Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Harari Government Communication
@HarariGovComm
Harar,Ethiopia
Joined February 2022
110
Following
1.2K
Followers
644
Posts
HarariGovComm
retweeted
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
over 1 year ago
ያኔ አዝኜ የወጣሁበት ስፍራ ላይ ዛሬ ወጣቶች እንዲህ አይነት አስደማሚ ስራ ሲሰሩ ማየት የተለየ ስሜት አለው።
AbiyAhmedAli's tweet video.
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
https://t.co/6qxuIVIljL This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://t.co/TqzYesmmb3
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
የብልፅግና ፓርቲ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ላሳለፋቸው ውሳኔዎች ተፈፃሚነት አመራሩ ሊሰራ እንደሚገባ በብልፅግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ አሳሰቡ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በሐረሪ ክልል 38 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የተማሪ ምገባ እየተካሄደ ይገኛል-የክልሉ ትምህርት ቢሮ https://t.co/K2ozDiJ1sN
Who to follow
Bahar Abdi
@BaharAb88547861
Your direction is more important than your speed
Bushra Aliyi
@BushraAliyi2
Alahamdulillah. Peace for World and Ethiopia.
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በሀረሪ ክልል የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ነገዎ ገለጹ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በሀረሪ ክልል ከነገ ጀምሮ የመንግስት ተቋማት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዘና ይካሄዳል በሀረሪ ክልል የመንግስት ተቋማት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዝና ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የክልሉ የፕላንና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
ማህበረሰቡ ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እያደረገው የሚኘውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን እና የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሄኖክ ሙሉነህ ጥሪ አቀረቡ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
ፓርቲው በአገሪቱ እኩል የፖለቲካ ተሳትፎ እና የህዝብን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ https://t.co/IT8CZ22yRL
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
የሀረሪ ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የከተራና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረበ https://t.co/FvNBxFYtbg
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በሀረር ከተማ በ1.3 ሄክታር መሬት ላይ እየተከናወነ የሚገኘው የአባድር ፕላዛ የኮሪደር ልማት ሲጠናቀቅ የሚኖረው ገፅታ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
ፓርቲው በመጀመሪያው ጉባኤ ላይ የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ ይገኛል:- አቶ ጌቱ ወዬሳ https://t.co/44g8C5EuXl
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በሐረሪ ክልል ከ4 ሺ 6 መቶ በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መውሰዳቸውን የሀረሪ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሀላፊ አቶ ጀማል ኢብራሂም ገለፁ። https://t.co/ESOhmbq3bv
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
የጁገል ዙሪያ የኮሪደር ልማት የምሽት ገፅታ በፎቶ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በሀረር ከተማ ግንባታቸው ባልተጠናቀቁ ህንፃዎች ላይ የተወሰደውን ዕርምጀ ተከትሎ መስፈርቱን ቧሟሉ ህንፃዎች ላይ የተከፈቱ የንግድ ተቋማት ወደ ስራ እየተመለሱ መሆኑን የክልሉ ኢንተር ፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ሀረር ታህሳስ 11/2017(ሀክመኮ):-የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በክልሉ ባንኮች ለኮሪደር ልማት ገንዘብ ተጠይቀው ባለመስጠታቸው እርምጃ ተወሰደ በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰት ነው- የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በክልሉ በበጋ መስኖ ልማት የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በሀረሪ ክልል በዘንድሮ የበጋ መስኖ ልማት የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ገለጸ።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
የዜጎችን የጎዳና ተዳዳሪነት እና የጎዳና ለይ ልመና ተጋላጭነትን ለመከላከል እየተሰራ ነው - አቶ አዩብ አህመድ
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር መሀመድ አብዱረህማን የተመራ ልዑክ የሀረር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራን ለመደገፍ ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል።
Harari Government Communication
@HarariGovComm
over 1 year ago
የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ኦርዲን በድሪ ሀረር ህዳር 6/2017(ሀክመኮ):-የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
Last Seen Users on Sotwe
LOVE IBU STW ++
Seen from
Indonesia
الســــــ🇸🇩ــــوداني
Seen from
Greece
Faruk Yılmaz
Seen from
Turkey
That Bitchy Brunette
Seen from
Korea
PORNO PAYLAŞIM
Seen from
Turkey
The Warrior Queen of Jhansi
Seen from
United States
Asanda118
Seen from
South Africa
Lucy
Seen from
Turkey
Lulu
Seen from
Singapore
Sahibelerim1
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Dylan Cease
Under 10K tweets
2
Islamic Republic of Japan
Under 10K tweets
3
Fallout
Under 10K tweets
4
Grok 4.5
Under 10K tweets
5
Dune
Under 10K tweets
6
#CFBPlayDontPay
Under 10K tweets
7
Ryan Walker
Under 10K tweets
8
Jake Rogers
Under 10K tweets
9
Adeyemi
Under 10K tweets
10
Dingler
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫