Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
am he, I am he who will sustain you. (NIV)isaiah 46:4/ ምህረቱ የረዳው ምስኪን ኃጢአተኛ ነኝ!
Joined October 2021
144
Following
988
Followers
1.6K
Posts
Pinned Tweet
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
about 4 years ago
"ለኢየሱስ ክርስቶስ መገዛት ብቸኛው እውነተኛ ነጻ መውጣት ነው።" ማካርተር
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
2 days ago
ሁላችንም በአርሲ በአሰቃሁኔታ ለሚገደሉ ክርስቲያኖች ድምፅ እንሁን።
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
2 days ago
በአርሲ በደረሰው የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምዕመናን አሰቃቂ እልቂት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልጻለሁ። የንጹሃን ደም ፈጣሪ ፊት ይጮኻል። ለአካባቢው ምዕመናን ጥበቃንና ላዘኑትም መጽናናቱን እንዲያወርድ ፀልያለው! ከልብ አዝኛለሁ።
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
6 days ago
አርሰናል ዛሬ ዋንጫ ከበላ መንግስት የዋንጫ ግብር የአርሰናል ደጋፊዎች ላይ ሊሰበስብ ይገባል።
Who to follow
Gelila 🇪🇹
@GeluGize
ኢትዮጵያዊት|Christian|Clinical Psychologist|Psychiatry Prof.|Lecturer|Researcher|Arsenal baby🤌🔴|Barca💙❤️
Melaku Mekonen
@MelakuMekonen10
መባረክን የሚባርክ ልዑል እግዚአብሔር መንገድ በሌለበት ስፍራ ሁሉ መንገድን ያበጅላችሁ !!
Hazel
@meklitT0
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
8 days ago
"እግዚአብሔር እስካሁን መኪና አልሰጠህም ማለት ምናልባት አረማመድህን ወዶት ሊሆን ይችላል።"😁
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
about 1 month ago
"ፍትህ ከሌለ መንግስታት ትልቅ የቀማኛ ቡድኖች ከመሆን ምን ይለያል?" ቅዱስ ኦገስቲን
Yitbee
retweeted
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
about 1 month ago
"እግዚአብሔር ይስጥልኝ!" ይህችን ቃል እጅግ እወዳታለሁ። በውስጧ ምስጋና፣ ጸሎትና በረከት በአንድነት ተሰናስለው ይገኛሉ። ከአንደበት አልፎ ልብን የሚያርስ የቆየ ግን የማያረጅ የአባቶቻችን ውብ ስጦታ! ✨
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
about 1 month ago
"እግዚአብሔር ይስጥልኝ!" ይህችን ቃል እጅግ እወዳታለሁ። በውስጧ ምስጋና፣ ጸሎትና በረከት በአንድነት ተሰናስለው ይገኛሉ። ከአንደበት አልፎ ልብን የሚያርስ የቆየ ግን የማያረጅ የአባቶቻችን ውብ ስጦታ! ✨
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
about 1 month ago
ጌታ ኢየሱስ በወቅቱ በነበረው የሮም አገዛዝ እና በአይሁድ የፖለቲካ ቡድኖች (ፈሪሳውያን፣ ሰዱቃውያን፣ ቀናኢዎች) መካከል ሳይገባ "መንግሥቴ ከዚህ ዓለም አይደለችም" በማለት የሰማዩን መንግሥት ወንጌል አስቀድሟል (ዮሐንስ 18:36)
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
about 2 months ago
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ "ሞት በሰው ልጅ ላይ የቆለፈውን በር ክርስቶስ ከውስጥ ሰባብሮ ወጣ" መቃብር ለክርስቶስ ጠባብ አልነበረም፤ ይልቁንም ሙታን ሁሉ የሚወጡበት "የሕይወት በር" ሆነ።
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
2 months ago
አጀንዳው አይገባኝም በዜማ አቅርቡልኝ' እንዳይል ብቻ 😁
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
"የሰው ልጅ ትልቁ የጭንቀት ምንጩ ሌሎች ሰዎችን ለመቆጣጠር መሞከሩ ነው።"
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
"ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሁለት ነገሮችን እናውቃለን፤ አንደኛው ወዴት እንደምንሄድ አናውቅም፣ ሁለተኛው ግን መሪያችንን (እረኛችንን) በደንብ እናውቀዋለን።"
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
#NoFilter
#NaturalBeauty
😁
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
@ethiotelecom
ካርዱ እየበረረ ለሚያልቀው ዳታው ሲከፈት ግን እንደ ኤሊ ለሚሳበው ኔትወርካችሁ ምስጋና ይግባውና ትዕግስትን ተምረናል።
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
"ስሞት ለሚረሳኝ ሰው ስል፣ በማይረሳኝ አምላክ ፊት ለምን በደል እሰራለሁ? በምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ ቢረሱኝም፣ እኔን ለመርሳት አንድም ቀን የሌለውን አምላክ ደስ ለማሰኘት እኖራለሁ።"
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
ሰቆ ኤርምያስ 3:22-23 ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው።
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
"Cry. Forgive. Learn. Move on."
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
ሳልፈልግ ነው ያሳቀኝ😂😁
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
ezema.official ኢዜማ ቲክቶክ ላይ ኮሜዲ ጀምሯል 😁😀
Yitbarek Tesfaye
@Yitbee
3 months ago
"እግዚአብሔር እኛን ለመጠበቅ ያለው ፍላጎት፣ እኛ ራሳችንን ለመጠበቅ ካለን ፍላጎት እጅግ ይበልጣል።"
Last Seen Users on Sotwe
.
Seen from
Korea
Selvaggia Lucarelli
Seen from
Italy
᠌Kondomsuz Gençler ✨️
Seen from
Canada
trakya cuckold
Seen from
Germany
sing9797
Seen from
France
25evlicift
Seen from
Turkey
Dorian Kross
Seen from
United States
Không tên
Seen from
Vietnam
Dul Komşu Hoplatan
Seen from
Turkey
P5
Seen from
United Kingdom
Trends for you
1
Bears
Under 10K tweets
2
#RTXPowersPlay
Under 10K tweets
3
Giles
Under 10K tweets
4
#SmackDown
Under 10K tweets
5
Soldier Field
Under 10K tweets
6
Arlington Heights
Under 10K tweets
7
Jets
Under 10K tweets
8
Kevin Warren
Under 10K tweets
9
Ned Jarrett
Under 10K tweets
10
Raquel
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
108.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.3M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.6M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
86.8M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.6M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.1M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.4M followers
13
YouTube
@youtube
68.6M followers
14
Virat Kohli
@imvkohli
68.5M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.4M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
61M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
CNN Breaking News
@cnnbrk
59.9M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫