አረረ፤ ደበነ፤ ጎፈየ፡፡ ትግሉን እየረሳ በረሃ ያገኛቸውን ሦስት አራት ሚስቶች አገባ፡፡ ሙንጣዝም ለሚስቶቹ “እናንተን ያገባሁት እርሷን ለማግባት ብዬ ነው” አዠብሎ ደሰኮረ፡፡ የልጂቱ የልጅ፣ ልጅ፣ ልጇ ወለደች። የልጅ ልጅ፣ ልጆችም እንዲህ ብለው ዘፈኑበት ሙንጣዜ ሙንጣዜ የኔ ድብልብል ጥጆቹ የሚያሥሩት የብረት ቃጭል
See More
Who to follow
Yemane Zeray
@yzeray1
Associate Professor of #PoliticalScience #MekelleUniversity
Dagmawi Zeleke Asfaw
@Dagiocho
Communications/ Content Creator/ Saint Joseph Alumni/ Sometimes sarcastic/ Tweets are my opinion / Ethiopia 🇪🇹
Kal be kal
@bekalukal
Interested in religion, politics, philosophy, law...
Wondimagegn
@wonde_won
almost 2 years ago
@dagmawi_belay
Fano has his own schedule and working on it.
Wondimagegn
@wonde_won
about 2 years ago
አንተ ግን ምንህ ላይ ሰውዬው ቢቀባህ ነው በዚህ ልክ አለቅላቂ ሆነህ የቀረኸው?
Daniel Kibret
@danielkibret
about 2 years ago
የሰሞኑን የእንግሊዝኛ ተናጋሪ ጃውሳዎች ቀልድ ስሰማ አንድ የሴኔጋል ���ረት ትዝ አለኝ። ጥንት ፀሐይ አልነበረችም አሉ። ቀን የምትወጣው ጨረቃ ነበረች። ታድያ ጅብ በቀን ነበር የሚመጣው። ጨረቃን አይፈራም። አንድ ቀን ጅብ ከበረት ከብት ሰርቆ ሲነዳ ፀሐይ ድንገት ወጣች። ጅብ ደነገጠ። ማየት አልቻለም። ሲደናበር የሠፈሩ ሰዎች ደርሰው እርሱንም ደብድበው ገደሉት፤ የዘረፈውንም ከብት ቀሙት። ይሄንን የሰሙ ሌሎች ጅቦች ተናደዱ። ፀሐይን ረገሟት። "ፀሐይ ትጠፋለች፤ ከእንግዲህ አትወጣም" አሉ ጅቦቹ። ሌሎች እንስሳትም እውነት መሰላቸው። ቀኑ መምሸት ሲጀምር ርግማናችን ሠራ ብለው ጅቦች ጮቤ ረገጡ። ሌሎችም እውነት መስሏቸው ፈሩ። ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ፀሐይ ወጣች። ጅቦችም ደነገጡ። "ርግማኑ ስላነሰ ነው" አሉና አብዝተው ተራገሙ። ፀሐይ ግን አሁንም ወጣች። ጅቦችም በሚቀጥለው ምሽት ተራገሙ። ፀሐይ ደግማ ወጣች። እነሆ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ጅቦች ማታ ማታ ይራገማሉ። ፀሐይ ግን ልትወድቅ አልቻለችም። ደመና የጋረዳ���፤ ጨለማ የሸፈናት ሲመስላቸው "በርግማናችን መሠረት ፀሐይ ወድቃለች" ይላሉ። ፀሐይ ግን ሁሉንም ገላልጣ ዛሬም አለች።
See More
Wondimagegn
@wonde_won
over 2 years ago
ተናግረህ ሞተሃል የአ*ይ ምንጣፍ ጎታች እርሱን አስደስታለሁ ብለህ ጅልስ አንተ ነህ
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
ጅሳፖ (ጅል የሳይበር ፖለቲከኞች) የኢትዮጵያ የሳይበር ፖለቲካ በጅሎች የተሞላ ነው። በሳሎቹ ፖለቲከኞች ከሳይበር ውጭ ናቸው። ተቋማት እንዴት እንደሚሠሩ፣ መንግሥታዊ ማሽን እንዴት እንደሚከናወን ወላሐንቲ ነገር ጅሳፖዎች አያውቁም። ጂኦ ፖለቲካውን ለማንበብም ለመረዳትም ፍላጎት የላቸውም። ዲፕሎማሲ እንዴት እንደሚካሄድ አይረዱም። ከየቦታው የሚላክላቸውን 'መረጃ' ሲያዩ ራሳቸውን ሞሳድና ሲአይኤ አድርገው ይቆጥራሉ። ���ል መረጃ ይልካል፤ ጅል ይተነትናል፤ ጅል ይጽፋል፤ ጅል ሼር ያደርጋል። አስተሳሰባቸው የድሮ፣ ቴክኖሎጂያቸው የዘንድሮ ነው። በዚህ የተነሣ በዘመናዊ የሚዲያና የኮሙኒኬሽን መንገዶች ጊዜ ያለፈባቸውን አስተሳሰቦች ያሠራጫሉ። በጅልና በጠቢብ መካከል አንዱ ግዙፍ ልዩነት ሁሉንም በማወቅና ጥቂቶቹን አጥርቶ በማወቅ መካከል ያለ ነው። ጅሳፖዎች ሁሉንም ያውቃሉ። ሕግ፣ ፖለቲካ፣ ሕክምና፣ ሃይማኖት፣ ዲፕሎማሲ፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይንስ፣ "ጠራርገው" ያውቃሉ። ስለ ሁሉም መረጃ አላቸው። ሁሉንም ሀገር ጎብኝቼዋለሁ፤ ተዝናንቼበታለሁ፤ እያለ የሚጎርር አንድ ሰው ነበረ አሉ። ጓደኞቹም እውነት መስሏቸው ያደንቁት ነበር። አንድ ቀን በጓ��ኞቹ መካከል ስለሄደባቸው ሀገሮች ወሬ ሲያበራይ ያየው አንድ ሰው "በዚህ ዓይነት ስለ ጂኦግራፊ በደንብ ታውቃለህ?" አለው። ሰውዬውም በኩራት "እዚያማ አንድ ዓመት ተቀምጬበታለሁ" አለ አሉ። አይ የጅሳፖ ነገር!
See More
Wondimagegn
@wonde_won
over 2 years ago
ሲሳይ አጌና የሰው አሳማ ሆድ አደር።
Sisay Agena
@lualawi2000
over 2 years ago
ሚኒስትር ዴኤታው ተሰደዱ https://t.co/NTaE4aCUbK
Wondimagegn
@wonde_won
over 2 years ago
አንተ የማትረባ ህሊና ቢስ የአብይ ምንጣፍ ጎታች ጃውሳውማ አባቴ ልክ እያገባህ ነው።
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
ጃውሳ ራስን በመብላት(self cannibalism) በሽታ የተጠቃ ነው። ራስን መብላት የራስን ሰውነት በመብላት የማጥፋት በሽታ ነው። ሰውዬው ሌላውን የሚበላ ይመስለዋል፤ የሚበላው ግን ራሱን ነው። ጃውሳ ሌላውን የሚታገል ይመስለዋል፤ የሚታገለው ሕዝቤ የሚለውን ነው። የሚበላውም ራሱን ነው። 'የራሱን' ሕዝብ የጦር ሜዳ ያደርጋል፤ 'የራሱን' ሕዝብ ሸቀጥ ይዘርፋል፤ 'የራሱን' ሕዝብ መሠረተ ልማት ያፈርሳል። 'የራሱን' ሕዝብ ማኅበራዊ ተቋማት ይመዘብራል። 'የራሱን' ሕዝብ ልጆች በግድ እያዘመተ ከትምህርት ገበታ ያስቀራል። 'የራሱን' ሕዝብ በግድ ያደኸያል። ይሄ ሕመም ነው። ሕክምና የሚያስፈልገው። ሐኪሞቹ ደግሞ ሕዝቡና መከላከያ ናቸው። ሐኪሞቹ በኦፕሬሽን ላይ ናቸው።
See More
Wondimagegn
@wonde_won
almost 3 years ago
ሆድ ከህሊና ሲበልጥ እንዲህ ነው እንግዲህ አለቃህን አስደስታለው ብለህ ትልቅ ማህበረሰብን በጅምላ ማዋረዱን ቀጥለህበታል ግን እቺ ቀን የጨለመች ግዜ ያኔ ነው እንትን እና መሰሎችህን ማየት!
Daniel Kibret
@danielkibret
almost 3 years ago
Wondimagegn
@wonde_won
almost 3 years ago
የአብይ ገረድ በሱ ሳንባ የምትተነፍስ የሰው ወራዳ እሱን ለማስደሰት ���ለህ ክብርህን የተውክ ከርሳም።
Daniel Kibret
@danielkibret
almost 3 years ago
ፀጉሩን ቢያበጥሩት፤ ጥፍሩን ቢያሳድጉት - ድመት ነብር አይሆንም። ሺ ጊዜ ብትቀልበው፤ ድመት ነብር ይመስላል እንጂ ነብር አይሆንም። ድመትዬ ጀግናው፤ ድመትሻ አንበሳው እያልክ ብትዘፍን ድመት ነብር አይሆንም። ዓለም አላፊ ነው፤ ጃውሳ ረጋፊ ነው
Wondimagegn
@wonde_won
about 3 years ago
አቶ አገኘሁ ሰሞኑን የወልቃይትን እና የራያን በጀት በትግራይ ክልል በኩል አጠቃለው እንዲፈቀድ አደረጉ አይደል እንግዲህ እስቲ የእርሶ እና መንግስቶን መጨረሻ ልናይ ተቃርበናል ።
Agegnehu Teshager G.
@AgegnehuT
about 3 years ago
በሶማሌ ክልል የነበረው የህግ አዉጭወች መድረክ ለፍትህ ስርአቱ ትራንስፎርሜሽ የሚመራበትን ፍኖተ ካርታና ለጠንካራ ፌደራል ስርአታችን የፊሲካል አስተዳደር ስረዓትን የተመለከትንበት ነበር፤ የችግኝ ተከላና የልማት ስራወች ጉብኝት አካሂደናል።
wonde_won
retweeted
Agegnehu Teshager G.
@AgegnehuT
about 3 years ago
በሶማሌ ክልል የነበረው የህግ አዉጭወች መድረክ ለፍትህ ስርአቱ ትራንስፎርሜሽ የሚመራበትን ፍኖተ ካርታና ለጠንካራ ፌደራል ስርአታችን የፊሲካል አስተዳደር ስረዓትን የተመለከትንበት ነበር፤ የችግኝ ተከላና የልማት ስራወች ጉብኝት አካሂደናል።
Wondimagegn
@wonde_won
over 3 years ago
But when are you going to take the pistle by yourself??ብትሞት ይሻልሃል ሆዳም!
Agegnehu Teshager G.
@AgegnehuT
over 3 years ago
ለኢትዮጵያውያን ህብረ ብሄራዊነት አንዱ መገለጫ ለሆነው የሲዳማ የዘመን መለወጫ " ፍቸ ጨምበላላ" በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!!
wonde_won
retweeted
Agegnehu Teshager G.
@AgegnehuT
over 3 years ago
ለኢትዮጵያውያን ህብረ ብሄራዊነት አንዱ መገለጫ ለሆነው የሲዳማ የዘመን መለወጫ " ፍቸ ጨምበላላ" በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!!
Wondimagegn
@wonde_won
over 3 years ago
በትህትና እጠይቃለሁ።ወንድምአገኝ እሸቱ በ2005 ዓ.ም 40/60 ተመዝጋቢ እና 100% ከፍዬ እስካሁን ቤት በመጠባበቅ ላይ የምገኝ።
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
over 3 years ago
የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም
Wondimagegn
@wonde_won
over 3 years ago
ያልተገባ እጅግ አሳፋሪ እና ከህግ ዉጭ የሆነውን አሰራር እርሶ እና ሰሞኑን ያቋቋሙት የፀረ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን የሚከታተለው ካቢኔዎት በጥልቀት ግዜ ወስዶ እንዲመረምረውና በፍጥነት የደረሰበትን ነግር ለተበደለው ህዝብ መፍትሄ ቢሰጡን ስል
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
over 3 years ago
የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም
Wondimagegn
@wonde_won
over 3 years ago
ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እርስዎ በሙስና እና ብልሹ አሰራር ላይ ያሎትን ጠንካራ አቋም አደንቃለሁ። ከዚህም ተነስቼ አንድ ነገር ልጠቁሞት ወደድኩኝ ይኸውም በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ማለትም በ40/60 እና 20/80 የ��ት ፕሮግራም ላይ የሚደረገውን
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
over 3 years ago
የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም
Wondimagegn
@wonde_won
over 3 years ago
የባንዳነት ጥግ!
Mohammed Ahemmed
@AhemmedMohamm09
over 3 years ago
ተጋዳላይ ልደቱ አያሌው ኢትዮጲያ ሰላም አገኘች ማለት እኔ ሰርቼ ልበላ ነው ማለት ነው ለ35 አመት እጄ ስርቶ አያውቅም ምላሴ እንጂ እጄ ሰርቶ ስለማያውቅ ጦርነቱ ሞቆም የለበትም የሰላም ስምምነቱን እቋወማለው የሚል የግል ሰላማዊ ሰልፍ እያረጉ በፎቶ!
Wondimagegn
@wonde_won
over 3 years ago
@USAmbUN
You tried a lot to attack Ethiopia 🇪🇹 but you never ever couldn't!
Last Seen Users on Sotwe
Euphonica 横浜仲町台の洋品店
Seen from
Japan
บ่าว ไทบ้าน20
Seen from
Thailand
valmir maycon
Seen from
Brazil
ᄂӨVΣVIBΣƧ❣️
Seen from
United States
Pemburu stw
Seen from
Indonesia
meilani rina waria stw jakarta wa 083837779858
Seen from
Indonesia
PemburuBiniOrg
Seen from
Malaysia
Amr
Seen from
Saudi Arabia
angelito
Seen from
United States
Gabin
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
#LaCasaDeLosFamososMx
Under 10K tweets
2
Jason
Under 10K tweets
3
Seattle Center
Under 10K tweets
4
#AEWRedemption
Under 10K tweets
5
#HOTD
Under 10K tweets
6
Willow
Under 10K tweets
7
Morty
Under 10K tweets
8
#JossGawinConcertLIVE
Under 10K tweets
9
Barrett
Under 10K tweets
10
Berlanga
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.2M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.1M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.3M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.4M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.9M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.2M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.4M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.6M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫