Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Daniel
@Daniel52956056
Joined May 2020
156
Following
18
Followers
676
Posts
Daniel52956056
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
2 days ago
እኔ የምለው በወለጋ ሶስት መንደሮች ጥንቅቅ ብለው ወድመዋል። እስከአሁን ባለው መረጃ 400 የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች ተገድለዋል። ከ300 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል። ሶስት አብያተ ክርስቲያናት እንደጧፍ ነደዋል። ከ15ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተሰደዋል። በጉራጌ ጢያና ሱተን ተመሳሳይ የብሄርና የእምነት ማንነትን የለየ ጥቃት ተፈጽሟል። ጽንፈኛው የኦሮሞ ልሂቃን እሳቱን ካነደዱትና ኳሱን ወደ ሰማይ ጠልዘው ካጎኑት በኋላ የልብ ትርታ ለማዳመጥ የኋላ ወንበር ላይ ተቀመጠው ስለሆነው ሁሉ ማብራሪያ ሊሰጡን ዘለግ ያለ ጽሁፍ ይዘው መጥተዋል። ምንተፍረት የሚባል ነገር እንጦሮጦስ ወርዷል። ይሉኝታ ድራሽ አባቱ ጠፍቷል። ፍጥጥ ብሎ 'እኛ ከደሙ ንጹህ ነን። እናንተ ስንነግራችሁ አልሰማ ብላችሁ እንጂ'' የምትል ብልጣብልጥ መልዕክት እንዲደርሰን ተደርጓል። ክህደት የዘር ማጥፋት ድርጊት አንዱ መገለጫ መሆኑን ለሚያውቅ ብዙም አይደንቀውም። ይልቅስ የተለኮሰው እሳት መልሶ ራስን ሳያቃጥል በቶሎ መፍትሔ ቢፈልጉለት ጥሩ ነው። አዝማሚያው ያስፈራል። ዳር ሆነው ከእሳቱ መሞቅ ለጊዜው ሊመስል ይችላል። ነገ የሚሆነውን ዛሬ እርግጠኛ መሆን ይከብዳል። ኳስ በመሬት እንዲያደርጉት መሀል ያላችሁ ሰዎች እስቲ ምከሯቸው። የኦነጉ ቀጄላ መርዳሳ ሰሞኑን ተፈትቶ ተለቋል። ይህ ሰው መቼ እንደሚረጋጋ የሚታወቅ ነገር የለም። ሶስተኛ ጸጉር አብቅሎ አሁንም እንደሰፈር ጢቦ ነው የሚያወራው። በስተርጅና መጃጃልን ለምን እንደፈለገው አላውቅም። አህያ ሳይኖረው ፈረስ ይንቃል። የኢትዮጵያን ታሪክ ደብተራ የጻፈው ነው እያለ የተለመደውን አርቲ ቡርቲ ቀብረር ብሎ ያወራል። የእሱን ተረት ተረት የሚደግፍ አንድ የታሪክ ማስረጃ አያቀርብም። እሱ ስለሚለው ትርክት ማረጋገጫ የሚሰጥ አንድ መጽሀፍም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ የታሪክ ሰነድ አይነግረንም። ዝም ብሎ ''ይሄ የደብተራ ታሪክ ነው፡ ይሄ የነገስታት ዜና መዋዕል ነው'' እያለ ማጣጣልና ማራከስ እውቀት አድርጎት ረጅም ሰዓት ያወራል። ሌላውን ማስረጃ ውድቅ ለማድረግ ያንተ ደጋፊ ሰነድ ምንድን ነው ሲሉት ሜጫ የኦሮሞ ስም ነው፥ ጋና ቃሉ የኦሮምኛ ነው፥ እያለ ለህጻናት እንኳን የማይነገር እንቶ ፈንቶ ይቀባጥራል። መቼ ነው ይህ ሰው የሚበስለው? ለነገሩ አብዛኛው የኦሮሞ ጽንፈኛ ልሂቃን ታሪክን ከወገቡ ይጀምሩና ጥላቻና መርዝ ለውሰው አይናቸውን አፍጥጠው መናገር እንጂ አንድም ደጋፊ የሆነ ማስረጃ ሲያቀርቡ አይተንም ሰምተንም አናውቅም። ኦቦ ቀጄላ እባክዎን ይረጋጉ። ለነገው ትውልድ መኖሪያ አያሳጡት። በማምሻ እድሜዎ የጎረምሳ ባህሪ ጥሩ አይደለም። ከሰውም ከፈጣሪም ተጣልተው ምን ያተርፋሉ?!
See More
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
8 days ago
የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ! ዛሬም በአለም ትልቁ ኩራት የሆነው የአየር መንገድ የተከሉት ጃንሆይ ናቸው! የአፍሪካ ህብረትን በመመስረት አዲስ አበባ ውብ የአፍሪካ ከተማ እንድትሆን ያድረጉትም እሳቸው ናቸው! ወዘተርፈ!
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
13 days ago
#ኢትዮጵያ
|ን ከፍ ያደረገ ሁሉ ከፍ ይበል! ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሲራክ ሲዩም ኤቨረስት ተብሎ የሚታወቀውን በአለም ትልቁን ተራራ በመውጣት የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ መትከሉን ስናስታውስ ልባችን ይሞቃል!
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
14 days ago
የደሃ አባት እምዬ ምን ይልክ ንጉሠ ነገሥት ዘ
#ኢትዮጵያ
እንኳን በዛሬዋ ቀን ተወለዱ! እርስዎ በድፍረት ጋሻ ባይጨብጡ ኖሮ ስሜ ይቀር ነበር ሮቤርቶ ምንትስ ተብሎ!
Who to follow
Dereje Worku
@DerejeW33270461
Eri1
@Eri179593228
hiktes
@hiktes1234
fairness
Daniel
@Daniel52956056
14 days ago
@AbrarSuleiman
በሌላው ዓለም እየሰፋ አየሰፉ የተለያዩ ትናንሽ ሀገራትን ወደ አንድ መሆንና ትልቅ ሀገር ወደመሆን ይሄዳሉ የዚህ ዓይነቱ ጠባብ ሲጠብ ሲጠብ እየጠበበ እየጠበበ ሀገር ሊበትን ይጥራል ። ተምሮ ከመጥበብ ሳይማሩ መስፋት እጅግ በጣም ይበልጣል !!!
Daniel
@Daniel52956056
15 days ago
@Geteriew1
ይህች ሀገር ከተፈጠረች ጀምሮ በሚያስችል መልኩ ከጦርነት ከሞት ከውድመት ያልተላቀቀች እርፍ ማለት በሠላም የሠላም አየር መተንፈስ ያቃታት!! እንደው ትንሽ በዘመነ ነገስታት ነበር ጥቂት የሠላም አየር የተነፈሰችው በንጉሱ ግዜ እርባ ዓመት ይኽል!!!
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
22 days ago
በኦነግ ማኒፌስቶ 3ቱ የኦሮሞ ጠላት ብሔሮች አማራ፣ ሱማሌ እና ሀደሬ እንደሆኑ ያውቃሉ? ይህንን ከግዛት መስፋፋቱ ጋር ስታገናኘው ድሬዳዋ፣ ሐረርጌ እና አዲሳባ ኬኛ ለምን እንደተባለ ይገባሃል!
AbrarSuleiman's tweet video.
AbrarSuleiman's tweet video.
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
about 1 month ago
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በአል አደረሳችሁ! በፀሎታችሁ የኢትዮጵያን ሰላም አስታውሱ!
Daniel
@Daniel52956056
about 2 months ago
ኢትዮጵያዊነት
Daniel52956056's tweet video.
Daniel
@Daniel52956056
about 2 months ago
@Mimi_2210_
4
Daniel52956056
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
about 2 months ago
በህይወት እያለሁ በስሙ የተነገደውና በስሙ የተዘረፈው የትግራይ ወገኔ ወጣቱ አሁን ገብቶት ህወሓት ላይ እንዲህ ሰይፉን ሲመዝ በማየቴ እድለኛ ነኝ!! ህዝብ ከነቃ ነቃ ነው! ትግራይ ውስጥ እናቶች ልጆቻቸውን ከሞት ለማትረፍ ድንጋይ አንስተው ያስጀመሩት ትግል በመላው አለም እየተቀጣጠለ ነው። ብዙ ተጋሩዎች ድምፃቸውን ማሰማት ጀምረዋል። ይህ ወንድማችንም ሃቁን እንደወረደ አስቀምጦታል። በዚህ ጦርነት የደብረፂዮን ልጅ አይሞትም፣ የምግበይ ልጅ አይሞትም፣ የአማኑኤል ልጅ አይሞትም፣ እንዲሞት የተወሰነበት የደሃው ልጅ ነው። ደሃም ነፍስ አለው! ደሃም የመኖር መብት አለው! ደሃም አካሉ ሳይጎድል ወጣትነቱን አጣጥሞ የማለፍ መብት አለው!! ህውሃት በየ አስርና ሃያ አመቱ ለሞት የምትገብረው ወጣት ከዚህ በኋላ ሊኖር አይገባም።
See More
NatnaelMekonne7's tweet video.
Daniel
@Daniel52956056
3 months ago
@AbrarSuleiman
አሳፋሪ ለስንት የምትጠበቅ!!!
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
5 months ago
የ4 አመት ህፃን፣ ያሳድግህ በሉልኝ! የሌላ አፍሪካ ሐገር ቤተሰብ ልጁን በጨቅላ እድሜው፣
#ኢትዮጵያ
ለምን የአፍሪካ የነፃነት ምልክት እንደሆነች በዝርዝር በኩራት እንዲያስረዳ አድርጎ ያሳድጋል! እኛሰ? ፍርዱን ለአድማጭ ትቼዋለሁ!
AbrarSuleiman's tweet video.
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
5 months ago
እውነትን መደበቅ አይቻልም! የኦሮሞው ተወላጅ ዶ/ር ሀንጋሳ ኢብራሂም ይህንን ፀሐይ የሞቀውን ሀቅ የተናገረው የኦሮሞ ጥላቻ ስላለበት ነውን?
AbrarSuleiman's tweet video.
Daniel
@Daniel52956056
5 months ago
@AbrarSuleiman
በጣም ትክክል ያንን ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን ቢያንስ በሠላም ወጥቶ መግባትና በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ሄደን መስራትና መኖር መቻል ለጥያቄም መቅረብ የለበትም ።
Daniel
@Daniel52956056
5 months ago
@NatnaelMekonne7
ይቅርታ አድርግልኝና አንተ እራስህ ለምን ላጥከው ? እንዴትስ ልገምትስ ቻልክ ?
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
5 months ago
ያሳዝናል! የዛሬ ብልጭልጭ መብራት እና ህንፃ ሰላም እና መረጋጋት ከሌለ መጨረሻው የሶደሬ እጣ ነው! ልብ ያለው ልብ ይበል!
#ኢትዮጵያ
#ethiopia
AbrarSuleiman's tweet video.
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
6 months ago
ቢዘገይም፣ ተገቢ ነው! ጋሞ፣ አላህ ይሁናችሁ!
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
6 months ago
ተጀምሯል! Stop
#christianmassacre
in
#Ethiopia
#Orthodoxmassacre
in
#Ethiopia
has been going on for over 7 years now. How many more
#Orthodoxchristians
should die for the world to break its silence?
@bbc
@cnn
@amnesty
@hrw
@10DowningStreet
@UKParliament
@UNHumanRights
See More
AbrarSuleiman's tweet video.
Daniel52956056
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
6 months ago
ቢዘገይም፣ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር!
AbrarSuleiman's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
yasmin
Seen from
Pakistan
Real Mom Exposed
Seen from
Turkey
King Viral
Seen from
Indonesia
Türk ifşa(liselianaL)
Seen from
Turkey
siham
Seen from
Germany
بغدادي
Seen from
Saudi Arabia
Tommy 💥
Seen from
Egypt
محتوى 🔥 جنسي
Seen from
United Arab Emirates
Efe Gürel
Seen from
Netherlands
maitrefahoulii 💸🇹🇳
Seen from
Spain
Trends for you
1
#AEWAllIn
Under 10K tweets
2
GemRadar
Under 10K tweets
3
Good Monday
Under 10K tweets
4
Rams
Under 10K tweets
5
#Lanterns
Under 10K tweets
6
Venezuela
Under 10K tweets
7
Goodwill
Under 10K tweets
8
#NXTHeatwave
Under 10K tweets
9
Google Maps
Under 10K tweets
10
Kofi
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113.9M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.1M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.9M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.9M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.9M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.8M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫