Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Shifty2700
@Shiftytweeter
Joined June 2011
448
Following
74
Followers
3K
Posts
Shifty2700
@Shiftytweeter
6 days ago
@GGProudET
@NatnaelMekonne7
ምንም ቀበራችሁ ምን በእናንተው አህዮች አምክነን እንለብልባችኋለን። በሰላም ካልሆነ በኃይል ታስረክቡናላችሁ ወደባችንን
Shifty2700
@Shiftytweeter
6 days ago
@AsterayoMu89923
@NatnaelMekonne7
ካንሰር? አገርህንና መከላከያህን ከተሳደብክ ባንዳ ነህ።
Shifty2700
@Shiftytweeter
8 days ago
@Travelodge_G
Yes
Shifty2700
@Shiftytweeter
8 days ago
@NatnaelMekonne7
ውይ እኔን😭😭😭😭 አራት ኪሎ በቃ አልገቡም
Who to follow
ermi
@ermias52366464
Hello
@Habesha123456
Menu
@mensur_omer
Shifty2700
@Shiftytweeter
27 days ago
Ethiotell is a very profitable firm. Could you please give us more discounted voice and data services. To much profit but expensive service.
@telebirr
Shifty2700
@Shiftytweeter
29 days ago
@Habtishgreat
ሌባ ይሠርቃል እንጂ አይበላም
Shiftytweeter
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
about 1 month ago
አንዳንድ ነገሮች አብይ አህመድ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ዓይነት ብሽሽቅ ውስጥ ገብቷል። ህንድ በብሪክስ ስብሰባ አጋጣሚ የተናገራት እንግሊዘኛ የማህበራዊ መድረኩ ማድመቂያ መሆኗ ሳይበርድ እልህ ውስጥ እንዳለ በሚያሳብቅ መልኩ ራሱኑ ደግሞታል። 7ዓመት የእድሜ ቅናሽ ከፈለጋችሁ ኢትዮጵያ ኑ - ሲል ጥሪ አድርጓል። ስለዲስካውንት አጠገቡ ያሉ የኢኮኖሚክስ አማካሪዎች ትንሽ ገለጣ ቢጤ ቢያደርጉለትና ይህቺን ቃል በሌላ እንዲተካ ደግሞ እንግሊዘኛው ላይ የሚራቀቁት እነቢልነኔ ስዩም የሆነ ኮርስ ቢሰጡት ጥሩ ነበር። ቋንቋ አለመቻል ትልቅ ነገር ሆኖ አይደለም። እሱ ግን ትልቅ አድርጎት ተመላልሶ በስህተት ላይ ስህተት እየደራረበ ነው። እልኸኛና ከህዝብ ጋር ብሽሽቅ ውስጥ መግባት ስለሚወድ እንጂ በድጋሚ በተመሳሳይ ስህተት መከሰት አልነበረበትም። ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር እንዲሉ ዘመዱ ካላችሁ ሀፍረታችሁን ግለጹለትና ወደሌላ አጀንዳ አስገቡት። ወርዶ አስወረደን እኮ ሰውዬው። ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ተማሪዎች እንደማይመደቡና በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ጊዜያዊ ምደባ እንደሚሰጣቸው አስታውቋል። በአንጻሩ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ''ምንም ችግር የለም፥ ተማሪዎቼን ልቀበል ተዘጋጅቼአለሁ'' ሲል መግለጫ አውጥቷል። የአብይ አህመድ ዘመን የቀውስና የአለመረጋጋት ዘመን ለመሆኑ አመላካች ከሆኑ አያሌ ክስተቶች እንደአንዱ አድርጎ ማየት ይቻላል። የፕ/ር ብርሃኑ ውሳኔ ብልጽግና ለጦርነት ዝግጅቱን አጠናቆ ከድሮን ጥቃቱ ባሻገር ይፋዊ ጦርነት ውስጥ ሊገባ እንደሆነ ጠቋሚ ነው። በእርግጥ ከፊታችን ጦርነት ስለመኖሩ ብዙ ምልክቶች ከወዲሁ እየታዩ ነው። ይህ የሚመጣው ጦርነት ግን እንደከዚህ ቀደሞቹ ህዝብ በልቶ፥ የሀገር አንጡራ ሀብት አውድሞ ብቻ የሚጠናቀቅ አይደለም። ኢትዮጵያ ላይ የስርዓት ለውጥ ሊያመጣ የሚችል እንደሆነ መተንበይ ከባድ አይደለም። የሆነ ደፍርሶ የሚጠራ ነገር ይኖራል። ጦርነቱን የሚጀምሩ መሪዎች ቢኖሩም መጨረሻው ግን እነሱንም ታሪክ አድርጓቸው የሚጠናቀቅ እንደሚሆን ለመግለጽ ጠንቋይ ወይም መጽሀፍ ገላጭ መሆን አይጠበቅብንም። ለማንኛውም ኢትዮጵያችንን ከክፉ ሁሉ እንዲጠብቃት እንጸልያለን። የጃዋር መሀመድ ነገር እርግጡ ታውቋል። በስሱ ያጠለቃት ማስክ ወልቃለች። ክንብንቡን ገልጦ በበፊት ማንነቱ ተከስቷል። አዲስ ነገር አይደለም። ይህ ሊመጣ እንደሚችል የገመቱ ጥቂቶች አይደሉም። ቄሮ እንደበፊቱ በምድር መንገድ አይዘጋም፥ ወደ ሰማይ ወጥቶ በድሮን አፈር ከድሜ እያስጋጠ መሆኑን በነገረን በሰሞኑ የቲክታክ መድረኩ ማን ቀድሞ ከመኮንኖች ክበብ ቢራ እየተጎነጨ ጎልፍ እንደሚጫወት ፍንጩን አሳይቶናል። ጃዋር ወደእናት ቤቱ ነው የተመለሰው። ከዚያ ተለቅና ገዘፍ ባለ የፖለቲካ ስብዕና ለጠበቅነው በእርግጥ ፍሬቻ ሳያበራ መታጠፉ በትንሹ ሊያስገርመን ይችላል። የፖለቲካ አክሮባት ነፍሱን እንደምታስደስታት ጠፍቶን አይደለም ያን እምነት የሰጠነው። ሰው ነውና ከጥፋቱ ተምሮ እውቀቱን ለመልካም ነገር ያውላል በሚል ሚጢጢዬ ተስፋ እንጂ የጃዋር ልብ ወዴት እንደሚመታት አጥተነው አልነበረም። ለማንኛውም ጃዋር ተሰብስቧል። ወደ ምሽጉ ገብቷል። የኦህዴድ መንገድ የብርሃን መንገድ ነው ብሎ እየሰበከ ነው። መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት።
See More
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 1 month ago
Join me and get yours! Sign up and complete tasks, let's earn USDC rewards together! https://t.co/MWvvXnlIxO
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 1 month ago
@AltayeEthiopia
የገማ የገለማ አስተሳሰብ። ያለቺን ሐገር አንድ ነች ። ኢትዮጵያ
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 1 month ago
@openmainnet
@okx
@inter_link
I am getting off mining unless I see the grsce time extended
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 1 month ago
@RedSeaCostal
@WilliamsRuto
He is your Lord, not war prisoner. Sometimes later, he will lead troops to reclaime our port. You will be crying forever as we are well armed and prrpared to safeguard our Red Sea.
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 1 month ago
@WilliamsRuto
May God bless Kenya and Ethiopia. Long live Ethio Kenyan Friendship❤❤❤
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 1 month ago
@NatnaelMekonne7
ድሮም ነማይችሉትን ጦርነት ነበር የገጠሙት።
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 2 months ago
@KefeleSura42094
አይ ቆንጆ ድራማ ነው kkkk
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 2 months ago
@NatnaelMekonne7
@ButaDubi
ጀግና
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 2 months ago
@LibeyinT
@NatnaelMekonne7
አሪፍ ውሸት
Shifty2700
@Shiftytweeter
about 2 months ago
@NatnaelMekonne7
ዋናው ሌብነትንና ብልሹ አሰራርን መደምስቁ ነው። የተሾሙበትን አደራ እንዲወጡ ፈጣሪ ይርዳቸው።
Shifty2700
@Shiftytweeter
2 months ago
@Commentaryz1ep
yep
Shifty2700
@Shiftytweeter
2 months ago
በአቢይ ላይ በክፋት የተነሳችሁትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@NatnaelMekonne7
Shifty2700
@Shiftytweeter
3 months ago
@ZemenGebeya
Great news
Last Seen Users on Sotwe
zoro 99
Seen from
United Kingdom
[email protected]
Negro Pauzudo
Seen from
United States
lustythighs
Seen from
Singapore
PATRICIO ANDRADE
Seen from
United States
Radyo Sputnik
Seen from
Turkey
TuSonIncestuoso
Seen from
Colombia
Solely Filthy😈💦🤮
Seen from
Saudi Arabia
gG
Seen from
Saudi Arabia
caramelmachiato
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Sam Darnold
Under 10K tweets
2
Dodgers
Under 10K tweets
3
Bo Nix
Under 10K tweets
4
Seahawks
Under 10K tweets
5
Roadster
Under 10K tweets
6
Drew Lock
Under 10K tweets
7
Sean Payton
Under 10K tweets
8
David Hamilton
Under 10K tweets
9
Brew Crew
Under 10K tweets
10
Lutz
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.9M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.6M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫