Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Abebe Zewdu
@AbebeZewdu5
Joined November 2018
94
Following
4
Followers
29
Posts
AbebeZewdu5
retweeted
ሁሉም ያልፍል
@6Zahra665
about 3 years ago
#AmharaConcerntrationCamps
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
የምክክር ኮሚሽን እሚባል ነገር የለም። አንሰማህም። በፋኖ ገመድ ውስጥ ያለውን አብይ አህመድን ለማዳን እሚደረግ ምክክር የለም። ይሄንን መንግስት ለመገርሰስ እንጅ ለማዳን እሚደረግ ምንም አይነት የትግል ግብ የለንም። አገራዊ የምክክር ኮሚሽን እሚባል የአብይ አህመድ አዳኝ ቡድን ጋር አማራ ተቀምጦ አይደራደርም። እምንታገለው የ32 አመቱን አጥፊያችንን ህገ መንግስትና መንግስት ለማፍረስና እራሳችን የተሳተፍንበት መንግስት ለማቋቋም እንጅ መልሰን በዚህ ስረአት ውስጥ ለመቆየት አይደለም። በውጊያም በዲፕሎማሲም የደቆስነውን መንግስት ለድርድር አንጠራውም። የምንጠራው ለሰራው ወንጀል ለመጠየቅ በህግ ፊት እንዲቆም ብቻና ብቻ ነው። #AmharaGenocide in #Ethiopia #AmharaConcerntrationCamps
See More
AbebeZewdu5
retweeted
ሁሉም ያልፍል
@6Zahra665
about 3 years ago
#AmharaGenocide
#AmharaUnderAttack
AbebeZewdu5
retweeted
ሁሉም ያልፍል
@6Zahra665
about 3 years ago
#AmharaConcerntrationCamps
AbebeZewdu5
retweeted
አያ ሻረው (Amoraw)
@amorawwub
about 3 years ago
#AmharaConcentrationCamps
in Ethiopia
AbebeZewdu5
retweeted
Digital ፋኖ
@berhan_yim17311
about 3 years ago
@SuleimanAbdell7
ምርኮኞቹን ምርታማ ለማድረግ የገበሬወችን ማሳ አረም እንዲያርሙ ወስነናል። በተጨማሪ ከዚህ በዃላ የሚመጣ አዲስ ምርኮኛ የሁለት ወር ቀለብ ይዞ እንዲመጣ በጥብቅ እናሳስባለን። ስንቅ ያልያዘ አንማርክም።
AbebeZewdu5
retweeted
Digital ፋኖ
@berhan_yim17311
about 3 years ago
ነገ ጳጉሜ አምስትን የምርኮኛ ቀን ብለን እንሰይመውና ፣ እግረመንገዳችን አስር አለቃ ብርሃኑ ጁላን ማመስገን አለብን። አማራን ስላስታጠቀ የጦር መሳሪም ወደባለቤቷ ወደ ባለሙያው ወደ ነፍጠኛው ወደ አማራው ተመልሳለች። አንድ ቅሬታ ግን አለኝ ፣ ሰሞኑን ጥቁሯ ክላሽ የለችም አለቀችባችው ወይስ ለኛ ላለማስታጠቅ ነው?
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
#BreakingNews
#Ethiopian
defense Army They were captured by
#Fano
armed forces። ይህ ፋኖ የማረከው የአብይ አህመድ ወታደር ነው። ፋኖ በሰላም እጅን የሰጠውን ይቀበላል። እቢኝ ያለውን አድቅቆ በትኖ መልሶ እንዲህ ሰብስቦ እየነዳ ወደቤተሰቦቻቸው እንዲሄዱ መክሮ ይሸኛል። መቸም አብይ አህመድና ዳንኤል ክብረት ብረሀኑ ጅላ ይሄንን ወታደር አናቅህም አይሉትም። ማርካችሁ አሳዮን ባሉን መሰረት በተከታታይ ቋቅሜ የሙርከኛ ቀን እስኪመስል ብቅ እያደርግን እያሳየናቸው ነው። ብረሀኑ ጅላ ስድት ሲጋራ ለኩሶ ለአብባ ታደሰ ደውሎ ምን እንደሚለው ባናውቅ የጀመርነውን ይሄንን መንግስት የማፈራረስ ስራ ግን በአጭር ወራት ለመፈፀም ከቤተ መንግስቱ የሚመጡልን መረቅ የሆኑ መረጃዎች ያረጋግጡልናል። መከላከያ አሁንሚ ቢሆን በከንቱ ለአብይ አህመድ መሞቱን አቁሞ እጅንም ትጥቁንም እየሰጠ መሄድ ይችላል። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ብዙ የአገዛዙ ሀይሎች ፋኖን ተቀላቅለዋል። ወሩም መስከረም ስለሆነ ግማሹ በየቦቀሎው ማሳ እየጠፋ ሲበተን ያዮ ወገኖች በስልክ አረጋግጠውልናል። አራት ኪሎ ላይ ግን የጅን አቢዎት ስላለ በጥይት እንጅ በመንፈስ እንደማይለቁ አምነናል። እሱም ቅርብ ነው ። እሩቅ አይደለም። Telegram https://t.co/QuqiHPQP0r
@USEmbassyAddis
@MikeHammerUSA
@SecBlinken
@netanyahu
@elicoh1
@SecBlinken
@SenSchumer
@CohenOnAfrica
@MikeHammerUSA
@POTUS
@PowerUSAID
@USAmbUN
@antonioguterres
@hrw
@AJCGlobal
@WorldJewishCong
@Jerusalem_Post
@i24NEWS_EN
@cnni
@BBCBreaking
@WSJ
@nytimes
@washingtonpost

See More
SuleimanAbdell7's tweet video.
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
The September 3, 2023 Majete Massacre of Amhara Civilians by Abiy Regime Forces
@amnesty
@MikeHammerUSA
@USEmbassyAddis
@UN
@UNHumanRights
https://t.co/wvaBG7snh6
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አሁን ከአበበ በላው ጋር ውይይት አለን። መከታተል ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ላይ እንገኛለን። https://t.co/uLyVpDeX93 https://t.co/QUIDDSkFJh https://t.co/A8JrjZoG7y
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
The Ethiopian Defense Forces are committing war crimes against the Amhara people. Abiy Ahmed's administration is openly oppressing the Amhara people. Twitter policy has blocked me so you can use my Telegram channel to see innocent people being brutally murdered. https://t.co/QuqiHPQP0r #AmharaGenocide
@netanyahu
@SecBlinken
@SenSchumer
@CohenOnAfrica
@MikeHammerUSA
@POTUS
@PowerUSAID
@USAmbUN
@antonioguterres
@hrw
@AJCGlobal
@WorldJewishCong
@Jerusalem_Post
@i24NEWS_EN
@cnni
@BBCBreaking
@WSJ
@nytimes
@washingtonpost
See More
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
በውጊያ አፈር ሲበላ ንፁሀንን በግፍ የሚረሽነው የነ ብረሀኑ ጅላ ወታደር ማለት ይሄ ነው። ይህ ወታደር የሚታዘዘው አማራ በዚህ ምድር ላይ መኖር የለበትም ብለው በሚያስቡ ሰዎች ነው። እንደ ህዝብ የአማራ ህዝብ የገጠመውና እየታገለ ያለውም ይሄንን ወታደርና ይሄንን ስረአት ነው። እነዚህ ሰዎች እነሱም ካላጠፉን ወይም እኛ ካላሸነፍናቸው በፍፁም ረፈት አይሰጡንም። ለማንኛውም video (ምስሉን) ለአሙራ ህዝብ በየቤቱ እየሄዱ እያሳዮ ህዝቡን በአንድ ማዕበል አስነስቶ የገባውን ሀይል እዛው ተቆጣጥሮ በፍጥነት አዲስ አበባን መያዝ እንዳለበት መሰራት አለበት። ይህ በውጊያው አለም የናቀው የሳቀበት ስራዊት ነው። በግፍ እየገደለንና እየጨፈጨፈን ያለው። አብዘሀኞቹ ወታደሮች ደሞ አማራ መኖር የለበትም የለምም ብለው የሚያምኑ ናቸው። Telegram https://t.co/QuqiHPQP0r
See More
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
የብአዴን ሰዎችም ይሁኑ መከላከያ ለአብይ አህመድ ብቻ ነው እየሞቱ ያሉት። ብአዴን ለከርሱ፣ መከላከያ ደሞ በማይመለከተው ጉዳይ የፓርቲ ስራዊት ሆኖ ነው በየጉድጓዱ መጨዋቻ የሆነው። ምናልባት ማሰብ እምትችሉ የስራዊት አባል ካላችሁ
@AbiyAhmedAli
ለሚባል ወንጀለኛና ደካማ መሪ መጫዎቻ ከመሆን ሂዎቻችሁን ብታድኑና አንዋጋም ብላችሁ አመፃችሁን ብታነሱ ሂዎታችሁንም ክብራችሁንም ታድናላችሁ። ሁለተኛው መንገድ አፈሙዛችሁን ወደ ቤተ መንግስት አዙራችሁ አገርና ህዝብ እያሰቃየ ያለውን ቡድን ከህዝብ ጋር ሆናችሁ ማስለቀቅ ነው። እንደ እንደወታደር ለአብይ አህመድ ስልጣን አንዋጋም ስትሉ ያነየ ራሳችሁን ታስከብራላችሁ። እናተን እያሰቃየና እያስገደለ እያዋረደ አራት ኪሎ የተቀመጠውን የጭንጋፍ ስብስብ በቀላሉ ከስልጣኑ እንዲወርድ ታደርጉታላችሁ: ይህንን ማድርግ ካልቻላችሁ አሁን የገጠማችሁት ለህልውናው የሚዋደቅ ህዝብ ጋር መሆኑን አስባችሁ ትጣቃችሁን ለህዝብ ልጅ ፋኖ በመስጠት ወደቤተሰባችሁ ሄዳችሁ ሂዎታችሁን አትርፉ። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ስፍር ቁጥር የለለው ወታደር በሰላም ለፋኖ እጅን እየሰጠ፣ ገሚሱም ፋኖን እየተቀላቀለ ሲሆን የአብይ አህመድን ስልጣን እጠብቃለሁ የሚለው ቆሞቀሩ ግን ሂዎቱን በከንቱ እያጣ ነው። ስራዊቱ በማይመለከተው መንገድ ከሚሞት አንድም አምፆ ወደካንቡ ይመለስ ሁለትም ትግሉን ተቀላቅሎ አራት ኪሎ ላይ ያለው አገር አጥፊ ቡድን አስሮ ለፍትህ ቢያቀርብ ይህ ወታደር ዳግም ከሞትና ከውርደት ራሱንም አገርንም ከህዝብ ጋር ሆኖ መታደግ ይችላል። ሰራዊቱ አላምፅም እስካለ ድረስ የአብይ አህመድ ጫማ ሆኖ መሳቂያ ከመሆን ውጭ ህዝብን ማሸነፍ እንደማይችል ማወቅ አለበት። ህዝቡም በከንቱ ለሚሞተው ልጅ እየደወለ ይሄንኑ ግንዛቤ እየሰጠ አባትና እናት ልጅና ቤተሰብ ያለውን ወታደር በክብር ሂዎቱን እንዲያድን ማድረግ አለባቸው። #AmharaGenocide in -#Ethiopia
See More
AbebeZewdu5
retweeted
Ekrâm 👉💗Yimam 💙👈Fârihâ
@EkramEk27953361
about 3 years ago
@SuleimanAbdell7
@guardian
@AbiyAhmedAli
ገዳይ ነህ ።ሀገር ስላም የምታሳጣት እራስህ አንተው ነህ!@AbiyAhmedAli ገዳይ ነህ።
EkramEk27953361's tweet video.
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
የአብይ አህመድ ወታደር አማራ ክልል ማጀቴ ላይ 70 ንፁሀን አማራዎችን እንደጨፈጨፈ
@guardian
አጋልጧል። Ethiopian troops accused of mass killings of civilians in Amhara region | Global development | The Guardian, https://t.co/rDIVrITY5o
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
America's decision is the right decision.
@Abiy
Ahmed's government is a terrorist government that has created a dangerous situation in East Africa
#AmharaGenocide
@USEmbassyAddis
@MikeHammerUSA
@UNHumanRights
@SecBlinken
@EU_Commission
@UN
@BBCAfrica
@JosepBorrellF
See More
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
በድቅድቅ ጨለማ፣ በዱር ገደሉ መሀል አይንህን ቢወጉህ በማይታይ ምሽት፣ ዶፍ በሚወርድ ዝናብ ውስጥ ቦምብ ወርውረው ድንበር ጥሰው ሀገር ደፍረው አንተ ካለህበት ቤት ከሞቀ ብርድልብስህ ከምትሞቀው እሳት ከገባህበት ምቾት ከደራው ወሬህ ከጋለ ህይወትህ መንጥቀው ሊያወጡህ ሲንደረደሩ ዝናብና ብርዱ ጨለማና መልካምድሩ ሳይበግረው እጁን ከቃታው ሳይነቅል ጠላቶችህን እያደባየ ተኝተህ እንድታድር ሰርተህ እንድትኖር አማራ ነኝ ብለህ እንድትቆሚ የሚያርግህ ፋኖ ብቻ ነው። #AmharaGenocide in #Ethiopia
@RepJasonCrow
@RepGaramendi
@EU_Commission
@UNHumanRights
@UN
See More
AbebeZewdu5
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
about 3 years ago
ማይክ ሀመር ለአማራ ፖለቲካ አዳጋች የሆነ ሰው ነው። የአሜሪካ መስሪያቤት እንደዘገበው ከሆነ አምባሳደሩ በቅርቡ በኢትዮዽያ ጉዳይ ለመምከር ወደ አዲስ አበባ ይመጣል። አሁን ለተጀመረው የአማራ ትግል ግን ሰውየው ተደራደሩ የሚል ሀሳብ ይዘው ነው እሚመጡት። እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን ነገር ማይክ ሀመር ብልፅግና ወልቃኢትንና እራያን በህገ መንግስቱ መሰረት ለህወሓት ስጡ ብለው በፌደራል መንግስቱና በህወሓት መካከል እርቅ እንዲያወርዱ ያደረጉት እኒህ ሰው ናቸው። አጠቃላይ በህወሓትና በብልፅግና መካከል ጦርነት እንዲቆም የተጫወቱት እኒሁ ሰውናቸው። ሌሎቹ አደራዳሪዎች የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ ነበሩ። አሁን እኒህ ሰው የአማራን ጉዳይ እመለከተዋለሁ አሉን እንጅ በመሰረቱ አማራ የሚታገልበትን ጥያቄ ሁሉ ተቀብለው ያስተናግዳሉ ማለት አደለም። ተደራደሩ ቢሉን እንኳን ለብልፅግና ተጨማሪ እድሜን ለመዝራትና በአማራ ህዝብ ላይ መልሶ ስደተኛውን ብአዴንን ከመጫን ውጭ ትርጉም የለሽ የተደራደሩ መርህ መሆኑን ማወቅ አለብን። አሁን የተጀመረው የአማራ ትግል ብልፅግና መራሹን መንግስት ከክልሉ ብሎም ከማዕከላዊ ፖለቲካ የመገርሰስና አጠቃላይ በአገሪቱ ላይ የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣ የሚከፈል መሰዋትነት ነው። ብልፅግናን በመርህ የምንታገለውም አገሪቱን የማስተዳደር አቅም የለለው በተለይም ለአማራው ህዝብ አጥፊ ድርጀት መሆኑን አማራው ስላረጋገጠና ይህ መንግስት ለማራ ህዝብ በሂዎት የመኖር መብትን ማረጋገጥ የአማይችል ልፍስፍ መንግስት ስለሆነ ነው። ይህንን ስንል ምን ማለታችን ነው። 1 ይሄ መንግስት አደገኛ የሆነ የፀረ አማራን ፖሊሲ አፅድቆ አማሮችን በያሉበት ቦታ የዘር ማፅዳት ስራ ላይ በመሰማራቱ ነው። ለዚህም በአምስት አመት የአስተዳደር ዘመኑ 800ሺ አማሮችን ስለጨፈጨፈ ነው። 2 አማሮች ተደራጅተው በሚኖሩበት አካባቢ እየገባ 200ሺ አባዎራዎችን አፈናቅሎ መሬትና ንብረታቸውን በመውረሱ ነው። 3 በፌደራል መንግስታዊ ማዋቀሩ ላይ የፀረ አማራ ፖሊሲውን በመተግበር ከአመራርነት ቦታ በማፈናቀልና አንገት አስደፍቶ በማስተዳደር የአማራ ተወካዮዎች እንዳይኖሩ በማሳደዱና ያሉትም ተሸማቀው እንዲሰሩ በማድረጉ ነው። 4 በወታደራዊ ካንፑ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ የአማራ ጀነራሎችን ስልጣን በመንፈግና ከወታደራዊ አሰላለፉ ላይ ሪፎርም በሚል ሂስ የአማራ ተወላጆች ተጨማሪ ማዕረግ እንዳይሰጡና ከአመራርነት እየተነሱ ገለል እንዲሉ ለትምህርት ለስልጠና እያለ ቁጥራቸው እንዲመናመን በማድረጉ ነው። 5 ወደውጭ ከሚላኩ ዲፕሎማቶች ውስጥ በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ሙስሊም አገሮች ስለሆኑ አማራው ለነሱ ጥላቻ ያለበትና ሙስሊም የተማረ አማራ እንደለለ አድርጎ ሙሉ በሙሉ ከአማራ የፀዳ የዲፕሎማት ሹመት እንዲፈፀም አድርጓል። ይህም አማራን እንደ ከጅና ሙስሊም ጠል አድርጎ በመሳል በመካከለኛው ምስራቅ የአማራው ህዝብ መሰረታዊ አገልግሎት እንኳን ሲያገኝ በቋንቋው ለመናገር እየተሸማቀቀ ጉዳዮን እንዲፈፅም ተፈርዶበታል። አብዘሀኛው ስደተኛ አማራ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኝ ሲሆን ተደራጅቶ ክልሉንና አገሩን እንዳይጠቅም ከፍተኛ ሴራ እየተሰራበትና ሲሰራበት ቆይቷል። ይህም አንዱ የብልፅግና ድንበር ዘለል የፀረ አማራ ፖሊሲን በመከተሉ ነው። 6 በአገር ውስጥ ያሉ አማራ ባለሀብቶችን ገንዘብ በመውረስና ሰበብ እየፈለጉ ክስ በመመስረት አማራውን ከኢኮኖሚው እንዲርቅ አድርጓል። ሰሞውኑን OMN በአማራ ባለሀብቶች ላይ የከፈተው የሚዲያ ዘመቻ አንዱ ማሳያ ነው። 7 በህወሓት የጦር ጉዳት የደረበት የአማራ ክልል ሆኖ ሳለ የፌደራል መንግስቱ ክልሉ እንዳያገግም ተጨማሪ በጀት አልበጅትም ብሎ በህዝቡ ላይ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ጦርነት ከፍቶ አማራው እንዲደቅ አድርጓል። ይህ አልበቃ ብሎት ክልሉን የጦርነት አውድማ ለማድረግ በህዝቡ ላይ ጦርነት አውጆ የአማራ ከተሞችን እያወደመና ሲቪሊያንን እየጨፈጨፈ ይገኛል። ህዝቡ ከመረጃውጭ እንዲሆንና ለውድመት እንዲመቸው የአማራ ሙህራንና የፓርላማ አባሎችን፣ አንቂና ጋዜጠኞችን አስሮ እያሰቃየ ይገኛል።
See More
AbebeZewdu5
retweeted
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}
@RasAsteraw
about 3 years ago
በግራም ነፈሰ በቀኝም ነፈሰ ምንሊክ ንጉስ ነው ሀገር ያልቆረሰ ዘመን ቢተካካ መተኪያው የጠፋ ዛሬም የነገሰ የፋኖነት ውርሳቸውን ከአንተ ከአባታቸው በወረሱ እልፍ የአማራ ፋኖዎች የሀገሪቷንም ሆነ የህዝባቸው ታሪክ በደማቸው ያድሳሉ
#መልካም
ልደት
Last Seen Users on Sotwe
ชอบนักบอล
Seen from
Thailand
OrkunBeyiniz
Seen from
Turkey
XXL
Seen from
Turkey
Yusuf
Seen from
Turkey
JackTwinkie
Seen from
Mexico
lllllld
Seen from
India
Sex Worker
Seen from
France
咪咪研究所
Seen from
Japan
GG-ZWS
Seen from
Vietnam
gokhantest
Seen from
Kuwait
Trends for you
1
Bond
Under 10K tweets
2
Chargers
Under 10K tweets
3
Grammy
Under 10K tweets
4
Daniel Craig
Under 10K tweets
5
#CapCutPro90Off
Under 10K tweets
6
Derrick Henry
Under 10K tweets
7
#WWERaw
Under 10K tweets
8
United Airlines
Under 10K tweets
9
Twilight
Under 10K tweets
10
Chase
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.7M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫