Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Marxt GiyorGis
@MGiyorgis
Joined May 2022
501
Following
242
Followers
342
Posts
MGiyorgis
retweeted
Mengistu
@LeadersFree
over 2 years ago
እንቁ የአማራ ልጆች ነፍሳችሁ በአፀደገነት ይኑርልን
MGiyorgis
retweeted
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page!
@AmharaArmy
over 2 years ago
እየመጣን ነው ስንል ቀልድ አልነበረ! Promise made promise kept! የመይሳው እስትንፋስ ታሪክህ በወርቅ ቀለም እንደ አፄ ቴዎድሮስ ይፃፋል!! ተጀምሯል በቅርብ ቀን 4ኪሎን እንቆጣጠራለን። የትኛው ምድራዊ ኃይል ነው የሚያስቆመን
MGiyorgis
retweeted
እቴጌ
@Nadey123_
over 2 years ago
ለ
@AbiyAhmedAli
እና ለጀሌዎቹ ኦነጋውያንማ
#ምኒልክ
ንጉስ ሳይሆን ጌታ ነው። ማርያምን ጣልያን እንኳን እንደዚህ አልሆነም። ጃስ 💚💛❤
#አድዋ128
#አድዋ
#ኢትዮጵያ
#AdwaVictory128
#Adwa
#Menilik
#Ethiopia
#Victory
#AmharaGenocide
MGiyorgis
retweeted
ጦቢያዬ-ሺፈራት 🔫
@FanoShiferat
over 2 years ago
The current Ethiopian gov’t is targeting and killing Amharas on a daily basis based on their ethnicity. When will the IC going to take action against the genocidal regime of
@AbiyAhmedAli
?
#StateSponsoredAmharaGenocide
@UNHumanRights
@hrw
@amnesty
@MikeHammerUSA
@SecBlinken
!
Who to follow
ፍቅርተ ገብርኤል /Netsanet
@Netsane96291318
የለም ያሉህ የሉም!
MGiyorgis
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 2 years ago
እጅግ ውብ ነው! የኢትዮጵያ የሆነ ሁሉ ያምራል! Made in Ethiopia! መልካም የገና በዓል ለክርስቲያን ወገኖቼ በሙሉ! ኢትዮጵያንም በጸሎታችሁ አስታውሱዋት!
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
AbrarSuleiman's tweet video.
MGiyorgis
retweeted
ወለተ ሚካኤል
@CYnPy4u3Cl7A5Jx
over 2 years ago
✍️" እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራቹሃለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላቹሃልና" 📖ሉቃ 2፥10(፪÷፲)
MGiyorgis
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
almost 3 years ago
Ethio 360 Zare Min Ale Tuesday Dec 26, 2023 https://t.co/WRLTrPnCWv
MGiyorgis
retweeted
Frita Samuel
@Fritasamuel1
almost 3 years ago
አማራ እንደ አማራ ከመደራጀት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም‼️ ከዛ ውጪ ያሉ አደረጃጀቶች ሁሉ ለአማራው መጥፊያው ነው‼️ ጀነራል አሳምነው ፅጌ የዘመናችን የጀግኖች ሁሉ ጀግና ነበር💔 ነገሮችን ቀድሞ የተረዳ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ 💔💔💔
#WarOnAmhara
#AmharaGenocide
Fritasamuel1's tweet video.
MGiyorgis
retweeted
liyu fkir
@LiyuFkir
almost 3 years ago
News 🗞️ Ethio 360 Daily News Thursday Nov 02, 2023 https://t.co/EkqrncmQDj via
@YouTube
MGiyorgis
retweeted
AmharaAQuila (Elias)
@FanoRising
almost 3 years ago
ፋኖ በተግባር ላይ‼️
FanoRising's tweet video.
MGiyorgis
retweeted
AmharaAQuila (Elias)
@FanoRising
almost 3 years ago
Fano ይኽን ይመስላል‼️ የአማራን ህዝብ በጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ብቻ ለምታዉቁት እነሆ እንደ አዲስ ተዋወቁት
FanoRising's tweet video.
MGiyorgis
retweeted
liyu fkir
@LiyuFkir
almost 3 years ago
ከእውቀት ቢባል ከጀግንነት, ከጨዋነት ቢባል ከስነምግባር, ከደግነት ቢባል ከሩህሩህነት .. ፋኖ የእግዚአብሔር ሰራዊት 💪🔥💪 ድሮ ድሮ ተረቱ “የተማረ ይግደለኝ” ነበር አሁን አሁን ግን ያ ተረት ተቀይሮ “ ፋኖ ይግደለኝ ” ሆኗል ምንም ማድረግ አይቻልም !! 😊
MGiyorgis
retweeted
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
@EliasMeseret
almost 3 years ago
ዩጋንዳ እና ታንዛንያ ሁለት ዝሆን ሲሞት የሚጮሁለትን ያህል 230 የሀገሬ ህዝብ ባለፈው 5 ቀን ውስጥ ብቻ ደራ ወረዳ ውስጥ አልቆ በመላው ሚድያ በአብዛኛው ዝም ተብሏል! ከደራ ወረዳ ነዋሪዎች እና አንድ "ዝም ማለት ከበደኝ" ብለው መረጃ ካደረሱኝ የአካባቢው አመራር እንዳረጋገጥኩት የዛሬ አምስት ቀን ገደማ በዚህ በሰሜን ሸዋ ዞን አካባቢ 230 ገደማ ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል፣ ከ120 በላይ ሰዎች ታግተው ወደ ጫካ ተወስደዋል። ሶሻል ሚድያ ላይ ለመለጠፍ የማይሆኑ እጅግ አሳዛኝ እና ዘግናኝ ምስሎችም ደርሰውኛል። ነዋሪዎቹ እንደጠቆሙኝ ዛሬ ድረስ የሚቃጠሉ ቤቶች ይታያሉ፣ በርካታ ህዝብ ተሰዶ ጫካ ገብቷል። ይሁንና የሞቱት እንዳለ ሆኖ ሌላ ተጨማሪ ህዝብ እንዳያልቅ ትኩረት እንኳን እንዲሰጠው ሚድያዎች ትኩረት አልሰጡትም፣ እስካሁን እንዳየሁት ከቲክቫህ እና ኢትዮ ኤፍኤም ውጪ። ይህን ያህል ሞትን ተለማመድነው? ትንሽ እንኳን የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ሰምቶ "እረፉ፣ ተጠያቂነት ያመጣል፣ ወንጀል ነው..." እንዳይል የውጪ ሚድያው እንዳይሰራ ተደረጓል፣ የሀገር ውስጥ ሚድያው ፍርሀት አለበት፣ ዲያስፖራ ሚድያው ከማጋጋል ውጪ መፍትሄ ሊሆን አልቻለም። የመንግስት ሚድያው... ጭራስ ባይነሳ ይሻላል። ያሳዝናል! ለሞቱት ነፍስ ይማር፣ ለተሰደዱት ፈጣሪ ይጠብቃቸው።
See More
MGiyorgis
retweeted
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
almost 3 years ago
Ethio 360 Daily News Friday Oct 13, 2023 https://t.co/obF1DByPXg
Marxt GiyorGis
@MGiyorgis
almost 3 years ago
Fano's resilience and unwavering dedication to protecting their home and people is a testament to the strength of the Amhara community. We stand with them in their fight against the
#AmharaGenocide
.
#WarOnAmhara
@USAmbUN
@SecBlinken
@amnestyusa
@AnaMartinsGomes
@UN_HRC
Rutta Alemu
@AlemuRutta
about 3 years ago
Fano's resilience and unwavering dedication to protecting their home and people is a testament to the strength of the Amhara community. We stand with them in their fight against the
#AmharaGenocide
.
#WarOnAmhara
@USAmbUN
@SecBlinken
@amnestyusa
@AnaMartinsGomes
@UN_HRC
See More
MGiyorgis
retweeted
AmharaAQuila (Elias)
@FanoRising
almost 3 years ago
Today: Amharas fighting in every Ground.
#StateSponsoredAmharaGenocide
#AmharaRevolution
FanoRising's tweet video.
Marxt GiyorGis
@MGiyorgis
almost 3 years ago
https://t.co/fQLTCa511a
MGiyorgis
retweeted
Ethio-American Development Council (EADC)
@EA_DevCouncil
almost 3 years ago
"የሱሌማን አብደላ መታሰር በቀላሉ መታየት የለበትም:: ሌላ ምክንያት ሊሰጡት እየተዘጋጁ እንደሆነ እየሰማን ነው:: ሱሌማንን ያሳሰረው አብይ አህመድ መሆኑን ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም:: በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ለአብይ አህመድ አገዛዝ ራስ ምታት መሆኑ ይታወቃል:: ሌንጮ ባቲ የሚባል በአምባሳደርነት ካባ የማፊያ ስራ ላይ የተሰማራ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ በሱሌማን አብደላ አፈና ላይ እጁ እንደሚኖርበት ይታመናል:: ሱሌማንን የሳዑዲ አረቢያ የፀጥታ አካላት በአስቸኳይ እንዲለቁት ጫና መፍጠር ያስፈጋል:: "ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን #FreeSuleimman
See More
MGiyorgis
retweeted
ጉራማይሌ
@ejig_ayehu
almost 3 years ago
ቀይ ባህር ለመድረስ ስትሮጥ😊
Last Seen Users on Sotwe
হিমু
Seen from
France
liek fuck
Seen from
Malaysia
Etek Çorap Sever
Seen from
Turkey
Mkundu
Seen from
Nigeria
gokhantest
Seen from
Singapore
ไอ้ต้าวบอส
Seen from
Thailand
🐷احبك الخوات الطاهرات الشيعيات 🐷
DERYA İLE RESİM PAYLAŞIM
Seen from
Turkey
Beautiful Trans Girls & Femboys
Seen from
Chile
Trends for you
1
Dante Moore
Under 10K tweets
2
#AEWAllOut
Under 10K tweets
3
Michigan
Under 10K tweets
4
Penn State
Under 10K tweets
5
#UFCVegas121
Under 10K tweets
6
Ole Miss
Under 10K tweets
7
Beamer
Under 10K tweets
8
Lincoln Riley
Under 10K tweets
9
Mateer
Under 10K tweets
10
Phillies
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫