Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
ከአላህ በስተቀር ሊያመልኩት የሚገባው አምላክ የለም፤ ሙሀመድ የአላህ መልዕክተኛ ናቸው
Ethiopia
Joined May 2011
0
Following
718
Followers
233
Posts
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
"ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።” ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) /ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
"አላህ ደግ የሻለትን ሰው በአንድ ነገር ይፈትነዋል።” የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) /ቡኻሪና ሙስሊም/ - ቡኻሪና ሙስሊም
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
#ኢማን
ከ 73 እስከ 79 ወይም ከ 63 እስከ 69 የሚደርሱ ቅርንጫፎች አሉት። ከፍተኛውና በላጩ «ላኢላሀ ኢልለላህ»ን ማለት ሲሆን፣ የመጨረሻውና ዝቅተኛው ከመንገድ ላይ እንቅፋትን ማስወገድ ነው። «ሐያእ» የኢማን አንዱ ዘርፍ ነው።” ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቡኻሪ
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
"አንድ፡ሙስሊም፡አንድም፡ችግር፣በሽታ፣ስጋት፣ቁጭት፣አዋኪ፡ነገርም፡ሆነ፡ጭንቀት፣እሾህ እራሱ፡ቢወጋው፤ በሚገጥመው፡ሁሉ፡አላህ፡ኃጢአቱን፡ያብስለታል(ይምረዋል)።ነብዩ (ሰዐወ) (ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
Who to follow
Sara awol
@sara_awol
Habiba |حبيبة| ሐቢባ|
@ForeverHabi
| Ethiopian 🇪🇹| politics | Social development | Research| @Torontomet & @GBCollege Alumni | Restauranteur | #Free 🇵🇸 🇨🇩🇸🇩 |
Ani warr
@ahmedkuntakunte
#freeMuslimCommitemember #freeAhmedin_jebel የሰፈሬ ልጅ የማዕከላዊ ቶርቸር ሰለባ #ዲኔ #መብቴ ስለተነካ እጮሃለው! ! #EthioMuslims
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣና የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እደወለደችዉ ቀን ከኃጢአቶቹ ጠርቶ ይመለሳል፡፡” ነቢዩ (ሰዐወ) (ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)<የተራበን መግብ የተጠማን አጠጣ ሰዎች መልካም እንዲሰሩና ከመጥፎም እንዲከለከሉ እዘዝ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር አለዝያ ዝም በል ! >> (ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን" በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር:: (ቡኻሪ ዘግበውታል)
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
"እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው።” ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) (ቡኻሪ ዘግበውታል)
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
የኃይል የግዛት የኩራትናየልዕልና ባለቤት የሆነው (አላህ) ከእንከን የጠራ ነው፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
አላህ ሆይ! ለአንተ ተጐነበስኩ፣ በአንተም አመንኩ፣ ለአንተም እጅ ሰጠሁ፣ ጆሮዬ ዓይኔ፣ መቅኒዬ፣ አጥንቴ ጣቴና እግሬን የተሸከማቸው(የሰውነት ክፍሎቼ በሙሉ ለአንተ አደሩ) .’
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
سُبُّوْحٌ قُدُّوْسٌ، رَبُّ الْمَلاَئِكَةِ وَالرُّوْحِ. ‘የመላዕክትና ጅብሪል አምላክ የሆ ነው ጌታ ከጐደሎ ነገሮች የጠራ ቅዱስ ነው.’
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
አላህ ሆይ! አንተ ቀላል ካደረግከው ነገር ውጭ ቀላል የለም፡፡ አንተ ሀዘንን ከሻህ ቀላል ታደርጋለህ፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ትክክለኛውን ጐዳና ምራኝ፤ ጠግነኝ፤ ሲሳይን ለግሰኝ፤ የላቀ ደረጃን አጐናፅፈኝ፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፣ ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
አላህ ሆይ! ከመጥመም ወይም ከማጥመም ፥ ከመዋረድ ወይም ከማዋረድ፥ ከመበደል ወይም ተበዳይ ከመሆን፥ ሰዎችን ስህተት ላይ ከመጣል ወይም ራሴ ስህተት ላይ ከመውደቅ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
በአላህ ስም ገባን በአላህ ስምም ወጣን በጌታችንም ተመካን
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
አላህ ሆይ! ከትካዜና ሐዘን፣ ከደካማነትና ስንፍና፣ ከስስትና ፍርሃት፣ ከእዳ ጫናና ከሽንፈት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ አብቃቃኝ፡፡ በትሩፋትህ ከአንተ ውጭ ያሉ አካላትን ከመጠየቅ አድነኝ፡፡
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
ወደ መስጊድ ሲገቡ አዑዙ ቢልላሂል ዐዚም ወቢ ወጅሂሂል ከሪም ወሱልጧኒሂል ቀዲም ሚነሸ-ሸይጧኒር-ረጂም፡፡ቢስሚልላህ ወስ-ሶላቱ ወሰ-ሰላሙ ዐላ ረሱሊል
ሒስኑል ሙስሊም
@HisnulMuslim
over 6 years ago
ከውዱዕ በፊት የሚባሉ بِسْمِ اللهِ ‘ቢስሚልላህ / በአላህ ስም.’
Last Seen Users on Sotwe
TOP BOY (30K+)🍆👅
ملك الصواف - Malak Sawaf
Marvellove
Seen from
Turkey
مح
Riley!
Seen from
Turkey
Ansum123
Seen from
Netherlands
青岛No.1 good man
Seen from
Singapore
Aktif-smh1
Seen from
Turkey
シャル猫
𝐇𝐚𝐫𝐯𝐞𝐬𝐭 (ART COMMS OPEN)
Seen from
Mexico
Trends for you
1
#Madden27
Under 10K tweets
2
Colombia
Under 10K tweets
3
Introducing
Under 10K tweets
4
RIP Jackie
Under 10K tweets
5
Quinnen Williams
Under 10K tweets
6
Autism
Under 10K tweets
7
Fort Knox
Under 10K tweets
8
Huke
Under 10K tweets
9
Stanford
Under 10K tweets
10
Vaccines
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.2M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.9M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
64.9M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫