Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
Governmental Institution | Addis Ababa City Administration | Cabinet Bureau
Addis Ababa
Joined April 2019
6
Following
2.4K
Followers
467
Posts
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
9 days ago
በ
@AddisCity
እየተገነባ የሚገኘው ግዙፉ የትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ እየተፋጠነ ይገኛል።
@AdanechAbiebie
@MayorAddisAbaba
@AddisCity
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
9 days ago
በ
@AddisCity
እየተገነባ የሚገኘው የቀበና ኮሙኒቲ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ግንባታ እየተጠናቀቀ ይገኛል።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
9 days ago
የቦሌ ኖክ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ግንባታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
በዘጠኝ ክፍለከተሞች እየተከናወኑ የሚገኙት የአ��ስ መሶብ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ ይገኛል።
Who to follow
Ethiopian Public Health Institute
@EPHIEthiopia
The official 'X' (previously Twitter) page of Ethiopian Public Health Institute (EPHI)
Lelise Neme 🇪🇹
@Lelise_Neme
Director General of the Ethiopian Environmental Protection Authority
Ethiopia Ministry of Industry
@ethio_Industry
The Ethiopian Ministry of Industry is one of The Ethiopian Federal Democratic Republic Gov
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
ባለፉት 6 ወራት በዘርፉ ለ 23,298 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል የተፈጠረ ሲሆን በዚህም ከ17 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር ዕውን ተደርጓል፡፡ ከተጠቃሚዎቹ ውስጥ ትልቁን እጅ የሚይዙት ከዚህ ቀደም የስራ ትስስር ያላገኙ አዳዲስ ማሕበራት ናቸው፡፡
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
ያሳካልን ፈጣሪ አምላክ ይመስገን!! ከኡራኤል በቦሌ መድሃኔዓለም ወደ ቦሌ ድልድይ! አዲስ አበባን በሁሉም አቅጣጫ እንደ ስሟ ውብ አበባ አድርገን ሰርተናታል ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
@AddisCity
እያስገነባቸው ከሚገኙ የጤና መሰረተ-ልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን የገላን ሆስፒታል አሁናዊ የግንባታ አፈፃፀም የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአካል ተገኝተው ገምግመዋል፡፡
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 04 የሚገኙ 18 እማወራና አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የቢሮው የዓቅመ ደካማ ወገኖች ቤት ግንባታ መርኃ-ግብር በይፋ ተጀመረ፡፡
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
ባለፉት 6 ወራት የሕፃናትና ወጣቶች ቲያትር እንዲሁም የአዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስን ጨምሮ የሀገሪቱን የሲኒማ ኢንዱስትሪ ወደላቀ ደረጃ የሚያሻግሩና ወጣቱን ያማከሉ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቅተዋል። የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
5 months ago
በ
@AddisCity
እየተገነባ የሚገኘው የዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል አስክሬን ምርመራ ሕንፃ 85 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
እንኳን ደስ አለን !! የአደይ አበባ ስታድየም ዋና�� የመጫወቻ ሜዳ በፊፋ ተገምግሞ እውቅና አግኝቷል። የስታድየሙ መጫወቻ ሜዳ የተለያዩ ቴስቶችን በከፍተኛ ውጤት በማለፉ ነው እውቅና የተሰጠው።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የተስተካከለውን የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.co/s27zOChFSb
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 2nd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)t የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ https://t.co/XQHqNeT4ch
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
The new face of Addis Ababa
AddisCity's tweet video.
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
AddisCity's tweet video.
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብቶ ያጠናቀቀውና ለይፋዊ ምርቃት ዝግጁ ያደረገው የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ፖሊስ መምሪያ ሕንፃ ገፅታ።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብቶ ያጠናቀቀውና ለይፋዊ ምርቃት ዝግጁ ያደረገው በእሳትና አደጋ ስራ አመራር ኮሚ���ን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሕንፃ ገፅታ።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብቶ ያጠናቀቀውና ለይፋዊ ምርቃት ዝግጁ ያደረገው የቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 05 ፖሊስ ጣቢያ ሕንፃ ገፅታ።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብቶ ያጠናቀቀውና ለይፋዊ ምርቃት ዝግጁ ያደረገው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ፖሊስ መምሪያ B+G+6 እና G+2 ሕንፃ የምሽት ገፅታ።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@AddisCity
6 months ago
የአነስተኛና መካከለኛ ደረጃ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ክላስተር ፕሮጀክት ላይ የሁለተኛ ዙር የውስጥ ለውስጥ አስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
Last Seen Users on Sotwe
ชอบหีคนแก่
Seen from
Thailand
Andrea Burgos Cali 🇨🇴
Seen from
Algeria
آلُـِـِِـِِِـِِـِـڛـ,ـفُـ,ـآحـًـًًـًًًـًًـًـح
Seen from
United States
Matthew Green
Seen from
United States
dhea aja
Seen from
Indonesia
badnigga
Seen from
United States
فحل لبناني
Seen from
Saudi Arabia
pasutri plat B
Seen from
Indonesia
Serci
Seen from
Turkey
🌹خطابه المملكة 🇸🇦
Seen from
Jordan
Trends for you
1
Paraguay
Under 10K tweets
2
Freddy
Under 10K tweets
3
#WWERaw
Under 10K tweets
4
Jrue
Under 10K tweets
5
Duren
Under 10K tweets
6
Sabonis
Under 10K tweets
7
#GERPAR
Under 10K tweets
8
Orlando Gill
Under 10K tweets
9
Arsenal
Under 10K tweets
10
Woltemade
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.5M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.6M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.9M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.6M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.5M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
69.8M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.9M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
62.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.8M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫