Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
abile getu
@abilegetu
Joined January 2015
520
Following
19
Followers
241
Posts
abile getu
@abilegetu
about 2 months ago
@NatnaelMekonne7
MN alk
abilegetu
retweeted
Meredit Fernandez
@MereditFernand3
3 months ago
''አብይ ልቡ በአምላኩ የታመነ ነው'' የዳንኤል ክብረት መልዕክት ሰለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ'' የዳንኤል ክብረት መልዕክት:- ላለፉት ስምንት ዓመታት የማውቃቸው የአቢይ ስምንት ገንዘቦች እነዚህ ናቸው 1. ቁጭት፡- የኢትዮጵያን ታሪኳን ያነበበ፤ ቅርሶቿን የጎበኘ፤ተራሮቿን የወጣ፤ ዋሻዎቿን የመረመረ፤ የመስጊዶቿንና የአብያተ ክርስቲያናቷን ውስጥ የሚያውቅ፤ በዚህ የተነሣም የኢትዮጵያ ኋላ ቀርነት፣ ድህነትና ተዋርዶ የሚቆጨው፡፡ ስለሚቆጨውም ኢትዮጵያን ወደ ትክክለኛ ቦታዋ ለማድረስ የሚለፋ፡፡ 2. እልህ፡- የኢትዮጵያ ድህነትና ኋላ ቀርነት እንደሚቆጨው መሪ፤ ንጋቷን ሳያይ፣ ታሪኳን ሳይቀይር፣ ገናንነቷን ሳይመልስ “ለዓይኖቹ ዕንቅልፍ፣ ለሽፋሽፍቶቹ ዕረፍት” የሌለው፡፡ ከድህነትና ከኋላ ቀርነት ጋር እልህ የተጋባ፡፡ ቃል የገባለትን፣ ያመነበትንና ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ያለውን - ቀን ለፍቶ፣ ሌት ተንከራትቶ ሳያሳካ በቃኝ የማይል፡፡ የትም፣ መቼም፣ በምንም ሁኔታ ከዓላማው የማይዛነፍ፡፡ ከኋላው ያለውን እየተወ ከፊቱ ያለውን ለመያዝ ያለ ማቋረጥ የሚዘረጋ፡፡ 3. ልቡ በአምላኩ የታመነ፡- የአንበሳ ግሣት፣ የሌት ወፍ ጩኸት፣ የእባቡ ፉጨት፣ የዕንቁራሪቱ ማሽካካት ምንም የማይመስለው፡፡ ሁሉም ከአምላኩ በታች መሆኑን የሚያምን፡፡ በባሕሩ ላይ ሲራመድ፣ ማዕበሉን እንዳይፈራ ዓይኑን ከፈጣሪው ላይ ያልነቀለ፡፡ ሁሉን የያዘውን የያዘ፤ ማንም የማያሸንፈውን የተጠጋ፤ የማይለወጠውን የተማመነ፤ ዋጋን ለሠሪ፣ ድልን ለፈጣሪ የሚሰጥ፡፡ 4. ትጋት፡- ከድህነትና ከኋላ ቀርነት ጋር በገባው እልህ የተነሣ ትጋት እግሩ፣ ልፋት ባቡሩ የሆነ፡፡ ቀን እንደ ሠራዊት፣ ሌሊት እንደ መላእክት ሲለፋ የምታየው፡፡ ፕሮጀክትን እንደ ልጁ፣ ሥራን እንደ ወዳጁ የሚያይ፡፡ ሕዝበ አዳም እንደ ቤተልሔም ሰዎች ሲተኛ፣ እሱ እንደ እረኞቹ ወደ ፕሮጀክቶቹ ሌት የሚገሠግሥ፡፡ 5. ፍቅር፡- በትጋት የሚያገለግላትን፣ ከድህነቷና ከኋላ ቀርነቷ ጋር እልህ የተጋባባትን፣ የስሟንና የታሪኳን ያህል ባለመሠልጠኗ የሚቆጭላትን ኢትዮጵያን ከልቡ የሚወዳት፡፡ ፍቅሩን በዜማ፣ መንሰፍሰፉን በቁዘማ የማይግልጥ፡፡ ከዚያ ይልቅ - ፍቅሩን በመሥዋዕትነት፣ መንሰፍሰፉን በትጋት የሚገልጥላት፡፡ ልጅ ሆኖ የተዋጋላት፤ መሪ ሆኖ ግንባር የወረደላት፤ የኢትዮጵያ ፍቅር እንደ ሞት የበተረታበት፡፡ 6. ሁሌ አዲስ፡- የሚወዳትን ሀገር ዕለት ዕለት አዲስ የሚያደርጋት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን በዓመት ሳይሆን በዕለት የሚለካ፡፡ ለኢትዮጵያ - ትናንት ምን አለፈ? ዛሬ ምን ተሰለፈ? ነገ ምን ተነጠፈዠ፣ የሚል፡፡ የመቶ ዓመታትን ዝግመት በወራት ፍጥነት የሚያካክስ፡፡ ኢትዮጵያን እንደ እናቱ የሚያይ፤ በዚህ የተነሣ የፈሰሰ ሊያቀና፣ የተሰበረ ሊያጸና፣ ትናንትን ሊያድስ፣ ነገን ሊቀይስ የሚተጋ፡፡ 7. ፈጠራ፡- ፍጥነት ቁርሱ፣ ፈጠራ ትራሱ፡፡ በፍቅር እንደመር፣ በይቅርታ እንሻገር፤ ከቢሮ እስከ ሀገር፤ አረንጓዴ ዐሻራ፤ ገበታ ለሸገር፤ ገበታ ለሀገር፤ ገበታ ለትውልድ፤ የሌማት ትሩፋት፤ ጽዱና አረንጓዴ ሀገር፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ፣ የምግብ ሉዓላዊነት፣ 5 ሚልዮን ኮደርስ፣ የኮሪደር ልማት፣ ኢትዮጵያ ታምርት፣ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም፣ ወዘተ.፤ ስምንት ዓመትን እንደ ስምንት መቶ ዓመት የሠራበት፡፡ 8. የማንም/ የሁሉም፡- አወላለዱ፣ አስተዳደጉ፣ የትዳር ሕይወቱ፣ የእምነት ጉዞው፣ የባህል ሥሪቱ፣ የአገልግሎት መንገዱ - የሁሉ የሆነ፡፡ በዚህም የተነሣ የማንም የግል ንብረት ያልሆነ፡፡ ከሁሉም ያለው፡፡ ለሁሉም የሚሰጠው ያለው፡፡ የኢትዮጵያ ለመሆን የተሠራ፡፡ በአንድ ሳጥን ሊቆልፉት የማይቻል፣ አማካይ ለመሆን የታደለ ነው ሲሉ መልዕክታቸውን ቋጭተዋል። Daniel Kibret
See More
abile getu
@abilegetu
3 months ago
@MereditFernand3
@AbabaCity
@AbdiAbdijemal
@AbdiBoruEthio
@Abdrezak1584333
@ACS2ET
@AdanechAbiebie
@adem_geleto
Geta ahunm libun yikfetilet
abile getu
@abilegetu
4 months ago
I completed the February challenge faster than 94.3% of all learners on Duolingo!
Who to follow
l
@toosiiiiiick
Artmie 182
@artmie_182
Otunba
@JAYEKUTI1
Everyday I Dey 😎
abile getu
@abilegetu
12 months ago
@Betty38107458
Abiy lezich hager qetayinet talaregew neger yelem belegna aleqa
abilegetu
retweeted
የከርሞ ሰው
@fikir_yetages
over 1 year ago
የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት፦የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው። ኢየሱስም:-አንቺ ሴት ካንቺ ጋር ምን አለኝ ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት። እናቱም-: ለአገልጋዮቹ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 2÷3-5
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@AdanechAbiebie
Beje
abilegetu
retweeted
Adanech Abiebie
@AdanechAbiebie
over 1 year ago
ማምሻውን የጥምቀት በዓልን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ጋር ተወያይተናል:: የጥምቀት በዓል የተለመደውን ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ለማድረግ ከሃይማኖቱ አባቶች ጋር የተወያየን ሲሆን ሁላችንም በዓሉ ሃይማኖታዊ እሴቱን እና የቱሪስት መስህብነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ተባብረን በጋራ እንስራ:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
abilegetu
retweeted
Feyiso Kedir Negeso
@feyiso_kedir
over 1 year ago
ስለ ወለጋና ጉራፈርዳ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የተናገሩት ታሪካዊ ንግግር! 🥰🥰🥰👇
feyiso_kedir's tweet video.
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@Robelworku12602 Just let them live safe and healthy
abilegetu
retweeted
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪
@ababulgu_kezina
over 1 year ago
አሁን ሳይሆን ከ10 ዓመት በፊት💪💪💪❤❤❤🙏🙏🙏
ababulgu_kezina's tweet video.
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
https://t.co/X5UXy5mSGF
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
https://t.co/1m6uDHVBvA CRY to MAMA for missing $BOINK drop 💩💎 Come play
@BoinkersIO
telegram game and farm a shit TON of points towards the upcoming $BOINK drop on TON💩💎Get starter bonus here: https://t.co/JrzxoLRerc
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
Boost Invitation - Revenge of Sloths @rosgamedotxyzhttps://dial.to/?action=solana-action:https://rosgame.xyz/ros-blink/action/MSw2NmJlMzYxOWMzNmZkMjkzOThmYjNhNWE=
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@GOATS_immortal
Tgoat
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@GemorawV
@feyiso_kedir
Red devil Knows what he rote thats why
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@feyiso_kedir
Oromo mech yihe chegerew
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@Rachell09815791
@UNHumanRights
@UN
@HabtamuAyalew21
@RachelleTe90533
@Rachell30632434
@1888Radio
@FanoRising
@gebushd
@JemalCountess
@NegedeYehuda
@_AfricanUnion
@TheWashigtonPos
@BBCWorld
@BBCAfrica
Beqa semenoch mud aregachut ayidel Eth war
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
https://t.co/eLLHRgvfK0
abile getu
@abilegetu
over 1 year ago
@GOATS_immortal
Last Seen Users on Sotwe
Lee Maa
Seen from
Indonesia
lissa 🐙
Seen from
South Africa
นัดเจอ อุตรดิตถ์
Seen from
Thailand
Aspen After Dark 🐦⬛
Seen from
Saudi Arabia
gokhantest
Seen from
Thailand
Tefy Sanchez
高橋尤美
Seen from
United States
Cún 🐾
Seen from
Vietnam
阿波斯
Seen from
Singapore
امریکا امریکا
Seen from
Algeria
Trends for you
1
Tay Keith
Under 10K tweets
2
Qatar
Under 10K tweets
3
South Korea
Under 10K tweets
4
Kennedy
Under 10K tweets
5
VAMOS MEXICO
Under 10K tweets
6
Bush
Under 10K tweets
7
Liberatore
Under 10K tweets
8
Wyndham Clark
Under 10K tweets
9
Medal of Honor
Under 10K tweets
10
#CANQAT
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
109.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.5M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.3M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.1M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.6M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.6M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.3M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.6M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
Neymar Jr
@neymarjr
61.9M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.4M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫