Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Get Ati
@AtinafuGetaneh
Joined June 2023
146
Following
12
Followers
772
Posts
Get Ati
@AtinafuGetaneh
8 days ago
@HabtamuAyalew21
ሰላም
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
8 days ago
https://t.co/VxMcXQnr35
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Friday July 26, 2024 https://t.co/28cU1JCWpy
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Friday June 06, 2024 https://t.co/NLO9D5acbm
Who to follow
ፀረ-ብአዴን
@DanguSolomon
ፀረ-ብዓዴን #StopAmharaGenocideinEthiopia - የአማራ ብሔርተኛ አዲስ ትውልድ ፤ አዲስ አስተሳሰብ ፤ አዲስ ተስፋ
Etalem Belay
@BelayEtalem
Stop Amhara Genocide in Ethiopia
Moges
@MogesYirdaw57
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Saturday July 20, 2024 https://t.co/fOPwY7RfpH
AtinafuGetaneh
retweeted
Zegabi
@ZegabiMedia
about 2 years ago
የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት! ወገን ! ይህ የአለሙ እና የከበደ የሁለት ግለሰቦች ግጭት አይደለም። ይህ የሁለት ርዕዎት አለሞች ግጭት ነው። ይህ የሌባና የፖሊስ ትንቅንቅ ነው። የትውልዱን ትግልና ድል ሊሰርቁ ጭምብል ለብሰው ማጅራት መምቻ ቆመጥ ታጥቀው በጠራራ ፀሀይ በመጡ ሌቦችና የትውልዱን ሞትና አቢሞት በሚጠብቁ የትግል ፖሊሶች መካከል እየተደረገ ያለ ግብግብ ነው። ይህ ይሉኝታቸውን በሸጡ ያልዘሩትን አጫጆች ሞትና አብሞቴን በሰላሳ ዲናር አልሸጥም ባሉ የህዝብ ልጆች መካከል እየተደረገ ያለ ትንቅንቅ ነው፤ እንጅ የዘመነ እና የእስክንድር የሁለት ግለሰቦች ድል አይደለም። ወደየት ወደየት! ዘመነ የወንድሞቹን ደምና የአማራን ህዝብ ቅስም እንጥፍጣፊ ገቢያ አውጦ በሊትር የሚሸጥ ክሀዲ አይደለም። አሁንማ ተነቃቃን እኮ ፤ ዘመነ ለብሶ የሄደ በሙሉ መነኛ ሰው እየመሰለው በመቅረቡ እና ህልሙን በማጋራቱ ተደጋጋሚ ክህደት ደርሶበት አሁን ከቆቅ በላይ ቆቅ ሁኗል። (በጣሊያን ጊዜ አንድ ማርኮ የሚባል ውሽማ የያዘች ኢትዮጵያዊት ያጣቻት ትንሽ ገንዘብ /ሶለዲ) እና የያዘችው ፈረንጅ ውሽማ ጊዜያዊ እብጠት ፈጥሮባት ፍን ፍን ስትል ጨዋ ጎረቤቷ ታዘበችና ጥጥ እየፈተለች የሚከተለውን ግጥም ገጠመችላት ማርኮም ይሄድና ሶልደውም ያልቅና እንዳንተዛዘብ ይህ ቀን ያልፍና። ሶልዶውም /ዶላሩም ያልቃል። እስክሰማ ሲያምሰን ከርሞ ነገ ሹልክ ይላል። ያኔ እንተዛዘባለን። የሚደብረው የምንታዘበው ወንድሞቻችን ነው። ወንድምን መታዘብ ትልቅ ህመም አለው። የአምስት አመቱ ፀረ-ጣሊያን ወረራ የአርበኞች ተጋድሎ ወደ ማብቂያው ተጠጋ፤ ወራሪው ተሸነፈ። ባንዳ አንገቱን ደፋ። የአርበኞች ድል አድራጊ ደረት በኩራት ተነፋ ። ኢትዮጵያ አሸነፈች ።በዚህ ግዜ ባለቅኔ አርበኞቻችን "እንዲህ ቀን ሊወጣ ሊጠረግ መንገዱ ስንት ወንድሞቻችን በጨለማ ሄዱ" እያሉ በትካዜ ተቀኙ። ቀን መውጣቱ ላይቀር፣ ትውልድ ማሸነፉ ላይቀር፣ ይህ ትውልድ የሚገባውን ቦታ መውሰዱ ላይቀር አንዳንድ ወንድሞቻችን በጨለማ ሂዱ አዝናለሁ። ) ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም! ድል ለአማራ ህዝብ ! አንድ አማራ ! [አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ] አርበኛ ዘመነ ካሴ አዳዲስ እና ሰበር መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የትዊተር ገጻችንን FOLLOW እና LIKE በማድረግ ይከታተሉ https://t.co/4jh699Nd4e
See More
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Wed July 17, 2024 https://t.co/elFsyWsnBY
AtinafuGetaneh
retweeted
እውነት እውነቷን
@TMA1961
about 2 years ago
የአማራ ፋኖ በጎጃም አንድ ወጥ አማራዊ ድርጅት ለመፍጠር የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ የቆዬ መሆኑ ይታወቃል:: ይህንን በመፍጠር ሂደት ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶችን ከታለፈ በኃላ ለአመራር እጩነት የተቀመጡትን መስፈርቶች የማያሟላ ግለሰብ ለእጩነት ካልቀረብኩ በሚል ምክንያት ያስነሳውን ውዝግብ ተከትሎ በቃለ-መሃላ ጭምር ያፀደቅነውን መስፈርት በመጣስ እና የተስማማንበትን ህግ እና አሰራር በሚጣረስ መንገድ የተጀመረዉን የእጩ ምልመላ አካሄድ በህግ በማስረጃ እና በምክንያት አስደግፈን ተቃውሞ አቅርበናል:: ይሁን እንጅ ለቀረበው መከራከሪያ እና ተቃውሞ እልባት ባልተሰጠበት ሁኔታ ከተቀመጡት የእጩነት መስፈርቶች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን ማሟላት የማይችል ግለሰብ ከዚህ በፊትም ያደርግ እንደነበረው ራሱን ሰብሳቢ አድርጎ መሾሙን በሚዲያ መነገሩን ሰምተናል:: መሪር መስዋዕትነት የሚከፈልበትን ትግል ለግለሰቦች ያልተገራ ፍላጎት አሳልፎ መስጠት እንደማይገባ ስለምንረዳ በወሰድነው አቋም ምክንያት በሚዲያ የተገለፀው ጉዳይ የማይመለከተን መሆኑን እናሳውቃለን:: በመሆኑም የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራር ትግሉን የመምራት ብቻ ሳይሆን አብዮቱን ከጠላፊወች የመጠበቅ ግዴታውንም ጭምር በሚገባ የሚወጣ መሆኑንም እናረጋግጣለን:: አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! መረጃው ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ነው!!
See More
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Tuesday July 16, 2024 https://t.co/NH5mng6eAn
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Friday July 12, 2024 https://t.co/8UUbqRINtQ
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Daily News Thursday 11, 2024 https://t.co/F13TaIt35r
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale July 10, 2024 https://t.co/PThUGFLUdz
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
about 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Tuesday July 9, 2024 https://t.co/2dWe5LyCYq
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Daily News Thursday 04, 2024 https://t.co/VGCmwpM7AA
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Daily News July 03, 2024 https://t.co/YGE5etEUFz
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Monday July 01 2024 https://t.co/cdA7l5OQHg
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Monday July 01 2024 https://t.co/cdA7l5OQHg
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Daily News Monday July 01, 2024 https://t.co/hS3Gj81Em5
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Saturday June 22, 2024 https://t.co/jwdj0hrW1T
AtinafuGetaneh
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
over 2 years ago
Ethio 360 Special Program Sunday June 23, 2024 https://t.co/0FaYBqOco1
Last Seen Users on Sotwe
Chapindel86
Seen from
United States
ماجد العتيبي
Seen from
Ireland
حصريات شعلات
Seen from
Germany
공대커플
Seen from
Korea
Dr Aruna Naware
Seen from
Colombia
toji
Seen from
Israel
باربي نجد
Seen from
India
തൃശ്ശക്കാരൻ പയ്യൻ
Seen from
India
Annarella RC 😺
Seen from
Italy
مجهول
Seen from
Italy
Trends for you
1
Falcons
Under 10K tweets
2
#PBUX
Under 10K tweets
3
Good Tuesday
Under 10K tweets
4
Bijan
Under 10K tweets
5
San Diego
Under 10K tweets
6
#IRySConcert2026
Under 10K tweets
7
Boone
Under 10K tweets
8
Taco Tuesday
Under 10K tweets
9
Kellen Moore
Under 10K tweets
10
USAID
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫