Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Girma E. Mulat
@Girma077
Joined August 2009
608
Following
152
Followers
916
Posts
Girma E. Mulat
@Girma077
about 1 year ago
@dereje118
Girma077's tweet video.
Girma E. Mulat
@Girma077
about 1 year ago
በዚያ ወሳኝ ቦታ ላይ ሆኖ፣ በ አንድ በኩል ከጠላት ጋር፣ እንደገና በውስጥ ከተሰገሰጉ እሾኮች ጋር ሆኖ፤ የቀደሙትን አርበኞችና ጀግኖችን እየዘከረ፤ ያሉበትን ወቅታዊ ሁኔታ በየዕለቱ በቁርጠኝነትና በጽናት እያቀረበ፤ የወደፊቱንም የመፍትሔ ሐሳቦ ች በጨዋነት ሲገልጽ የነበረ ብርቱና ቆራጥ ሰው። ጌጥዬ ያለው። ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይህን ብርቱ ልጅ ፍቱ። !!
Girma E. Mulat
@Girma077
about 1 year ago
ጌጥዬ ያለው፤ ጋዜጠኝ ብቻ አይደለም።ብዙ ነው።በቃላቶች ሊገለጽ የማይቻል ትሑት። ዕድሜውን ያለፈ ምጡቅ። በፋኖነቱ እራሱ እየታገለ፣ የወገኖቹን ስቃይ በዓለማችን ላሉት ሁሉ፤ እንዲመለከቱ፣ እንዲያደምጡ የባዘነ። የለፋ። ይሄ ልጅ በጣም ብዙ ነው። እጅግ ብዙ። የመላው አማራም የኢትዮጵያም ስንቅም፣ ተስፋም ነው ጌጥዬ። ጨቅላ የነበረውን ትግል ያፋፋው ይህ የልጅ-አዋቂ ነው። ውርጩን፣ረሓቡን፣እንግልቱን ችሎ ለወገኖቹ ሻማ ሲሆን የከረመ የወጣት ንቁ፣ የሰው ብርቱ ‘’ጥራ’’ ብትሉኝ በዚህ የህልውና ትግል ይሄ ልጅ ነው!…, ጌጥዬ ያለው። ጌጥዬ ለ አማራው ትግል ጌጥም ነው። ባሕሪው፣ ቅንነቱ�� ፣ አስተዋይነቱ የ አባቶች የነዚያ ቅን-አርበኞች ስሪት- ተምሳሌት ነው። ጌጥዬን መተናኮ��� ሕወሓትነት፣ኦነግነት ወይም ብአዴንነት ብቻ አይደለም። ከምር ሠይጣንነትም ነው። ‘’አርበኛ ነኝ ‘’ እያልክ፣ (እያልሽ )ያላችሁ ውዶች፣ እውነተኛው ውዳችሁ፣ የትግሉ መሰረትና ዋልታን የመጠበቅ፣ የመከታተል ግዴታውና ግዜው አሁን ነው። ‘’ፈጣሪ ሆይ!…’’ እንደ እፉኝት ዘሮቹን፣ ወገኖቹን ከሚፈጅ ሁሉ ጠብቀን።
See More
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@Ras__Naty
https://t.co/0o5FIsFXGV
Who to follow
Daniel Berhane
@daniel_berhane
Political analyst, author, human rights activist, genocide survivor, founder @HornAffairs
Africa Institute
@AfricaInst
An Independent Ethiopian Economic and Political Policy Researchers. Advocacy on Trade Policies & Geopolitical Strategies. RT ≠ Endorsement
samuel
@samuel67474412
ጌታ ሆይ በዓለም ሰላም ይሰፍን ዘንድ ፍቃድህ ይሁን አሜን....
Girma077
retweeted
EthioReference
@EthioReference
over 1 year ago
#Ethiopia
ዓድዋ፦ ሶስተኛው ፍልስፍናዊ አብዮት !!! https://t.co/E0VfT7I9eS
#AmharaGenocide
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
እርስዎ የፋኖ ሕዝባዊ ደርጅትን አባል የሚያደንቁት ( የሚያወድሱት) ሲሠዉ ወይም ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ መሆኑ በዕውነቱ ያስገርማል፤።ያስደነግጣልም። ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሐቤ ላይ የመግደል ሙከራ ሲደረግባቸው ትንፍሽ አላሉም። ቢሠዉ ኖሮ የሚሰጡት መግለጫ ተመሳሳይ ነበረ። አምባሣደር :- ከጀርባ የሚሰ���ትን ለማያውቁ የሰጡት መግለጫ አንጀት ይበላል !…የኮሎኔሉ መሠዋት ይበልጥ ያሳዘነኝ የርስዎን የሐዘን መግለጫ ከተመለከትኩ በኋላ ነው ።
See More
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
የምጠየፈው ድርጅት ነው አሁን አንተ የጠራኽ ው። ሌላ የምጠየፈው ደግሞ በ አንድ ምላሱ ሁለት የሆነን ነው።ወደጎጥ ከመወሸ ቅህ በፊት ‘ሐቅ-ሐቅ’ ስትጫወት የለጠፍከውን ነው ያመጣሁት።ጊዜውም ሩቅ አይደለም በቅርብ ነው። እውነቱን ተናገር ወንድም ሙሔ ከዲያስፖራ እነ መ አዛ በፍራንክ ‘’ማኖ’’አስነክተውህ ነው አይደል? :-)
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
እስኬው ያው ነው። ዕውቀቱም፣ ጽናቱም ብቃቱም አልተለወጠም።እንዲያውም ገዝፎ ትልቅና አንጋፋ ድርጅት ለምስረታና ለመሪነት በቅቶ ፤ የማይደረስበት ዋርካ ሆኖ ፤ አንተን ጨምሮ ጎጥ ውስጥ የሚርመጠመጡ ሆዳ���ችና አለሌዎችን እንደ «አዶ ከበሬ» በደቂቃ ውስጥ ብዙ ጊዜ ሲያስተውታችሁ( ሲያስጮሃች ሁ) እየተመለከትን ነው። ገና ብዙም እናያለን። አንተ ዝም ብለህ ዥዋዥዌህን ተጫወት!
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@teddo006
https://t.co/maLYpSYYiZ
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@YonasBiru57
ነፍሳቸውን በገነት ያኑረውና፤ እምዬ ሚኒሊክ ያን ጊዜ የአንተን እና የገዱ ዓይነቶቹን ባንዳ እኮ ነው ጉንድሽ ያደረጓቸው። አሁን ዘመኑ የባንዳዎች ስለሆነ ለጊዜው እንደልብህ አናፋ።
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@YayehElyas
@ef_rem122
https://t.co/fFa85DDvGF
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
ይሄ ልጅ መስቀል ሳይሆን ከዘራ አንገቱ ላይ ያነገተ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?… ሁለት ነገር እዚህ ���ስጥ አለ:- - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነትን ለማጠልሸት መሞከርና - የእውነተኛ ታጋዮችን ድርጅት ለማንቋሽሽ መጋጋጥ ነገር ግን፤ ያደራጇቸውን ሰገጤዎችንም ማሳመናቸውንም እጠራጠራለሁ። ምክንያቱም ድራማቸው ሁላ ዘግናኝና ቀፋፊ ስለሆነ።
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
ነገር እራቁቱን ካልሄደ የማይገባው ሰው ነው ሰነፍ የሚባለው። ለኔም ለሚመለከቱትም ያልገባኝ ‘’እስክንድርን የምት ተ ችበትና ቅሬታህን አስረዳን!?’’ይሄ እኮ ግልጽ ጥያቄ ነው። ስለ እኔ ጭፍን ደጋፊነት ወይም ተቃዋሚነት መቼ ተ ጠ የክ?! ምንም የሚነበብ ሳትጽፍ ምን ላንብ ብ?
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
አንድ ጊዜም ትችትህ ን ወይም ቅሬታህን ጽፈህ አንብ ቤ አላውቅም። ነገር ግን ‘’የምተችበትና የምወቅስበት’’ እያልክ ስትጽፍ አንዴ ሳይሆን ተደጋጋሚ አንብ ቤያለሁ። ምንም ስለ ሌለህ ማቅረብ ስላልቻልክ መልስ የለህም በሚለው እወስደዋለሁ። በዚያ በኩል ያሉትም ሲሰድቡት እንጂ ይሄ ነው የሚባል ማስረጃ ወይም መረጃ ሲያቀርቡ አይቼ አላውቅምና። በመጨ ረሻ ግን ‘’አቋም መያዝ አቅቶን አይደለም ‘’ብለሃል።አቋም ለመያዝ ሞክር። አቋም መያዝ መከራ አይደለም።እውነት ያለበት ጋር መጽናት ማለት ነው። አነብሃለሁ ሁልጊዜ። ግን አቋም የሌላቸውን መረዳት እየከበደኝ እንጂ። ከ ‘’አድር ባይ ብእር ባዶ ወረቀት ብዙ ይናገራል’’ ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ስድብ ጥሩ አይደለም።
See More
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
‘’እስክንድርን የምንተችበትም ሆነ የምንወቅስበት ብዙ ምክንያት ቢኖረንም፤’’ ይህችን ቋንቋ ከዚህ በፊትም ተጠቅመሃት አይቻለሁ። በእኔ አረዳድ እንደ ‘’ፔንዱለም’’እዚህም.እዛም የሚጫወቱ ሰዎች አባባል ነች።(በተለይ አንተ) ሁልጊዜ የምተችበት (የምወቅስበት) ከምትል ለምን አትጽፈውም ወይም አትናገረውም።እስቲ እንመልከተው?…
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
አንተን ጨምሮ ብዙ ዩቱበሮች፣ቲክቶከሮች በ አምባሣደር አስተባባሪነት የሚመሩ አፈቀላጤዎች፤ የዝግ የዙም ስብሰባዎች፤የ’’ዋትዝ -አፕ ‘’ ግሩፖች፤ ድረ-ገጾች፤ የቴለቪዥን ጣቢያዎች በስደት ስም የወጣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚመራው የሚዲያ ���ሩፖች፤ ‘ግም ሰባቶች’ ይሄ ሁሉ 5 ሰዎች ያሉት እስክንድር ላይ ከሆነ እውነትም ቀደም ሲል እንዳልኩህ በቁም የሞታችሁ ናችሁ። እውነታው ግን:- አንተም ስንት ጊዜ ፕሮግራም የሰራህበት 5 ሰው አለው ያልከው ሰው…ያለው ጽናትና በኢትዮጵያ ሕዝብ ልብ ውስጥ ሰንቅሮ ያስቀረው አልበገር ባይነት፤ ሆድ አምላኩ ያለመሆን፤ የመርህ ሰው መሆንና ከምንም በላይ ያዋቀረው ደርጅትና ስብስብ እንቅልፍ እንደነሳ ችሁ ታውቀዋለህ። ለነገሩ እስኬው ብቻውንም እጅግ በጣም ብዙ ነው አትችሉትም። ይልቅ ጽናትን ከእርሱ ኮርጁ። ምንድነው ስለእርሱ መቶ ጊዜ እየጻፉ አይረባም፤ ሰው የለውም ማለት?… ኤጭ አይነፋም። በቃ-ተሽብለሉ ‘ችክ’ አላች ሁ እኮ!!!
See More
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@Ras__Naty
ናቲ:-) ይሄ በሰማኒያ ዓመቱ ከልጁ እኩያ (ሃያ ዓመቷ ምናምን) ጋር የሚዳራ ወራዳና የፖለቲካ ሽርሙጣ ‘ሰው’ ነው ብለህ ባታመጣው ጥሩ ነበር። ካመጣኽ ው ግን እንዲህ ልክ-ልኩ ሊነገረው ግድ ይለናል። ቡቱቶዎች።
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@AsayeDerbie
ገና ቦርከናም
@zborkena
ዘ ሐበሻም
@ZehabeshaNews
ይደግሙታል።ሁላችሁም እኮ የብልጽግና ትንፋሾች ናች ሁ።
Girma E. Mulat
@Girma077
over 1 year ago
@AmharaSurv78790
እስክንድር ነጋ የጽናት ተምሣሌት የሚለው ብቻ አይገልጸውም። ልንጠረጥራቸው የማንችላቸውን መሰሪዎችንም ያዝረከረከልን ጭንብል ገላጭ ነው። ጭንብል ገላጩን ዕድሜ ይስጥልን!
Last Seen Users on Sotwe
old viral videos in nudes
Seen from
Indonesia
Twosh
Seen from
Singapore
บังK56🖤
Seen from
Australia
ديوث زوجتي سهام
Seen from
Netherlands
Gattouz
Seen from
India
xMrYurIx
Seen from
Malaysia
Kapal Api
Seen from
Indonesia
Bono
Seen from
Indonesia
genghis
Seen from
Indonesia
stayme
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Spain
Under 10K tweets
2
Blade
Under 10K tweets
3
Camp David
Under 10K tweets
4
Ceuta
Under 10K tweets
5
Emma Frost
Under 10K tweets
6
Morocco
Under 10K tweets
7
LINGORM ILF EP7
Under 10K tweets
8
Romo
Under 10K tweets
9
Mudryk
Under 10K tweets
10
#GalaxyWatchUltra2
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.1M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.3M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.6M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.1M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.3M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.5M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64.4M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫