Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Feta Daily ፈታ ዴይሊ
@FetaDaily1
Follow የድርጉ !
Joined March 2022
66
Following
477
Followers
208
Posts
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
about 2 months ago
ለልጅህ ካድሬ የመሆን መጥፎነትን ማስተማር ስትፈልግ ይህቺን ቀትረ ቀላልን እንደ ምሳሌ ተጠቀም😉
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
#Ethiopia
:- የኤርትራ ሰራዊት በመቀሌ 70 ካሬ አከባቢ በብዛት እየተራገፈ ነው::
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
ሰበር መረጃ ! ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከኤርትራው ጄኔራል ፍሊጶስ ጋር የስልክ ዉይይት አደረጉ። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ምንጮች እንደ ተናገሩት ከሆነ ዉይይቱ ያተኮረዉ በቅርቡ ብልፅግና ላይ ከሚደረገው ዘመቻ ጋር በተገናኘ ነው ብለዋል።
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
ሰበር_ዜና‼️ ➖➖➖➖ የሻዕብያ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ገብቷል‼️ በ3 ግንባር ሜካናይዝድ ጦሩን ይዞ የገባው የሻዕቢያ ሰራዊት በዚህ ሳምንት ጦርነቱን ሻቢያ ትጀምራለች የሚል መረጃ ወጥቷል።
Who to follow
Mengizem Media
@MengizemM
Kenna(ኬና)
@HailuKenna
መኑ ከመ እግዚአብሔር!! Reformed Baptist (1689)
Zehabesha
@Zehabesha01
Journalist
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
የህወሓት ቀኝ እጅ የሆነው "አርሚ 42" መበተኑ ተገለፀ ! የህወሓት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” የተባለው ተዋጊ ሀይል በከባድ መከፋፈል እና በመበታተን ላይ እንደሚገኝ ተሰምቷል።
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ የሚገኙ ሲሆን የጎረቤት ሀገር የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቄ በዛሬው እለት በምጽዋ የሰማዕታት መቃብር የአበባ ጉንጉን እያኖሩ ይገኛሉ።
#BoleMereja
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
Jawar Vs Getachew !
#Ethiopia
:- እንደ ሀሳብ ሁለቱን ፖለቲከኞች በአንድ መድረክ ላይ የሚያወያይ እና ህዝቡንም የሚገላግል ጋዜጠኛ ያስፈልጋል።
#BoleMereja
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
ሰበር መረጃ ‼️ በመቀሌ ከተማ ምሽት ከባድ ፍንዳታ ተከሰተ። የፍንዳታውን ሁኔታ በቪዲዮ ይመልከቱ 👇 https://t.co/Kx8Y9r2mnp
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
"እንደ ሸረሪት ድር እንበጣጥሳቸዋለን" ተመስገን ጥሩነሀ ጠላቶቻችን ወጥመድ ሁሌ ያጠምዳሉ እኛ ግን እንደ ሸረሪት ድር በጣጥሰናቸው እናልፋለን ብለዋል።
#BoleMereja
#Ethiopia
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
ጠ/ሚ የተናገሩት እውነት ነው! ''የሰብዓዊ ጥቃት አይፈፀም፣ ሰራዊቱ በግዴለሽነት የሚፈፅመው ጥቃት ይቁም፣ በህዝቡ ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ይቁሙ፣ ወታደሩም ጥንቃቄ ያድርግ አስፈላጊውም እርምት ይወሰድ ' ብለው ልከውኛል'' አቶ ገዱ
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
#Ethiopia
:- የኢትዮጵያ ታሪካዊ የቀይ ባህር ባለቤትነት ጥያቄ አሁን ላይ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
መረጃ !
#Ethiopia
:- በሰሜን ኢትዮጵያ ብሎም ከኤርትራ ጋር ያለው ውጥረት መባባሱን ተከትሎ የኢትዮጲያ መንግስት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሀይል በማጓጓዝ ለይ ይገኛል።
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
ሰበር መረጃ ‼️ ዋና ጀነራሉ ማርቆስ ላይ ተከበቡ። ከበባውን የሚሰብር ሀይል በሄሊኮፕተር እንዲላክ ታዘዘ። ሙሉ መረጃውን በቪዲዮ ለማየት 👇 https://t.co/6hhMi8UCGd
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
'' የኢትዮጵያ መንግስት በኤርትራ ላይ የከፈተው የጠላትነት ዘመቻ አደገኛ አቅጣጫ እየያዘ ነው " የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር የማነ ገብረመስቀል
#Ethiopia
#BoleMereja
#Eritrean
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
"ዐቢይ አሁን ባለው አቅምና ቁመና ፣ ከየትግራይ ሃይሎችና ከኤርትራ የመዋጋት ቁመና የለውም። " ጃዋር
#BoleMereja
#Ethiopia
Feta Daily ፈታ ዴይሊ
@FetaDaily1
6 months ago
ብልፅግና በኢማሬት ትዕዛዝ የመጨረሻውን ጦርነት ለማድረግ ወስኗል። ከወታደሮቹ በላይ ድሮኑን ተማምኖ ነው እንግዲህ እዋጋለሁ ያለው። የመከላከያ ሰራዊት ከድሮን ያነሰ እምነት ተጥሎበታል። ይህ ከሰራዊቱ ሞራልም ከጦርነትም አኳያ አሳዛኝ ነው።
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
መረጃ ‼️
#Ethiopia
:- በዚህ አካሄዳችን አይደለም ወልቃይት እና ራያን ይቅርና አድዋና መቀሌን እንዳናጣ እሰጋለሁ። ሻብያ የተራበ ጅብ ነው። ለራሱም ፣ ለኛም አይሆንም። ተጋዳላይ ገብሩ
#BoleMereja
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
መንግስት እርምጃ ይውሰድ ‼️
#Ethiopia
:- የትግራይ ክልልን ሰላም በሚያውኩ አደናቃፊዎች ላይ ተገቢ የማስተካከያ እርምጃ ተወስዶ ክልሉ እፎይታ ሊያገኝ ይገባል ሲሉ የቀድሞው የኢፌዲሪ መከላካያ ሰራዊት ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ የኑስ ገለጹ።
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
መረጃ ‼️
#Ethiopia
:- በአማራ ክልል በጎጃምና በሸዋ የተለያዩ አካባቢዎች ማለትም በመን፣ በመራቤቴ፣ በሸበል በረንታ እና በባሶ ሊበን ኔትወርክ ለግዜው ተቋርጧል።
#BoleMereja
#news
FetaDaily1
retweeted
Bole Mereja
@BoleMereja
6 months ago
ሰበር መረጃ‼️ ግዙፉ የኤርትራ ጦር ወደ ድንበር ተጠጋ ሚሳኤልን ጨምሮ በርካታ ከባድ መሳሪያዎችን የያዘ ጦር። በቪዲዮ ይመልከቱት👇 https://t.co/XZrjBWG7jX
Last Seen Users on Sotwe
,💥💥💥
Seen from
Turkey
Yana Ana
Seen from
Turkey
aca 78
N
Seen from
Pakistan
SABA N SHAN CPL
Seen from
Netherlands
미
Seen from
United States
Mamatjpr
Seen from
Singapore
HER TÜRDEN ÇIPLAK KADIN RESİMLERİ
Seen from
Turkey
Noelia Belén Izarza 🇻🇪🇺🇸
Seen from
United States
Dok 🌼
Seen from
Thailand
Trends for you
1
Grok Bot
Under 10K tweets
2
Kyler
Under 10K tweets
3
JJ McCarthy
Under 10K tweets
4
Coby Bryant
Under 10K tweets
5
Secret Service
Under 10K tweets
6
$CRWV
Under 10K tweets
7
Massachusetts
Under 10K tweets
8
Rams
Under 10K tweets
9
Nate Silver
Under 10K tweets
10
Mike Maddux
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫