Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Eth
@HiwM11
Ethiopia 💚💛❤️
አዲስ አበባ
Joined March 2021
4.4K
Following
9.4K
Followers
18.8K
Posts
HiwM11
retweeted
Ethio-American Development Council (EADC)
@EA_DevCouncil
over 3 years ago
የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት
#Ethiopia
| እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው። ተዋህዶ ሆይ! ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል። በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ እጅ ያልነካው ድንጋይ ከሰማይ ወርዶ ሳይፈርስ ፣ ሳይከፈል፣ ሳይቆረስ ታላቅ ተራራ ሆኖ ጸንቶ እንደኖረ አንቺም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታላቅ ተራራ ሆነሽ ለአፍሪካ ትምክህት፣ ለመላው አለምም ክብር ሆነሽ ትኖሪያለሽ። ከእግዚአብሔር የተማሩት፣ ትሁታንና ብሩካን የሆኑት፣ ማቅ የለበሱልሽ የተወደዱ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው! ከሩቅ እያየሽ የሚወድሽና የሚያከብርሽ ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ #OrthodoxUnderAttack
See More
HiwM11
retweeted
👸🏽BeZዬ 🩵
@Bezyee
over 3 years ago
#Lalibela
🤲🏾
#VisitAmhara
#VisitEthiopia
💚💛♥️
HiwM11
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
over 3 years ago
ከፍለኽባታል። መልበስ አደለም ብትሸከማትም አትጠግባትም። ዋጋ የተከፈለባት አገር ላይ ዋጋ የከፈለ ጀነራል ምስል ነው። ከኔ የቀኑ ምርጥ እይታየ ነው።
HiwM11
retweeted
ሊባሕ (@1JUXA)
@1juxa
over 3 years ago
የእውነታ ኮሜዲ እንሳቅ ...
1juxa's tweet video.
Who to follow
Mel Dan
@MD25887742
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
Amanuel Bihonegn®🇪🇹
@Aman17806795
#prosperity parti for human Rights and justice for all Ethiopians
SELAMዬ
@selamaw64332706
News
HiwM11
retweeted
Mesfin
@princeMesfin
over 3 years ago
ተለቀቀ‼️🔥🔥 አቤት ስራ❗️አቤት ለዛ❗️አቤት ቱባ ባህል❗️..እናትዋ ጎንደር ..ትንፋሽዋ ጎንደር..እህልዋ ጎንደር..አካልዋ ጎንደር 🔥🔥🔥ሙሉውን 👉 https://t.co/YV5oX1m7OW
princeMesfin's tweet video.
HiwM11
retweeted
esleman abay የዓባይልጅ #GERD
@eslemanabbay
over 3 years ago
በተጨማሪም፣ ዜጎች ላይ እየተከሰተ ባለው የሰብኣዊ መብት ጥሰት ዙሪያ ሊደረግ ስለሚገባው ጉዳይ ከአዲሱ የኮንግረሱ መሪ ኬቨን ማካርቲ ሃላፊዎች ጋር ንግግር መጀመሩን አቶ አምሳሉ ካሳው ለአባላቱ ገልፀዋል።
#EthiopiaPrevails
#የዓባይልጅ
HiwM11
retweeted
esleman abay የዓባይልጅ #GERD
@eslemanabbay
over 3 years ago
ሲቆጣጠሩ የነበሩት የዲሞክራቶች ረቂቅ ሕጎች ሙሉ በሙሉ ጊዜው ያለፈባቸው መሆናቸውን በይፋዊ ማህበራዊ ሚዲያ ገፁ የገለፀው ካውንስሉ፤ ይህ እንዲዘገይ ለሰሩ የካውንስሉ አባላት እንዲሁም ለዩኒቲ ፎር ኢትዮጵያ ትልቅ ምስጋና አለን ብሏል።
HiwM11
retweeted
esleman abay የዓባይልጅ #GERD
@eslemanabbay
over 3 years ago
ውሳኔውን የኢትዮ አሜሪካዊያን ምክር ቤት ሰብሳቢ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ትላንት ለካውንስሉ አባላት በተደረገ ስብሰባ ይፋ ማድረጋቸው ነው የተጠቀሰው። ማምሻውን በተሰማው በዚህ መግለጫ አዲሱ የሪፐብሊካን 118ኛ ምክር-ቤት መላውን ኮንግረስ
HiwM11
retweeted
esleman abay የዓባይልጅ #GERD
@eslemanabbay
over 3 years ago
ደስ የሚል ዜና ፀረ-ኢትዮጵያ የማዕቀብ ሕጎችና ረቂቆች ተሰረዙ በአሜሪካ የዴሞክራት 117ኛ ም/ቤት በኢትዮጵያ ላይ ህወሃትን በመደገፍ ወጥተው የነበሩ ማእቀቦችና ሌሎች አስገዳጅ ህጎችና ረቂቅ ህጎች ሙሉ በሙሉ መሰረዛቸው ተገለፀ።
HiwM11
retweeted
Africa Facts Zone
@AfricaFactsZone
over 3 years ago
Africa's Strongest Military (2023) 1. Egypt (14th globally) 2. Algeria (26th globally) 3. South Africa (33rd globally) 4. Nigeria (36th) 5. Ethiopia (49th) 6. Angola (55th) 7. Morocco (61st) 8. DRC (72nd) 9. Tunisia (73rd) 10. Sudan (75th) Source: Global Firepower.
HiwM11
retweeted
የአብይ ምርኩዝ ቅይጧ
@sofya1319
over 3 years ago
አረዳው ግሳዬ ናፍቆቶቼ የእምዬ ዘበኖች በረካ ሁኑ ለናታችሁ እደቆማችሁ ለናተም ፈጣሪ ይቁምላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ ጥላታችሁን ከጫማችሁ ስር ያውልላችሁ አላህ ጥብቅ ክልክ ያርጋችሁ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ያረብ❤️❤️🌹🤲🤲
HiwM11
retweeted
Ambassador General Bacha Debele Buta
@ButaDubi
over 3 years ago
HiwM11
retweeted
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
@Semibintjemal3
over 3 years ago
ይድረስ
#ለፖለትከኞች
ከጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
Semibintjemal3's tweet video.
Eth
@HiwM11
over 3 years ago
@AbiyAhmedAli
HiwM11
retweeted
Seyoum Teshome
@seyoum_teshome
over 3 years ago
"ስምምነቱን እውን እንዲሆን ያስቻለው ሚስጥር | የታገተው መሳሪያ ተለቀቀ ኢትዮጵያ ግዙፍ መሳሪያ ታጠቀች ወደ መቀሌ የተጓዘው ልዑክ ያጋጠመው ያልተጠበ ክስተት"
@FdreService
@SahleWorkZewde
@_AfricanUnion
@RedwanHussien
@AbiyAhmedAli
https://t.co/oBbMP4BAo5
Last Seen Users on Sotwe
Genciz Güzeliz ❤️🔥
Seen from
Turkey
Văn Khánh
Seen from
Korea
الهبوش عاشق المراهقين
อยากเย็ดแม่กับแม่ยาย
Seen from
Thailand
Its.me
Seen from
Malaysia
Japanese Club Smansa
Seen from
United States
BBCHINA🇨🇳♠️
Seen from
Pakistan
ป้าใจสาวใหญ่รุ่นยายโคราชอยากเย็ดทักมา
Seen from
Thailand
なまぐら
Seen from
Japan
Auron MacIntyre
Seen from
United States
Trends for you
1
Dolly
Under 10K tweets
2
$HOMER
Under 10K tweets
3
Nepal
Under 10K tweets
4
Jelly Roll
Under 10K tweets
5
Good Thursday
Under 10K tweets
6
Clue
Under 10K tweets
7
National Dog Day
Under 10K tweets
8
Hinges
Under 10K tweets
9
Happy Friday Eve
Under 10K tweets
10
Rocky Horror
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113.8M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.6M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.6M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.8M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.8M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.9M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.7M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫