Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
ከትልቅ ወይም ከትንሽ መወለድ ሞያ አይደለም ግን እራስን ለታላቅ ታሪክ መዉለድ ትልቅነት ነዉ
Joined February 2021
471
Following
1.8K
Followers
1.8K
Posts
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
5 months ago
"ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡'' ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
5 months ago
"ደመና ሳይኖር ዝናብ ሊዘንብ እንደማይችል ሁሉ በጎ ኅሊና ሳይኖረን እግዚአብሔርን ማስደሰት አንችልም።" (ቅዱስ ማርቆስ መናኙ - 5ኛ ክ/ዘመን)
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
5 months ago
ጥሩ ነገር ከሆነልህ እግዚአብሔርን አመስግን ያን ጥሩ ነገር ያጸናልሃል መጥፎ ነገር ከሆነብህም እግዚአብሔርን አመስግን ያን ክፉ ነገር ለመልካም ያደርግልሃል፤ ስለ ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
5 months ago
"ሌቦች ወርቅና ብር ያለውን እንጂ ድርቆሽና ገለባ እንዲሁም ሰንበሌጥ ያለውን ቤት አይበረብሩም። ዲያብሎስም የሚያጠቃው (የሚፈትነው) መንፈሳዊ ምግባራትን የሚያበዙትን ሰዎች ነው።" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
#Ethiopia
#Orthodox
Who to follow
ጥበብ መንፈሳዊት
@tebeb_menfsawet
በጎ ህሊና ትኖረኝ ዘንድ እተጋለሁ!🙏
ጥበብ
@firehwot12
ኦርቶዶክስ
ቃlu
@kalkidan_16
||ታዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር።|| መዝ ፻፲፱÷፸፩
zagwe1150
retweeted
Yaregal L.Kebede ♍️
@YKebedd
12 months ago
ጾሙን የሀጢያት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አምላካችን 🤲 ጾመ ፍልሰታ 🤲
zagwe1150
retweeted
ጽንዓት
@tsenat__tessema
12 months ago
"እኔ እለምናለሁ አንቺ ጸሎቴን ታሳርጊያለሽ ልጅሽም ኃጢአቴን ያስተሠርያል የልቤን ግዳጅ ይሰጠኛል ፣ እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ሙዳይ ነሽ ፤ ልጅሽም ባለ መድኃኒት ነው።" ~አርጋኖን ዘሐሙስ~
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
12 months ago
ዲያብሎስ ስምህን እያወቀ የሚጠራህ በሀጥያትህ ነው እግዚአብሔር ሀጢያትህን እያወቀ የሚጠራህ በስምህ ነው። ✍️ ከአንድ ሩሲያዊ
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
12 months ago
"ዝናው ከሥራው በላይ የገነነበት ሰው ያልታደለ ነው።" ( አባ ስልዋኖስ )
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
12 months ago
ከመናገርህ በፊት አዳምጥ ምላሽ ከመስጠትህ በፊት አስብ ከመተቸትህ በፊት ጠብቅ ከመጸለይህ በፊት ይቅር በል ሊቁ አውግስጢኖስ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
የፍጡራን ሁሉ ገዥ ትሆን ዘንድ በቅድሚያ በአንተ ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች ግዛ በእንስሳት ላይ የተሰጠን የገዢነት ስልጣን የእኛ በሆኑት ነገሮች ላይም ገዥዎች እንድንሆን ያለማምደናል ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
የሰው ኅሊና ከሶስቱ ነገሮች ወደ አንዱ ያጋደለ ነው ◍ ወደ ሀጢአት ◍ ወደ ሰዎች ወይም ◍ ወደ ክርስቶስ አባ ኤልያስ
#ethiopia
#orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
እኛ የምንችለውን እናድርግ ልንፈፅመው የማይቻለንን ደግሞ የእግዚአብሄር ፀጋ እንዲያሟላልን በጸሎት እንጠይቅ። አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ
#Ethiopia
#Orthodox
zagwe1150
retweeted
반치 ☦︎
@Yemariam_1
about 1 year ago
'ፀሓይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ ወከዋክብት ወድቁ ፍጡነ ከመ ኢይርአዩ ዕርቃኖ ለዘአልበሶሙ ብርሃነ' ~አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 🌟
#ዕለተ_ዓርብ
✝️❣️🙏
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
ነፍስህ በእግዚአብሄር ፊት የከበረች(ውድ) መሆኗን አትርሳ ለእርሷ ሲል ስጋ ለብሶ ተሰቅሎላታልና!። ✍️ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
“ነፍሳችን ወደዛኛው አለም ስትሻገር ለዚህ አለም በነበራት ፍቅር ትስቃለች።” ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
ሰው ፍላጎቱን ካላሸነፈ የእግዚአብሄር ሊሆን አይችልም ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
ስለ ሌሎች ሰዎች ያለ ማቋረጥ ጸልዩ ወደ እግዚአብሄር ይደርሱ ዘንድ የንስሐ እድል አላቸውና ለእነርሱ ነቀፋ እናንተ ምላሻችሁ ጸሎት ይሁን ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
"ችግር እና መከራ የሌለበትን ህይወት አትመኑ የምታተርፉት ምንም ነገር የለምና::" ዮሐንስ አፈወርቅ
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
"እግዚአብሔር ለኃጢአተኛ ሰው ያለው ፍቅር፥ ጻድቅ ሰው ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ይበልጣል" (አባ አርሳኒ)
#Ethiopia
#Orthodox
ሔኖክ አባይነህ
@zagwe1150
about 1 year ago
በማንም ላይ የጥላቻ ሐሳብ አይኑርህ ጥላቻ ልብህን እንዲያሸንፈው አትፍቀድለት ባልንጀራውን የሚጠላውን አትጥላው ቅዱስ አባ ሙሴ ጸሊም
#Ethiopia
#Orthodox
Last Seen Users on Sotwe
tempe tante
Seen from
Indonesia
BUM
Story Remaja
Seen from
Indonesia
FAKE ORGASME
Seen from
Indonesia
Mahmod
Seen from
Egypt
International Bokep Sex Hot videos XXX
Seen from
Malaysia
Sen ben
Seen from
Pakistan
อีไจ สิงไอจี
Seen from
Ireland
letoy12
Seen from
Turkey
💋𝐀𝐬𝐭𝐫𝐢𝐝 𝐂𝐮𝐭𝐞🔥
Seen from
Mexico
Trends for you
1
Taillon
Under 10K tweets
2
#BBNaija
Under 10K tweets
3
#WonyoungMLBFirstPitch
Under 10K tweets
4
Tony Allen
Under 10K tweets
5
#Brickyard400
Under 10K tweets
6
Shawn Ross
Under 10K tweets
7
Jacob Misiorowski
Under 10K tweets
8
Jamo
Under 10K tweets
9
Jacoby Brissett
Under 10K tweets
10
#BlueWaveIn100Days
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.1M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.1M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.3M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.4M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.9M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.2M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.4M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.6M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫