Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
Joined August 2021
919
Following
791
Followers
2.4K
Posts
GirejL
retweeted
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}
@RasAsteraw
over 1 year ago
እነዚህ ናቸው እኮ ስማችን ጠፋ የሚሉት🤔 ቀድሞ ነገር ምን ደህና ስም አላችሁና ነው እናንተ ደሞ ቄስ አልቀረ ሼህ አልቀረ እናት የምትደበድቡ
RasAsteraw's tweet video.
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እነሱ ሀሳባቸውን በአማረኛ ብቻ የሚገልፁት ቃና እያዩ ሁሉም የሰው ዘር አማረኛ ይችላል ብለው ስለሚያስቡ ነው
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
አስሮ መመርመር ከሶ ማስመስከር እዳልተባልን መርምሮ ማሰር "ከአፍሪካ ጋዜጠኞች እና የፖለቲካ ሰዎች የሚታሰሩባት ቀደሚ ሀገር ስትሆን ይኼን ደረጃ ባለፉት 27 አመታት ለመያዝ ጥረን አሁን" አሳክተንዋል!@PMEthiopia
@fanatelevision
@NatnaelMekonne7
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው! ይታገሳል እንጂ አያረፍድም! አይዘገይ ይታገሳል እንጂ!
@PMEthiopia
@ETHZema
@b
Who to follow
Alemu Assefa
@AssefaAlemu15
Sheralin
@Dinkalem
💚💛❤
Sintayehu W. Abagaro🇪🇹
@SintayehuWedaj1
Lawyer
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@RealAlexJones
No love and no life without Jesus!! Jesus is the way of life! California need prying to god the creater of the world!
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
አይደለም ተቃዋሚ እና ተፎካካሪ ይቅርና ደጋፊዎች እንኳን የሚፈሩት ዝም ትላለህ ወይስ ልወረሰው የተሰኘው ህግ ፀደቀ ! እኛስ ድህነቱን ለምደነዋል እናንተ አስብበት!@NatnaelMekonne7
@br
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት!
@AdanechAbiebie
@PMEthiopia
@FIFAcom
@fitsumaregaa
@danielkibret
@NatnaelMekonne7
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
ፍትህ እና በቀል ለየቅል!!! ሽማግሌው ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ላይ ፍርደ ገምድል ውሳኔ ተላልፎባቸዋል!
@NatnaelMekonne7
አንተን ብቻ ነው የምጠይቀው ግን መልስ የለም!?!? ልጅ ያሬድ ግን ደና ነው?
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@binance
What the next!
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@Samuel88251500
በ3 ክላሽ አንድ አመት ግን ስታወራ አትደንግጥም! ያው ጀግና ቶሎ አይሞትም ጅል አይሙት እንዲያጫውት ለአንተ አይነት ነው የተተረተው! እንዴት ወደ ሰላም ንግግር መጥተው ከግብፅ ከበባ ሀገር ነፃ እደምትወጣ ማሰብ አይሻልም? ይቅርታ ለካ ማሰብ አትችልም!
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
የያዘ ይዞት እንጂ መንግሰት ከ
@NatnaelMekonne7
@bereket12021664
@HannaaLido
@dr
እና ከሌሎች digital ሰራዊቱ ፋኖ እንደሚበልጥበት ያውቃል! በእናንተ አፍ ወለምታ ለሰላም ንግግር የሚመች ሁኔታ መፍጠር አልተቻለም!@PMEthiopia
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
በቃላት ጦርነት ይጀመራል በመሰዋትነት ይቀጥላል በቃላት ድርደራ በእርቅ ያልቃል! ፋኖ ሽፍታ እያልን አንድ አመት ሙሉ እየዋጋን ነው! ለምን በይቅርታ አንፈታውም!! ወገን ተከበናል እናስተውል!@PMEthiopia
@a
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@Semibintjemal3
አይ ፋኖ ማለት መደበኛ ያልሆነ ዘማች ማለት ሲሆን ሀገሩ በፈለገችው ጊዜ ለሀገሩ የሚሰዋ ተዋጊ ገበሬ፤ነጋዴ እና ሙያተኛ የሆነ ተዋጊ ነው። ለምሳሌ፦ በአደዋ በማጮ እና በሱማሌ የዘመተ ፋኖ ብሔርና ሀይማኖት አይለይም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፋኖ ነው!
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@EngGiduma
@ALEMAYEHUTEGENU
@A86988691
@BikiltuMosisa1
@EisaYohan
@EthioJourney
@GsTsion
@HannaaLido
@HermelaBrook የህልሙን ከንቱነት ለማረጋገጥ የክልሎችን ህገመንግስት በሙሉ ወደ አንድ በመሰብሰብ በክልሉ የሚኖሩ ብሔሮች የክልሉ ባለቤቶች ናቸው በሚል መቀየር አለበት! መጤ እያለን መጡብን ብለን እንዴት አንድ እንሁን?
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@bura09092632
እስቲ ለዚህ ህዝብ መተማመኛ ስጠው? በግልፅ ጦርነት ታውጆበታል እየሞተ ነው የውጩን ጠላት ለመበተን ለአማራ ህዝብ ሆነ ለሌላው ብሔር በህገ መንግስት የተደገፈ ማስተማመኛ እና ውክልና ያስፈልገዋል? "የዚህ ክልል ባለቤት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው" የሚል
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
አዎ መንግሰት ስተቱን አሞን ነገሩን አጢኖ ከአማራ ያለውን ነገር ተነጋግሮ ከኦነግ ታርቆ ህወሃትን አሳምኖ ሀገር ብትቀጥል ይሻላል ወይስ በdigital ካድሬዎች እየፎከረ ሀገር ብትተራመስ?
@PMEthiopia
@fanatelevision
@fitsumaregaa
@AdanechAbiebie
@a
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
"እኛ በሀገር ውስጥ ጦርነት ተወጥረናል ግብፅ ኤርትራን ጨምር ሱማሊያን አስታጥቃ ልታስወርረን ዝግጅቷን ጨርሳለች አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመንግስቱ ተስፋ ቆርጦ የሚመጣውን እየተጠባበቀ ነው" ወገን ነገሩን በንግግር ፈተን በራችንን ብንጠብቅ አይሻልም!
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
over 1 year ago
@NatnaelMekonne7
እሺ ቪዲዮ እኮ ልከዋል እሱስ? መቼም አይኔን ግንባር ያርገው ብልሀል ፈጣሪም እንደምኞትህ አይነ ልውስ አርጓሀል!
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
almost 2 years ago
ሁል ጊዜ አስፈሪ ህልም ሰው እንዴት የመታገት ህልም እያየ በሰቀቀን ይኖራል
በተስፋ እንቆይ
@GirejL
almost 2 years ago
ስራ=የመንግስት ሹፊር ደሞዝ=4607 ተቆራርጦ 3600 ከፍተኛ ተከፋይ የመንጃ ፍቃድ ማደሻ 5000 ከየት መጥቶ የነዋሪነት ፍረጃ= ከመራር ደሀ በታች መራር ደሃ 4700 የኛ ደሞዝ 4607
@fanatelevision
@PMEthiopia
እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስ!
Last Seen Users on Sotwe
Incest Desi
Seen from
Pakistan
EL JOKER 😈
Seen from
Egypt
sange sama cewe kurus
Seen from
Indonesia
I-CAMZ.com
Seen from
United States
79
Seen from
Turkey
♕⤸꯭آلـعہــآرآفہه⤹꯭ ♕
Seen from
Saudi Arabia
Argo 🇦🇷
Seen from
Argentina
+18 sadece türk paylaşım yeri
Seen from
Turkey
Dina🌧🌈🌿🌻
Seen from
United Kingdom
Mushikhan
Seen from
Belgium
Trends for you
1
#AEWDynamite
Under 10K tweets
2
Alex Call
Under 10K tweets
3
Willow
Under 10K tweets
4
Roki
Under 10K tweets
5
#TheValley
Under 10K tweets
6
Maine
Under 10K tweets
7
Rae Burrell
Under 10K tweets
8
Kelsey Mitchell
Under 10K tweets
9
Offer
Under 10K tweets
10
Tanner Banks
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫