Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
sebrena islam peace
@yenuru
Joined September 2014
1.1K
Following
1.3K
Followers
545
Posts
yenuru
retweeted
Ephrem Madebo
@GTWTW_Now
over 9 years ago
አሜሪካ እስከ ዛሬ ድረስ የህግ አስፈጻሚ፣የህግ አውጪና የህግ ተርጏሚ አካል ብቻ ነበር የነበራት! ዘንድሮ "ትራምፕ ተርጏሚ" የሚባል 4ኛ አካል ጨመረች። የ4ኛው አካል ስራ ብቻውን ከሶስቱ አካላት ስራ በእጥፍ ይበልጣል
yenuru
retweeted
Ephrem Madebo
@GTWTW_Now
over 9 years ago
ሰዎች እባካችሁ አማክሩኝ፣ ወርቅ ወርቅ አሰኝቶኛል ደሞም ትልቅ ሰፌድ ገዝቻለሁ። ደቡብ ክልል ይሻላል ወይስ ቤኒሻንጉል? ቶሎ ንገሩኝ!
yenuru
retweeted
Dereje G
@idereje
over 9 years ago
"ሞኝ እና ትዊተር የያዘውን አይለቅም" Get out of "ሰፌድ" please!
yenuru
retweeted
Dereje G
@idereje
over 9 years ago
ወደ ውጪ ሀገር ሲሄዱ ቦሌ ዓየር መንገድ አካባቢ የምትደረግ ለቅሶ ታስቀኛለች። ባይሆን ስትመለሱ ነው ማልቀስ።
Who to follow
Kemal Ebrahim InterLink Trainee Ambassador
@5b284b971fd5473
Trainee Ambassador InterLink -@066214998
Abdulkadir Aliyi
@abdulkadi349
My success is only by Allah Pround to be Muslim from Oromia https://t.co/ywJFNv7pAg
Ani warr
@ahmedkuntakunte
#freeMuslimCommitemember #freeAhmedin_jebel የሰፈሬ ልጅ የማዕከላዊ ቶርቸር ሰለባ #ዲኔ #መብቴ ስለተነካ እጮሃለው! ! #EthioMuslims
yenuru
retweeted
Dereje G
@idereje
over 9 years ago
ማታ ኳስ ታያለህ እየጠጣህ ስለ ኳስ ታወራለህ ስለኳስ እያሰብክ ታድራለህ ጠዋት ሀይላይት ታያለህ ቀን ላይ በሬድዮ የኳስ ትንተና ታዳምጣለህ ሲመሽ ሌላ ኳስ ለማየት ትዘጋጃለህ Brother dont u have life?
yenuru
retweeted
Akemel Negash
@Akemeloo
over 9 years ago
ሰዎቹ መብራት ወደ መካከለኛው ምሥራቅና አውሮፓ እንልካለን እያሉ ነው፡፡ ስፔን ጉድሽ ፈላ!
yenuru
retweeted
Dawit Wondimu
@dawitkwo
over 9 years ago
አንዳንድ አጭቤ ነጋዴዎች የአህያውን ስጋ በየሆቴል ቤቱ በድብቅ እንደማይሸጡ በምን ማወቅ ይቻላል? ዱለቱ፣ ፍርፍሩ፣ ኧረ ስንቱ? ወያኔ እንዲህ መጫወቻ ያድርገን? የሀይማኖት አባቶችስ ምን እያሰቡ ነው?
yenuru
retweeted
Eshetu Homa Keno
@Eshetuhk
over 9 years ago
እንግዲህ ጅብም አህያን ካጣ አማራጩን ይፈልጋል፣ መቼም አይኑ እያየ በረሃብ አይሞትም :)
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
about 10 years ago
ሳስበው ሳስበው ፣ ግና ምን ያደርጋል መንግስቴ ተኝቷል ፣ ወገን ያለ ረዳት ከሜዳ ላይ ወድቋል ያ'ገር ያለህ ብሎ ጩኸቱን ያሰማል ሰምተህ አለመድረስህ እሱ ራሱ ያ ማ ል ! ውስጥህን በቁጭት በሀዘን ያደማል!
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
about 10 years ago
አፍደሉ ሰላቲ ወአተሙ ተስሊማ ....አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ...
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
about 10 years ago
አባቴ እንደሚለው . . . . . . .. . . . . . . ... . . . በመሰረቱ መናቆርና ጥላቻ የአለማወቅና የአለመብሰል ምልክት ነው መቀራረብና መከባበር ደግሞ የማደግና የመለወጥ ምልክት ነው።
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
about 10 years ago
ምንም ሳላስበው ድነገት ተሳስቼ ወይ ልቤ እያወቀ በስሜት ገብቼ በሆነ ገጠመኝ መብትህን ገፍቼ ያስቀየምኩት ካለ እጅግ አስቆጥቼ በህይወት እያለሁ ይምጣና ያወራርድ ፋይሉን ያዘጋ ይኸው ሀቁን ይውሰድ Mift
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
about 10 years ago
እስቲ ጆሮ ልስጠው ላዳምጠው ህመሜን ሳስብ ይጨነቀኛል አንተ ፊት መቆሜን ሚዛን ላይ ማኖረው የለኝ መልካም ስራ እከጅላለሁኝ ያንተኑ መግፊራ ... አሚን አላሁመ አሚን
#ነስሩኸድር
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
about 10 years ago
የፍቅር እትብት ሲፈታ ሁሉም ፊቱን ያዞራል ወደዛ ውድ ነቢ የፍቅሩን ጥግ ያሰምራል እኔስ ውስጤ ሻቀጠ ፍቅሬ ገደብ አለፈ ፍቅርን ካበጀው ጌታ ልቤ አለቅጥ ከነፈ ያረህማኑ ወድሀለው!!!!
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
almost 10 years ago
እህህህ ለፈጀው ሀዘን ላጠለለ ሆዱ ለናሸረ ልቡ ለቆሰለ ገዳይ ሲያረፋፍድ እንዳይሆን ነገሩ አመዱን አራግፉት እንዲነድ አገሩ
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
almost 10 years ago
በአሁን ሰአት ለአገሬ በኤሌክትሪክ ሚፈለፈል ሙስሊም ሳይሆን ታቅፎ ሚፈለፈል ሙስሊም ነው ሚያስፈልጋት!!!!!
yenuru
retweeted
musab omeyr
@MusabOmeyr
almost 10 years ago
ቢላልን ከሀበሻ የማረከው ፍቅሩ አሰላሙአለይከ አህመድ ያሙዘይኑ
Last Seen Users on Sotwe
𝟵𝟵 𝗧𝗿𝗮𝗻𝘀 𝗙𝗮𝘀𝗵𝗶𝗼𝗻
Seen from
Singapore
لوشه 🌚🥱
super star
Seen from
Turkey
cher_amm36
Seen from
Indonesia
STRIPPED GAYS 🔞 (200K) 🔞
Seen from
Mexico
ensest Öznur
Seen from
Canada
chapin
Seen from
United States
OLGUN GEZGIN 50
Seen from
Turkey
Penikmat
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
#AEWDynamite
Under 10K tweets
2
Alex Call
Under 10K tweets
3
Willow
Under 10K tweets
4
Roki
Under 10K tweets
5
#TheValley
Under 10K tweets
6
Maine
Under 10K tweets
7
Jake Bennett
Under 10K tweets
8
Tanner Banks
Under 10K tweets
9
Offer
Under 10K tweets
10
Matt Festa
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫