Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ዝም
@ZinetSalo
Joined March 2016
733
Following
540
Followers
110
Posts
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
ሃበሻ የሰርጉ ቀን ሦስት ጊዜ አደባባይ ካልዞረ ትዳሩ የሚፀና አይመስለዉም_!
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
ከጀማሪ ደራሲ ጋ አትጀናጀኚ ብላት አልሰማ ብላ ይኽው በደረቀ ለሊት "እስቲ ውጪና ጨረቃዋን እያት የልቤን በዝርዝር ትነግርሻለች "ብሏት ወጥታ የመታት ብርድ ይሆን መጋኛ እያሳላት ነው🙁እስቲ ጨረቃ መጥታ ታድናት ይሆን እናያለን🤓
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
" ይሄ ደሞ አንድ ክፍል ቤት ተከራይቶ ቁርሴን አልጋዬ ላይ እየበ��ሁ ነው ብሎ ይፖስታል" ታዲያ የት አባህ ልትበላው ነው😂😂😂
ዝም
@ZinetSalo
almost 6 years ago
እባካችሁ ሴቶች ታክሲ ውስጥ ሰው አትሙ ከአማችሁም ቶሎ ቶሎ እሙ ሰምቼ ሳልጨርስ መውረጃዬ ደረሰ እኮ
Who to follow
solechhabesha
@selamawitmulug3
☦️ +🦁 + ✡️ + 👑 + 📜
Alem Asfaw
@asmarech23
my Name Alem Asfaw my Adders Addis Abab Ethiopia
Ephrem g/meskel
@Ephremawash
i am i.
ዝም
@ZinetSalo
over 8 years ago
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
የፀበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛተ ቅጠል ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠል የት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬ ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኖራ ማሬ
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
���ንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር ለአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነብሱን የሰጣት ለካ ለእምነቱ አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ ኧረረረ ኧረረረረረረረረረረረ አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ቴዎድሮስ . . . . . . . ዝግባ የሚያሳክለን አንድ ፍቅር አጥተን ዝግባ የሚያሳክለን አንድነት አጥተን ከፊት የነበር ነው ከሰው ኋላ ቀርተን አናሳዝንም ወይ . . . . ኧረረረረረረረረረረረረረረረረረረ
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ኧረረረረረረረረረረረረረ ግመሌን ላጠጣት እንደ አፋር ተጉዤ ግመሌን ላጠጣት ቀይ ባሕር ተጉዤ አንድ ገመድ አጣሁ ልመልሳት ይዤ . . . . . . . ጎንደር ጎንደር . . (እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ)
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
የሰገደላት ���በቱን ያችን የቃል መስታየት ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ቆሞ ስቃይዋን ላለማየት እእእአአአአአ ና ና ካሳ ሲ ና ና ደርሶ ባያስጥለው ገብርዬ ከስለት ጀግና ተፈተነ በመቅደላ አቀበት ተዋከበና ተዋከበና
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
መልካም "የወዝ/የላብ/የሰርቶ/የለፍቶ/አደሮች" ቀን። መልካም ~ሰኞ~። መልካም የሥራ ሳምንት።
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
በአሥመራ ወያኔ ከመጣ ችግር መጀመሪያ አሥመራ ትሆናለች ቀብር አክሱም ትጠፋለች በአንድ ቀን ጀንበር ግሼን ላሊበላ ትሆናለች ቀብር ሁሉም ይሸፍታል ሴት እናኳን ሳይቀር:: ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
ተፈሪን አውርደው ተፈሪ ከገዛ ለትንሽ ቀን እንጂ እጅግም አይገዛ ለዕለት ተጠንቀቀው አይምሰልህ ዋዛ በጉልበት ካልሆነ በፍቅርም አይገዛ ኋላ ግን ሟች ናቸው ነገሩ ከበዛ:: ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
የምኒል�� ዘር አልቆ መነን ትቀራለች ተፈሪን አግብታ ዱቄት ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ እሷም ጉድ ታያለች የባሏን መከራ ሳታይ ትሞታለች ሐበሻ የዚያን ቀን ትነፋፍሳለች ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
over 9 years ago
አንድ ዓመት ሲቀረው ምኒልክ ሊነግሥ አላህ መተማ ላይ ይስላል መቀስ በደም አጨማልቃ የምትቆራርስ እራስ የምትቆርጥ ያውም የንጉሥ አንደዜ ተመታች የማታላውስ ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
በተኩላ መሀል ብትሆን እንኳን ሠው መሆንህን አትዘንጋ የሳቀልህ ሁሉ ጓደኛ እንዳይመስልህ የጊዜ እንጂ የሰው ጓደኛ የለም......!
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
, አሸንዳ በርችት ,
#እሬቻ
በጥይት 😭 , አሸንዳ በጫወታ ,
#እሬቻ
በዋይ በዋይ ዋይታ 😭
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
ዛሬ * እንዴ�� ነሽ ፤ ኢትዮጰያ አንቺ የጉድ ፤ ሀገር፡፡ አለቁ ልጆችሽ፤ በራስሽ ወታደር፡፡
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
አሸንዳ በርችት እሬቻ በጥይት 😭😭😭 ፈጣሪ ሆይ ተመልከት👆😭
ዝም
@ZinetSalo
almost 10 years ago
ዛሬም ይሄን መንግስት የሚደግፍ ይኖር ይሆን?! ዛሬም ለተገደሉት ንፁሃን ነብስ ማስተባበያ ይሰጥ ይሆን? ያሸማቅቃል! አንገት ያስደፋል! ተስፋ ያስቆርጣል! ሁላችንንም ገድላችሁናል።
#Bishoftu_massacre
Last Seen Users on Sotwe
⋆°. Toto - COMISSION OPEN ᶻ 𝗓 𐰁
Seen from
Egypt
gusti
Seen from
Brazil
h
Seen from
Japan
Sydney Paige
Seen from
Turkey
Aiman Bboy
Seen from
Malaysia
كبلز عمان 🇴🇲🔥👄
Seen from
Italy
lá fairy fart mother
Seen from
United States
ℍ𝕚𝕣𝕦𝕞𝕒 𝕪𝕠𝕦𝕚𝕔𝕙𝕚
Seen from
Saudi Arabia
فاجر سآادي😈
Seen from
Austria
Kha
Seen from
Vietnam
Trends for you
1
chris brown
Under 10K tweets
2
Jayden Daniels
Under 10K tweets
3
Freddie
Under 10K tweets
4
hobi
Under 10K tweets
5
JYPE
Under 10K tweets
6
Chaeyoung
Under 10K tweets
7
Heisman
Under 10K tweets
8
#AEWDynamite
Under 10K tweets
9
Karoline
Under 10K tweets
10
chivas
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.1M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.7M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫